ነገሩ የተፈፀመው የተማራቂ ተማሪዎች “ጌት
ተጌዘር” አዘጋጅተው ያንን ፖሮግራም ጨርሰው ከምሽቱ ሁለት ሰአት ተኩል አካባቢ ወይም ከዛ ረፈድ ብሎ በቁጥር ወደ
ሀምሳ የሚሆኑ ተማሪዋች ወደ ዩኒቨርስቲው በር አካባቢ ሲደርሱ ሞች እና በወቅቱ ከሟች ጋር አብራ የነበረች ተማሪ ቀድመው
ወደ ጥበቃ በመድረሳቸው ጥበቃው እንዲቆሙ በሚያዛቸው ወቅት ሟች የለም ከግቢው በር ውጭ ልታስቆመን መብቱ የለህም እንደውም መታወቂያህን አሳየኝ በማለት በመባባል ነገሩ እንደተጀመረ እና በወቅቱ ተማሪዎቹ መጠጥ መቀማመሳቸውን፣ ሟችም በስካር መንፈስ ሆኖ ግብግብ መፈጠሩን ጥበቀውም ከሟች ጋር የነበረችውን ምንዋን እንደመቱዋት ባልታወቀ ሁኔታ እራሱዋን መሳትዋን
እና መውደቁዋ ፣ በዚህ መሀል ተማሪዋቹ ለማገላገል በሚጠበጉበት ወቅት ጥይትተጌዘር” አዘጋጅተው ያንን ፖሮግራም ጨርሰው ከምሽቱ ሁለት ሰአት ተኩል አካባቢ ወይም ከዛ ረፈድ ብሎ በቁጥር ወደ
ሀምሳ የሚሆኑ ተማሪዋች ወደ ዩኒቨርስቲው በር አካባቢ ሲደርሱ ሞች እና በወቅቱ ከሟች ጋር አብራ የነበረች ተማሪ ቀድመው
ወደ ጥበቃ በመድረሳቸው ጥበቃው እንዲቆሙ በሚያዛቸው ወቅት ሟች የለም ከግቢው በር ውጭ ልታስቆመን መብቱ የለህም እንደውም መታወቂያህን አሳየኝ በማለት በመባባል ነገሩ እንደተጀመረ እና በወቅቱ ተማሪዎቹ መጠጥ መቀማመሳቸውን፣ ሟችም በስካር መንፈስ ሆኖ ግብግብ መፈጠሩን ጥበቀውም ከሟች ጋር የነበረችውን ምንዋን እንደመቱዋት ባልታወቀ ሁኔታ እራሱዋን መሳትዋን
በመተኰሱ በድንጋጤ (ሶሰት ግዜ መተኰስሱን ልብበሉ) መበታተናችወን እና ጠዋት ሟች በተባለው ቦታ ደም ፈሶት
ሟቶ ስለመገኘቱ በጉንደር ዪኒቨርሰቲ የሳስተኛ አመት ማርኬቲንግ ተማሪ የሆነው እና በወቅቱ ቦታው ላይ የነበረው ወንድሜ
የነሀረኝን ሳልጨምር ሳልቀንስ!! በጣም የሚያመውና
የሚያቆስለው ሟች የተገደለው እርስ በርስ በጩቤ ተወጋግተው ነው በማለት አንድን ተጠርጣሪ ነፍሰ ገዳይ
ዘበኛ ለዛውም የህክምና እርዳታ ቢያገኝ ሊድን የሚችልን ልጅ እንደውሻ ጐትተው ወንዝ ዳር በመጣል የጭካኔ አገዳደል የገደለን ለማድበስበስ
መመኮራቸው ሳያንስ ይህን ለመቃወም ሰልፍ የወጡትን ተማሪዋች በፈደራል አስደብድበው የሰአት እላፊ አውጅው አስረዋቸዋል
ወጣት አንተነህ አስፋው ለገሰ የማርኬቲንግ ማኔጅመንት የ፫ኛ ዓመት የድግሪ ተማሪ ነበር
source: freedom4ethiopian
No comments:
Post a Comment