ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
የህዳር ወር በኢትዮጵያውያን በአሰቃቂነቱ ሁልጊዜ ሲታወስ ይኖራል፡፡
እ.ኤ.አ ኖቬምበር 2013 ሳውዲ አረቢያ ውስጥ በቃላት ለመግለጽ በሚዘገንን መልኩ በኢትዮጵያውያን/ት ላይ ሰቆቃ የተፈጸመበት ወር ነው፡፡ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሳውዲ አረቢያ በሚኖሩ፣ በሚሰሩና የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ጥረት በማድረግ ላይ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን/ት ላይ ስልታዊ የሆነ ጥቃት ሲሰነዘር ቆይቷል፡፡ እንዲያውም በግል በሚኖሩበት ቤት እምነታቸውን በማራመዳቸው ብቻ ኢትዮጵያውያኑ/ቱ ዜጎች ላይ የወንጀል ድርጊት ተፈጽሞባቸዋል፣ እንዲጋዙም ተደርጓል፡፡
እ.ኤ.አ 2011 የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ (Human Rights Watch) ዘገባ የሳውዲ አረቢያ ፖሊስ “ህገወጥ ስብሰባ በሚል ሰበብ 35 የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያወያንን/ትን“ “በአንድ ኢትዮጵያዊ የክርስትና እምነት ተከታይ የግል መኖሪያ ቤት በእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ዋዜማ ተሰባስበው ጸሎት በማድረግ ላይ እንዳሉ” በፖሊስ ቀጥጥር ስር ውለዋል” ይላል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በሳውዲ አረቢያ ጥገኝነት በሚፈልጉ እና ሌሎች ስደተኛ ኢትዮጵያውያት የቤት ሰራተኖች ላይ በሚደረገው ሰብአዊ መብት ረገጣ ምክንያት ምንጊዜም የማያቋርጥ ትችት እየተደረገ መሆኑን መግለጽ ማጋነን አይሆንም፡፡ በዚህ ወር በዕየለቱ በሚባል መልኩ የሳውዲ አረቢያ ፖሊሶች፣ የደህንነት ኃላፊዎችና ተራ የሳውዲ ዜጎች በየመንገዱ ኢትዮጵያውያን/ት ዜጎችን ያድናሉ፣ ይደበድባሉ፣ ያሰቃያሉ፣ አንዳንድ ጊዜም ይገድላሉ፡፡ የሳውዲ ፖሊሶች ኢትዮጵያውያንን ሲያሰቃዩ የሚያሳየው የቪዲዮ ቅርፅ ለህሊና የሚሰቀጥጥ ነው፡፡ የሳውዲዎች ኢትዮጵያውያንን በየመንገዱ የማባረር ሁከት፣ ጥቃት የመሰንዘርና የመግደል ድርጊት ምንም ዓይነት ማብራሪያ አያስፈልገውም፡፡ በአሁኑ ጊዜ ሳውዲ አረቢያ ውስጥ በኢትዮጵያውያን/ት ላይ የሚፈጸመውን የሰብአዊ መብት ረገጣ የሚያሳየው የፎቶግራፍ ምስል አስደንጋጭና ከሰለጠነ የሰው ልጅ አስተሳሰብ በእጅጉ የዘለለ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ያለው ገዥ አስተዳደር 200 ሺ እና ከዚያ በላይ የሚሆኑትን በሳውዲ አረቢያ የሚኖሩትን ኢትዮጵያውያን/ት ለማገዝ ምን እያደረገ ነው? ምንም!!! እራሱ አምኖ በተቀበለው መሰረት ገዥው አስተዳደር ምን ያህል ኢትዮጵያውያን በሳውዲ አረቢያ እንደሚኖሩ እንኩዋን አያውቅም፣ ሆኖም ግን ተጨባጭነት በሌለው መልኩ ኢትዮጵያውያንን/ትን ከሳውዲ አረቢያ ሙሉ በሙሉ በተቻለ መጠን ወደ ኢትዮጵያ እመልሳለለሁ የሚል ቃል ገብቷል፡፡
የወባ ተመራማሪው “የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር”፣ ቴዎድሮስ አድሃኖም የሳውዲ መንግስት በግዛቱ በሚገኙት ስደተኛ ኢትዮጵያውያን/ት ሰራተኞች ላይ የፈጸመውን አረመኒያዊ የኃይል እርምጃ “መንግስቱ አውግዘዋል፡፡ ይኸ በፍጹም ተቀባይነት የለውም፡፡ ይህን ጉዳዩ የሳውዲ መንግስት እንዲያጣራ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ እዚያ በነበሩበት ጊዜ በክብር መያዝ የነበረባቸውን ዜጎቻችንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስም ደስተኞች ነን፡፡ ተቀባይነት የለውም” የሚለውን አባባል ገዥው አስተዳደር እንደ አስፈሪ የጭካኔ ድርጊቶች፣ ያለመሰልጠንነትና ዘግናኝ ጨካኝነትና ወንጀለኛነት የሚሉትን ቃላት ለመግለጽ የሚጠቀምበት የውግዘት ቃል ነው፡፡ አልጄዚራ እንደዘገበው ከሆነ በተፈጸመው ድርጊት ተበሳጭተው የነበሩ ኢትዮጵያውያን/ት አዲስ አበባ በሚገኘው የሳውዲ አረቢያ ኤምባሲ ፊት ለፊት በመገኘት ሰላማዊ ተቃውሟቸውን ለማሰማት በሄዱበት ጊዜ የገዥው አስተዳደር ፖሊስ በቁጥጥር በማዋል ድብደባ ፍጽሞባቸዋል፡፡ “ፖሊሶች ከመጡ በኋላ ደብድበውናል፣ እና በአሁኑ ጊዜ ከ100 በላይ የሚሆኑ ሰዎች በእስር ቤት ይገኛሉ” በማለት የተቃዋሚው የሰማያዊ ፓርቲ ነባር አባል ጌትነት ባልቻ ገልጿል፡፡ ጌትነት በመቀጠልም “የፓርቲው ሊቀ መንበርና ምክትል ሊቀመንበር ከታሰሩት ውስጥ ይገኙበታል” በማለት ሀሳቡን አጠቃሏል፡፡
ሆኖም ግን ኢትዮጵያውያን/ት በሀዳር ወር መጎዳትና መጎሳቀል ለምን ይደንቀን? እ.ኤ.አ በኖቬምበር 2005 ያለው የገዢ አስተዳደር ለመናገር በሚዘገንን መልኩ የጭካኔ ድርጊት በአትዮጵያኖች ላይ ፈፅሞአል:: በዚያው ዓመት የፓርላማውን ምርጫ ተከትሎ በግንቦት ወር በጠራራ ፀሐይ የተዘረፈውን የህዝብ ድምጽ በመቀወም ድምጻቸውን ባሰሙ ኢትዮጵያውያን/ት ዜጎች እራሱ መለስ ዜናዊ ያቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን 193 ያልታጠቁ ወንዶች፣ ሴቶች እና ልጆች በአዲስ አበባ መንገዶች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን በመግለጻቸውና እና ሌሎች በከፍተኛ ደህንነት በእስር ቤት የሚገኙ እስረኞችን ሆን ተብሎ በጥይት ደብድበዋል፣ ሌሎች 763 የሚሆኑት በጽኑ ቆስለዋል፡፡
እ.ኤ.አ ከ2007 ጀምሮ በየጊዜው በህዳር ወር እ.ኤ.አ የ2005 ምርጫን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጨዋና ያልታጠቁ ሰልፈኞች ተኩስ በመክፈት ገደሏቸው፣ አካለ ጎደሎ አደረጓቸው፡፡ እኔም ያንን ጊዜ ለማስታወሰ ስል መጻፌን ቀጥየ ነበር፡፡
በመጀመሪያው የማሰታወስ ጽሁፌ እ.ኤ.አ በኖቬምበር 2005 እና በጁን 2005 የተከፈለው መስዕዋትነት ለዘላለም ይታወሳል! ለአንባቢ ዎቼም ሳስታዉስ በህይወት ላሉትና ለሞቱት ምስክርነት መስጠት እንዳለባችሁ የሞራል ግዴታ ተጥሎባችኋል ብዬ ነበር፡፡ ኤሊ ዌይሰል የዕልቂቱ ተራፊና የኖቬል ተሸላሚ በክብር እንዳስቀመጠው “ማስታዋስ አለብን ምክንያቱም የጋራ ትውስታችን የሆኑትን ያለፉ ድርጊቶች የወደፊቱን ትውልድ መብት መከልከል ስለማንችል ነው መርሳት መጥፎ ነገር ብቻ አይደለም ነገር ግን ስድብም ነው፡፡ የሞቱትን መርሳት ሁለተኛ ከመግደል እኩል ነው፡፡”
በ2005 ያለቁትን መርሳት ማለት በእነርሱ ላይ የተፈጸሙትን ግፎች መርሳት እንዲህም ያሉትን አረመኔአዊ ወንጀል መርሳትማለት ነው፡፡ እልቂቱን መርሳት ማለት ወንጀለኞች ተጠያቂ እንዳይሆኑ የልብ ልብ መስጠት ማለት ነው፣ ምክንያቱም ወንጀሎቹ ተረስተዋል፡፡ በመጨረሻም መርሳት ማለት በስልጣን ላይ ያሉ ወንጀለኞች እንደገና እና እንደገና የወንጀል ደረጃውን ከፍ በማድረግና ተጠያቂነት የሌለበትን ሁኔታ በመፍጠር ወንጀል እንዲሰሩ ማበረታታት ማለት ነው፡፡
አስታውሳለሁ! በምንም አይነት አልረሳምም፣ በፍጹም!!!
አስታውሳለሁ ምክንያቱም እኔ ካላስታወስኩ ማን ያስታዉሳል? አስታውሳለሁ ምክንያቱም የምረሳ ከሆነ ወንጀሎችና ወንጀለኞች ይረሳሉ፡፡ የምረሳ ከሆነ ታሪክ እንዴት ሊያስታውስ ይችላል? ታሪክ ሊያስታውስ የሚችለው ሌላ ሊያስታውስ የሚችል ሰው ሲኖር ነው:: በህዳር፣ በታህሳስ፣ በጥር፣ በየካቲት፣ መጋቢት፣ ሚያዝያ… ዛሬ ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ነገ ለሚወለዱ ህጻናት አስታውሳለሁ፡፡
የእኔን ስራ በማድነቅና ለበርካታ ዓመታት ሲደግፉ ሲቆዩ ሌሎች ደግሞ ሲተቹ ሲቃወሙ የሚኖሩ አሉ። እኔ በኢትዮጵያውያን ሰበአዊ መብቶች ችኮ ነው ይሉኛል:: በኢትዮጵያውያን ሰበአዊ መብቶች ችኮ መሆን ለኔ ታላቅ ክበር ነው::
የ2005 ዕልቂትን አስታውሳሁ፡፡ እያንዳንዱን በግፍ የተገደሉትን አስታዉሳለሁ፡፡ አስታውሳለሁ ወጣት ሴቶች ወደፊት እናት ላይሆኑ፣ ወጣት ወንዶችን የአራዊቱን ጭፍረኞች ገዳዮችን አልረሳም ወደፊት አባት ላይሆኑ፣ ወላጅ የሌላቸውን ወላጆቻቸው የተገደሉባቸውን አስታውሳለሁ፡፡ ልጆቻቸው የተገደሉባቸውን እናቶችንና አባቶችን አስታውሳለሁ::
ወንጀለኞችን አልረሳም፣ ተንኮል የሰሩትን 237ቱን የፖሊስ አባላት አስታውሳለሁ፣ የወንጀለኞችን ቁንጮና መሪ የነበረዉን አራዊትን አልረሳም:: የአራዊቱን ጭፍረኞች ገዳዮችን አልረሳም::
አስታውሳሁ፣ መቼ ረሳለሁ: ሁልጊዜ ህዳርን፣ ታህሳስን፣ ጥርን፣ የካቲትን፣ መጋቢትን፣ ሚያዝያን….አልረሳም፡፡
ተ.ቁ
|
ስም
|
ጾታ
|
እድሜ
|
ስራ
|
መግለጫ
|
1
| ሬቡማ ኢርጋታ |
ወ
|
34
|
ግንበኛ
| |
2
| መለሳቸው አለምነው |
ወ
|
16
|
ተማሪ
| |
3
| ሀድራ ኦስማን |
ወ
|
22
|
አይታወቅም
| |
4
| ጃፋር ኢብራሂመ |
ወ
|
28
|
ቢዝነስ
| |
5
| መኮንን |
ወ
|
17
|
አይታወቅም
| |
6
| ወልደሰማያት |
ወ
|
17
| ||
7
| ባህሩ ደምለው |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
8
| ፈቀደ ነጋሽ |
ወ
|
25
|
መካኒክ
| |
9
| አብርሀምይልማ |
ወ
|
17
|
ታከሲ ነጂ
| |
10
| ያሬድ እሸቴ |
ወ
|
23
|
ቢዝነስ
| |
11
| ከበደ ገ/ህይወት |
ወ
|
17
|
ተማሪ
| |
12
| ማቴዎስ ፍልፍሉ |
ወ
|
14
|
ተማሪ
| |
13
| ጌትንት ወዳጆ |
ወ
|
48
|
ቢዝነስ
| |
14
| ቃሰም ራሽድ |
ወ
|
21
|
መካኒክ
| |
15
| ሸውሞሊ |
ወ
|
22
|
ቢዝነስ
| |
16
| አሊየ ኢሳ |
ወ
|
20
|
የቀን ስራ
| |
17
| ሣምሶን ያዕቆብ |
ወ
|
23
|
የህዝብ ማመላ
| |
18
| አለባለው አበበ |
ወ
|
18
|
ተማሪ
| |
19
| በልዩ ዛ |
ወ
|
18
|
ትራንስ. ረዳት
| |
20
| ዩሱፍ ጀማል |
ወ
|
23
|
ተማሪ
| |
21
| አብርሃም አገኘሁ |
ወ
|
23
|
ትራንስ.ረዳት
| |
22
| መሀመድ በቃ |
ወ
|
45
|
አርሶ አደር
| |
23
| ረዴላ አወል |
ወ
|
19
|
የታክሲ ረዳት
| |
24
| ሀብታሙ ኡርጋ |
ወ
|
30
|
ቢዝነስ
| |
25
| ዳዊት ፀጋዬ |
ወ
|
19
|
መካኒክ
| |
26
| ገዛኸኝ ገረመው |
ወ
|
15
|
ተማሪ
| |
27
| ዮናስ አበራ |
ወ
|
24
|
አይታወቅም
| |
28
| ግርማ ወልዴ |
ወ
|
38
|
ሾፌር
| |
29
| ደስታ ብሩ |
ሴ
|
37
|
ቢዝነስ
| |
30
| ለገሰ ፈይሳ |
ወ
|
60
|
ቢዝነስ
| |
31
| ተስፋዬ ቡሽራ |
ወ
|
19
|
ጫማ ጠጋኝ
| |
32
| ቢንያም ደገፋ |
ወ
|
18
|
ስራ አጥ
| |
33
| ሚሊዮን ሮቢ |
ወ
|
32
|
ትራንስ.ረዳት
| |
34
| ደረጀ ደኔ |
ወ
|
24
|
ተማሪ
| |
35
| ነብዩ ሃይሌ |
ወ
|
16
|
ተማሪ
| |
36
| ምትኩ ምዋለንዳ |
ወ
|
24
|
ዶመስቲክ ሰራተኛ
| |
37
| አንዋር ሱሩር |
ወ
|
22
|
ቢዝነስ
| |
38
| ንጉሴ ዋብግነ |
ወ
|
36
|
ዶመስቲክ ሰራተኛ
| |
39
| ዙልፋ ሀሰን |
ወ
|
50
|
የቤት እመቤት
| |
40
| ዋስይሁን ከበደ |
ወ
|
16
|
ተማሪ
| |
41
| ኤርሚያስ ከበደ |
ወ
|
20
|
ተማሪ
| |
42
| 00428 |
ወ
|
25
|
አይታወቅም
| |
43
| 00429 |
26
|
አይታወቅም
| ||
44
| 00430 |
30
|
አይታወቅም
| ||
45
| አዲሱ በላቸው |
ወ
|
25
|
አይታወቅም
| |
46
| ደመቀ አበበ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
47
| 00432 |
22
|
አይታወቅም
| ||
48
| 00450 |
20
|
አይታወቅም
| ||
49
| 13903 |
25
|
አይታወቅም
| ||
50
| 00435 |
30
|
አይታወቅም
| ||
51
| 13906 |
25
|
አይታወቅም
| ||
52
| ተማም ሙክታር |
ወ
|
25
| ||
53
| በየነ በዛ |
ወ
|
25
|
አይታወቅም
| |
54
| ወሰን አሰፋ |
ወ
|
25
|
አይታወቅም
| |
55
| አበበ አንተነህ |
ወ
|
30
|
አይታወቅም
| |
56
| ፈቃዱ ኃይሌ |
ወ
|
25
|
አይታወቅም
| |
57
| ኤሊያስ ጎልቴ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
58
| ብርሃኑ ዋርካ |
ወ
| |||
59
| አሸብር መኩሪያ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
60
| ዳዊት ሰማ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
61
| መርሀጽድቅ ሲራክ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
62
| በለጠ ጋሻውጠና |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
63
| ብኃይሉ ተስፋዬ |
ወ
|
20
|
አይታወቅም
| |
64
| 21760 |
18
|
አይታወቅም
| ||
65
| 21523 |
25
|
አይታወቅም
| ||
66
| 11657 |
24
|
አይታወቅም
| ||
67
| 21520 |
21
|
አይታወቅም
| ||
68
| 21781 |
60
|
አይታወቅም
| ||
69
| ጌታቸው አዘዘ |
ወ
|
45
|
አይታወቅም
| |
70
| 21762 |
75
|
አይታወቅም
| ||
71
| 11662 |
45
|
አይታወቅም
| ||
72
| 21763 |
25
|
አይታወቅም
| ||
73
| 13087 |
30
|
አይታወቅም
| ||
74
| 21571 |
25
|
አይታወቅም
| ||
75
| 21761 |
21
|
አይታወቅም
| ||
76
| 21569 |
25
|
አይታወቅም
| ||
77
| 13088 |
30
|
አይታወቅም
| ||
78
| እንዳልካቸው ገብርኤል |
ወ
|
27
|
አይታወቅም
| |
79
| ኃይለማርያም አምባዬ |
ወ
|
20
|
አይታወቅም
| |
80
| መብራቱ ዘውዱ |
ወ
|
27
|
አይታወቅም
| |
81
| ስንታየሁ በየነ |
ወ
|
14
|
አይታወቅም
| |
82
| ታምሩ ኃይለሚካኤል |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
83
| አድማሱ አበበ |
ወ
|
45
|
አይታወቅም
| |
84
| እቴነሽ ይማም |
ወ
|
50
|
አይታወቅም
| |
85
| ወርቄ አበበ |
ወ
|
19
|
አይታወቅም
| |
86
| ፈቃዱ ደግፌ |
ወ
|
27
|
አይታወቅም
| |
87
| ሸምሱ ካሊድ |
ወ
|
25
|
አይታወቅም
| |
88
| አብዱዋሂደ አህመዲን |
ወ
|
30
|
አይታወቅም
| |
89
| ታከለ ደበሌ |
ወ
|
20
|
አይታወቅም
| |
90
| ታደሰ ፌይሳ |
ወ
|
38
|
አይታወቅም
| |
91
| ሶሎሞን ተስፋዬ |
ወ
|
25
|
አይታወቅም
| |
92
| ቅጣው ወርቁ |
ወ
|
25
|
አይታወቅም
| |
93
| ደስታ ነጋሽ |
ወ
|
30
|
አይታወቅም
| |
94
| ይለፍ ነጋ |
ወ
|
15
|
አይታወቅም
| |
95
| ዮሀንስ ኃይሌ |
ወ
|
20
|
አይታወቅም
| |
96
| በኃይሉ ብርሀኑ |
ወ
|
30
|
አይታወቅም
| |
97
| ሙሉ ሶሬሳ |
ወ
|
50
|
አይታወቅም
| |
98
| የቤት እመቤት |
አይታወቅም
| |||
99
| ቴዎድሮስ |
ወ
|
23
|
አይታወቅም
| |
100
| ጫማ ሰሪ |
ወ
|
ጫማ ሰሪ
| ||
101
| በኃይሉ ብርሃኔ |
ወ
|
30
|
አይታወቅም
| |
102
| ሙሉ ሶሬሳ |
ወ
|
50
|
የቤት እመቤት
| |
103
| ቴዎድሮስ ኃይሌ |
ወ
|
23
|
ጫማ ሻጭ
| |
104
| ደጄኔ ይልማ |
ወ
|
18
|
መጋዝን ጠባቂ
| |
105
| ኡጋሁን ወልደገብርኤል |
ወ
|
18
|
ተማሪ
| |
106
| ደረጀ ማሞ |
ወ
|
27
|
አናጺ
| |
107
| ረጋሳ ፈይሳ |
ወ
|
55
|
ላውንድሪ ሰራተኛ
| |
108
| ቴዎድሮስ ገብረዎልድ |
ወ
|
28
|
የግል ንግድ
| |
109
| መኮንን ገ/እግዚአብሄር |
ወ
|
20
|
መካኒክ
| |
110
| ኤሊያስ ገ/ጊዮርጊስ |
ወ
|
23
|
ተማሪ
| |
110
| አብርሀም መኮንን |
ወ
|
21
|
የቀን ሰራተኛ
| |
111
| ጥሩወርቅ ገ/ጻድቅ |
ሴ
|
41
|
የቤት እመቤት
| |
112
| ሄኖክ መኮንን |
ወ
|
28
|
አይታወቅም
| |
113
| ጌቱ ምሀትተ |
ወ
|
24
|
አይታወቅም
| |
114
| ክብነሽ ታደሰ |
ሴ
|
52
|
አይታወቅም
| |
115
| መሳይ ስጦታው |
ወ
|
29
|
የግል ንግድ
| |
116
| ሙሉአለም ወይሳ |
ሴ
|
15
|
አይታወቅም
| |
117
| አያልሰው ማሞ |
ወ
|
23
|
አይታወቅም
| |
118
| ስንታየሁ መለሰ |
ወ
|
24
|
የቀን ሰራተኛ
| |
119
| ጸዳለ ቢራ |
ሴ
|
50
|
የቤት እመቤት
| |
120
| አባይነህ ሰራሴድ |
ወ
|
35
|
ልብስ ሰፊ
| |
121
| ፍቅረማርያም ተሊላ |
ወ
|
18
|
ሾፌር
| |
122
| አለማየሁ ገርባ |
ወ
|
26
|
አይታወቅም
| |
124
| ጆርጅ አበበ |
ወ
|
36
|
የግል ትራንስፖርት
| |
125
| ሀብታሙ ዘገየ |
ወ
|
16
|
ተማሪ
| |
126
| ምትኩ ገ/ስላሴ |
ወ
|
24
|
ተማሪ
| |
127
| ትዕዛዙ መኩሪያ |
ወ
|
24
|
የግል ንግድ
| |
128
| ፈቃዱ ዳልጌ |
ወ
|
36
|
ልብስ ሰፊ
| |
129
| ሸዋጋ ወ/ጊዮርጊስ |
ወ
|
38
|
የቀን ሰራተኛ
| |
130
| አለማየሁ ዘውዴ |
ወ
|
32
|
የቴክስታይል ሰራተኛ
| |
131
| ዘላለም ገ/ጻድቅ |
ወ
|
31
|
የታክሲ ሾፌር
| |
132
| መቆያ ታደሰ |
ሴ
|
19
|
ተማሪ
| |
133
| ሀይልየ ሁሴን |
ወ
|
19
|
ተማሪ
| |
134
| ፍስሀ ገ/ጻድቅ |
ሴ
|
23
|
የፖሊስ ተቀጣሪ
| |
135
| ወጋየሁ አርጋው |
ወ
|
26
|
ስራ ፈላጊ
| |
136
| መላኩ ከበደ |
ወ
|
19
|
አይታወቅም
| |
137
| አባይነህ ኦራ |
ወ
|
25
|
ልብስ ሰፊ
| |
138
| አበበች ሆለቱ |
ሴ
|
50
|
የቤት እመቤት
| |
139
| ደመቀ ጀንበሬ |
ወ
|
30
|
አርሶ አደር
| |
140
| ክንዴ ወረሱ |
ወ
|
22
|
ስራ ፈላጊ 141
| |
141
| እንዳለ ገ/መድህን |
ወ
|
23
|
የግል ንግድ
| |
142
| አለማየሁ ወልዴ |
ወ
|
24
|
መምህር
| |
143
| ብስራት ደምሴ |
ወ
|
24
|
መኪና አስመጭ
| |
144
| መስፍን ጊዮርጊስ |
ወ
|
23
|
የግል ንግድ
| |
145
| ወሎ ዳሪ |
ወ
|
18
|
የግል ንግድ
| |
146
| በሀይሉ ገ/መድህን |
ወ
|
20
|
የግል ንግድ
| |
147
| ሲራጂ ኑሩ ሰይድ |
ወ
|
18
|
ተማሪ
| |
148
| እዮብ ገ/መድህን |
ወ
|
25
|
ተማሪ
| |
149
| ዳንኤል ሙሉጌታ |
ወ
|
25
|
የቀን ሰራተኛ
| |
150
| ቴዎድሮስ ደገፋ |
ወ
|
25
|
የጫማ ፋብሪካ ሰራተኛ
| |
151
| ጋሻው ሙሉጌታ |
ወ
|
24
|
ተማሪ
| |
152
| ከበደ ኦርቄ |
ወ
|
22
|
ተማሪ
| |
153
| ለሊሳ ፋጤሳ |
ወ
|
21
|
ተማሪ
| |
154
| ጃገማ ባሻ |
ወ
|
20
|
ተማሪ
| |
155
| ደበላ ጉታ |
ወ
|
15
|
ተማሪ
| |
156
| መላኩ ፈይሳ |
ወ
|
16
|
ተማሪ
| |
157
| እልፍነሽ ተክሌ |
ሰ
|
45
|
አይታወቅም
| |
158
| ሀሰን ዱላ |
ወ
|
64
|
አይታወቅም
| |
159
| ሁሴን ሀሰን ዱላ |
ወ
|
25
|
አይታወቅም
| |
160
| ደጀኔ ደምሴ |
ወ
|
15
|
አይታወቅም
| |
161
| ዘመድኩን አግደው |
ወ
|
18
|
አይታወቅም
| |
162
| ጌታቸው ተረፈ |
ወ
|
16
|
አይታወቅም
| |
163
| ደለለኝ አለሙ |
ወ
|
20
|
አይታወቅም
| |
164
| ዩሱፍ ኡመር |
ወ
|
20
|
አይታወቅም
| |
165
| መኩሪያ ተበጀ |
ወ
|
22
|
አይታወቅም
| |
166
| ባድሜ ተሻማሁ |
ወ
|
20
|
አይታወቅም
| |
167
| አምባው ጌታሁን |
ወ
|
38
|
አይታወቅም
| |
168
| ተሾመ ኪዳኔ |
ወ
|
65
|
የጤና ባለሙያ
| |
169
| ዮሴፍ ረጋሳ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
170
| አብዩ ንጉሴ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
171
| ታደለ በሀጋ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
172
| ኤፍሬም ሻፊ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
173
| አበበ ሀማ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
174
| ገብሬ ሞላ |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
175
| ሰይዴ ኑረዲን |
ወ
|
አይታወቅም
| ||
176
| እንየው ጸጋዬ |
ወ
|
32
|
እረዳት ትራንስፖርት
| |
177
| አብዱራህማን ፈረጅ |
ወ
|
32
|
የእንጨት ስራ ባለሙያ
| |
178
| አምባው ብጡል |
ወ
|
60
|
የቆዳ ፋብሪካ ሰራተኛ
| |
179
| አብዱልመናን ሁሴን |
ወ
|
28
|
የግል ንግድ
| |
180
| ጅግሳ ሰጠኝ |
ወ
|
18
|
ተማሪ
| |
181
| አሰፋ ነጋሳ |
ወ
|
33
|
አናጺ
| |
182
| ከተማ ኡንኮ |
ወ
|
23
|
ልብስ ሰፊ
| |
183
| ክብረት እልፍነህ |
ወ
|
48
|
የጥበቃ ሰራተኛ
| |
184
| እዮብ ዘመድኩን |
ወ
|
24
|
የግል ንግድ
| |
185
| ተስፋዬ መንገሻ |
ወ
|
15
|
የግል ንግድ
| |
186
| ካፒቴን ደበሳ ቶሎሳ |
ወ
|
58
|
የግል ንግድ
| |
187
| ትንሳኤ ዘገየ |
ወ
|
14
|
ልብስ ሰፊ
| |
188
| ኪዳና ሹክሩ |
ወ
|
25
|
የቀን ሰራተኛ
| |
189
| አንዷለም ሺበለው |
ወ
|
16
|
ተማሪ
| |
190
| አዲሱ ተስፋሁን |
ወ
|
19
|
የግል ንግድ
| |
191
| ካሳ በየነ |
ወ
|
28
|
ልብስ ሽያጭ
| |
192
| ይታገሱ ሲሳይ |
ወ
|
22
|
አይታወቅም
| |
የጸጥታ ኃይሎች እርስ በእርስ ባደረጉት የተኩስ ልውውጥ በጥይት የተገደሉ ሰዎች፣
| |||||
193
| ነጋ ገብሬ |
ወ
| |||
194
| ጀበና ደሳለኝ |
ወ
| |||
195
| ሙሊታ ኢርኮ |
ወ
| |||
196
| የሃንስ ሶሎሞን |
ወ
| |||
197 | አሸናፊ ደሳለኝ |
ወ
| |||
198
| ፈይሳ ገ/መንፈስ |
ወ
| |||
በመቶዎቹ የሚቆጠሩትን የግድያ ሰለባዎች፣ አካለ ጎደሎዎች፣ ቁስለኞች፣ በኃይል የተመቱትንና ሰውነታቸው በጥይት የተበሳሱትን ሁሉ አስታውሳለሁ፡፡
|
እ.ኤ.አኖቬምበር 2/2005ከቃሊቲእስርቤትለማምለጥሲሞክሩበታጣቂዎችበተከፈተተኩስበጥይትተደብድበውያለቁሰዎችስምዝርዝር፣
ተ.ቁ
|
ስም
|
ጾታ
|
የተከሰሱበት ጥፋት፣
|
1
| ጠይብ ሸምሱ መሀመድ |
ወ
| ለትጥቅ አመጽ በማነሳሳት |
2
| ሳሊ ከበደ |
ወ
| ምንም ዓይነት ክስ አልተጠቀሰም |
3
| ሰፊው እንድሪስ ታፈሰ |
ወ
| በአስገድዶ መድፈር |
4
| ዘገዬ ተንኮሉ በላይ |
ወ
| በዝርፊያ ወንጀል |
5
| ቢያድግልኝ ታመነ |
ወ
| የተወነጀሉበት ያልታወቀ |
6
| ገብሬ መስፍን ዳኘ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
7
| በቀለ አብርሃም ታዬ |
ወ
| በህዝብ ላይ ሁከት በመፍጠር |
8
| ጉታ ሞላ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
9
| ኩርፋ መልካ ተሊላ |
ወ
| በማስፈራራት ወንጀል |
10
| በጋሻው ተረፈ ጉደታ |
ወ
| የህዝብን ሰላም በማደፍረስ ወንጀል |
12
| አብደልወሃብ አህመዲን |
ወ
| በዘርፊያ ወንጀል |
13
| ተስፋዬ አብይ ሙሉጌታ |
ወ
| ለትጥቅ አመጽ በማነሳሳት |
14
| አዳነ ቢረዳ |
ወ
| በነፍስ ማጥፋት ወንጀል |
15
| ይርዳው ከርሴማ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
16
| ባልቻ አለሙ ረጋሳ |
ወ
| በዝርፊያ ወንጀል |
17
| አቡሽ በለው ወዳጆ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
18
| ዋለልኝ ታምሬ በላይ |
ወ
| በአስገድዶ መድፈር |
19
| ቸርነት ኃይሌ ቶላ |
ወ
| በዝርፊያ ወንጀል |
20
| ተማም ሸምሱ ጎሌ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
21
| ገብየሁ በቀለ አለነ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
22
| ዳንኤል ታዬ ለኩ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
23
| መሀመድ ቱጂ ቀኔ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
24
| አብዱ ነጂብ ኑር |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
25
| የማታው ሰርቤሎ |
ወ
| በአስገድዶ መድፈር |
26
| ፍቅሩ ናትናኤል ሰውነህ |
ወ
| በማስፈራራት ወንጀል |
27
| ሙኒር ከሊል አደም |
ወ
| በህዝብ ላይ ሁከት በመፍጠር |
28
| ኃይማኖት በድሉ ተሸመ |
ወ
| ጽንፈኝትን በማራመድ |
29
| ተስፋዬ ክብሮም ተኬ |
ወ
| በዥርፊያ ወንጀል |
30
| ወርቅነህ ተፈራ ሁንዴ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
31
| ሲሳይ ምትኩ ሁነኛ |
ወ
| በማጭበርበር ወንጀል |
32
| ሙሉነህ አይናለም ማሞ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
33
| ታደሰ ሩፌ የኔነህ |
ወ
| በማስፈራራት ወንጀል |
34
| አንተነህ በየቻ ቁበታ |
ወ
| ለትጥቅ አመጽ በማነሳሳት |
35
| ዘሪሁን መርሳ |
ወ
| በንብረት ላይ ጉዳት በማድረስ ወንወጀል |
36
| ወጋየሁ ዘሪሁን አስፋው |
ወ
| በዝርፊያ ወንጀል |
37
| በከልካይ ታምሩ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
38
| የራስወርቅ አንተነህ |
ወ
| በማጭበርበር ወንጀል |
39
| ባዝዘው ብርሀኑ |
ወ
| ግብረሰዶም በመፈጸም ድርጊት |
40
| ሶሎሞን እዮብ ጉታ |
ወ
| በአስገድዶ መድፈር ወንጀል |
41
| አሳዩ ምትኩ አራጌ |
ወ
| በማስፈራራት ወንወጀል |
42
| ጋሜ ኃይሉ ዘገዬ |
ወ
| በህዝብ ላይ ሁከት በመፍጠር |
43
| ማሩ እናውጋው ድንበሬ |
ወ
| በአስገድዶ መድፈር ወንጀል |
44
| እጂጉ ምናለ |
ወ
| በግድያ ሙከራ ወንጀል |
45
| ኃይሉ ቦስኔ ሀቢብ |
ወ
| የተቀደሰን ቦታ በማራከስ |
46
| ጥላሁን መሰረት |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
47
| ንጉሴ በላይነህ |
ወ
| በዝርፊያ ወንጀል |
48
| አሸናፊ አበባው |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
49
| ፈለቀ ድንቄ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
50
| ጀንበሬ ድንቅነህ ቢለው |
ወ
| በህዝብ ላይ ሁከት በመፍጠር |
51
| ቶሎሳ ወርቁ ደበበ |
ወ
| የዝርፊያ ወንጀል |
52
| መካሻ በላይነህ ታምሩ |
ወ
| የህዝብን ሰላም በማደፍረስ |
53
| ይፍሩ አደራው |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
54
| ፋንታሁን ዳኘ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
55
| ጥበቤ ዋቀኔ ቱፋ |
ወ
| ለትጥቅ አመጽ በማነሳሳት |
56
| ሶሎሞን ገብረአምላክ |
ወ
| የህዝብን ሰላም በማደፍረስ |
57
| ባንጃው ቹቹ ካሳሁን |
ወ
| በዝርፊያ ወንጀል |
58
| ደመቀ አበጀ |
ወ
| በግድያ ሙከራ ወንጀል |
59
| እንዳለ እውነቴ መንግስቴ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
60
| አለማየሁ ጋርባ |
ወ
| እ.ኤ.አ በ2004 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አመጽ ጋር በተያያዘ መልኩ በቁጥጥር የዋሉ |
61
| ሞርቆታ ኢዶሳ |
ወ
| የተወነጀሉበት ምክንያት ያልታወቀ |
ለምዘገባ፣ በዚህ እልቂት ላይ ተዋንያን የነበሩ 237 የተረጋገጠ የፖሊስ እና የደህንነት አባላት ዝርዝርን የያዘ ሰነድ ተቀምጧል፡፡
የኔሰው ገብሬን አስታውሳለሁ!
እ.ኤ.አ በ11/11/11 የኔሰው ገብሬ የተባለ የ29 ዓመት መምህር እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች በደቡብ ኢትዮጵያ በዳውሮ ዞን በተርጫ ከተማ ከህዝብ መሰብሰቢያ ዳራሽ ፊት ለፊት እሳት በመለኮስ እራሱን በእሳት አያይዟል፡፡ ለሶስት ቀናት ቆስሎ ከቆየ በኋላ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል፡፡ እራሱን በእሳት ከማያያዙ በፊት የኔሰው ከህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውጭ ለተሰበሰበ ህዝብ እንዲህ የሚል ንግግር አሰምቶ ነበር፣ “በእኩልነት ላይ ባልተመሰረተ አስተዳደር እና ፍትህ በሌለበት እንዲሁም የሰብአዊ መብት በማይከበርበት አገር ውስጥ እራሴን ለመስዋዕትነት አቀርባለሁ፣ ይህንንም በማድረጌ ወጣቱ ትውልድ ነጻ ይወጣል፡፡” የአትዮጵያ ጀግናዉ የእኔሰው ገብሬን አስታውሳለሁ…
“ገዳዮችን አስታውሳለሁ፣ የግድያ ሰለባዎችንም አስታውሳለሁ፣ ለትግሌ የሚያግዙ አንድ ሺ እና ከዚያ በላይ ያሉ አሳማኝ ምክንያቶች እና ተስፋ ቢኖረኝም፡፡ ባስታወስኩ ቁጥር ተስፋየ ይሟጠጣል፣ ያንን ድርጊት ባስታውስኩ ቁጥር ደግሞ ተስፋቢስነቴን የማስወገድ ኃላፊነት እንዳለብኝ እገነዘበላሁ፣ ተስፋ ከተስፋቢስነት በላይ ነው፡፡“ ይላል ኤሊ ዊሴል!
**ለጥቃቱ ሰለባዎች ተጨማሪ መረጃ ይሆን ዘንድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆኑት ያሬድ ኃ/ማርያም እ.ኤ.አ ሜይ 15/2006 “በሰው ልጆች ላይ የተፈጸመ ወንጀል በኢትዮጵያ፣ የጁንና ኖቬምበር 2005የአዲስ አበባው ዕልቂት“ በሚል ርዕስ ለአውሮፓ ህብረት ፓርላሜንት ለልማትና ውጭ ጉዳዮች እና ለሰብአዊ መብቶች ንዑስ ኮሚቴ አስቸኳይ ጥምር ጉባኤ የቃረቡትን ምስክርነት ይመለከቷል፡፡
***የመርማሪ ኮሚሽኑ ሪፖርት ሙሉ በሙሉ የጥቃቱ ሰለባዎችን ነጻ ሲያወጣ አጠቃላይ ኃላፊነቱን ግን በፖሊስና ታጣቂ ኃይሎች ላይ ደፍድፎታል፡፡ መርማሪ ኮሚሽኑ አስተያየቱን በመቀጠል እንደሚከተለው አጠቃሎታል፣ “በተቃዋሚዎቹ የተጎዳ ንብረት የለም፣ በመንግስት በሞኖፖል በተያዘው መገናኛ ብዙሀን እንደተለፈፈው ጥቂት ተቃዋሚዎች የእጅ ቦንቦችንና ጠመንጃዎችን ታጥቀዋል እንደሚለው ሳይሆን በተቃራኒው የእጅ ቦንብ እና ጠብመንጃ የታጠቀ አንድም የተቀዋሚ አባል የለም፣ በመንግስት ታጣቂ ኃይሎች የተከፈተው ተኩስ ሰላማዊ ሰልፈኞችን ለመበተን ሳይሆን በተቃራኒው የሰልፈኞችን ጭንቅላትና ደረት ለመበርቀስ ዒላማ ያደረገ ነበር፡፡” የመርማሪ ኮሚሽኑ የ193 የእልቂቱ ሰለባዎችን ስም ዝርዝር የያዘ ሰነድ የሚያካትተው እ.ኤ.አ ከጁን 6 – 8 እና ከኖቬምበር 1- 4/2005 በዚህ ጊዜ ብቻ ያለውን ድርጊት እንዲያጣራ ለአጣሪ ኮሚሽኑ የተሰጠው ስልጣን ነበር፡፡ አጣሪ ኮሚሽኑ ግን በፓርላማው ከተሰጠው የጊዜ ገደብ ውጭ ከህግ ውጭ በመንግስት የፖሊስና የደህንነት ኃይሎች የተፈጸሙ ግድያዎችን ስም ዝዝዝር ያገኘ ቢሆንም እነዚህ ግድያዎች ኮሚሽኑ እንዲያጣራ ተለይቶ ከተሰጠው ጊዜ ውጭ በመሆናቸ ለህዝብ ይፋ ሳያደርገው ቀርቷል፡፡
No comments:
Post a Comment