ከቴድሮስ ሐይሌ(tadyha@gmail.com)
የደርጉ አብዮት ካፈራቸው መንጋ የገበሬ ማህበር ካድሬዎች ውስጥ በገራገርነቱ የሚታወቀው የእናርጅ እናውጋ ገበሬ ማህበር ሊቀመንበር የነበረው ጓድ ቆምጫምባው በአንድ ወቅት ከጋዜጠኛ የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም እንዴት ታየዋለህ የሚል ጥያቄ ቢቀርብለት የጎሪጥ ነው የማየው ሲል መልስ ሰጥቷል እየተባለ በደርጉ የካድሬዎች ንቃት ላይ ለሚደረገው ስላቅ የሚጠቀስ ምሳሌ ሆኖ ስንደመምበት ኖረናል ።
መቼም ከገራገርና ከጀዝባ እበላባይ ካድሬና ሹምባሽ በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንኳ መላቀቀቅ አቅቶን ከትላንት ተራ መሃይም የገበሬ ማህበር መሪ የማይሻል –ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
No comments:
Post a Comment