Tuesday, October 8, 2013

ከሜዲትራንያኑ የባህር አደጋ የተረፈው ኢትዮጵያዊ አጭር የቪዲዮ ምስክርነት

Sened Gebretsadik

ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ የሰሃራ በረሃን አቋርጠው በሊቢያ ወደ ጣሊያን ከሚሄዱትና፤ ከሰሞኑ አደጋ ከተረፉት ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መካከል አንዱን አነጋግሮታል። አጭር ምስክርነቱን እናካፍላችሁ። ይህ ቃለ ምልልስ በሰሞኑ በላምፔዱዛ ያለቁትን ወገኖች ሱማሊያውያን እና ኤርትራውያን ብቻ ናቸው የሚለውን ስህተት መሆኑን የሚያጠናክር፤ ዘ-ሐበሻ ኤርትራውያን ነን የሚሉት ኢትዮጵያውያንም ናቸውና በአደጋው የኢትዮጵያውያንም ሕይወት ጠፍቷል የሚለውን መረጃ የሚያጠነክር ነው፦

No comments:

Post a Comment