ኢንጂነር ይልቃል ከአገር እንዳይወጡ ተከለከሉ፣ አቶ በላይ ፍቃዱ ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እንደገና ከአገር እንዳይወጣ ተከለከለ። ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ፣ አገር ዉስጥ ለሚደርገዉ ሰላማዊ የምርጫ ዘመቻ ከኢትዮጵያዉያን የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብና በአገር ቤት ስላለው ስትግል ማብርሪያ ለመስጠት በዲሲ፣ ቦስተን፣ ቺካጎ፣ ሲያትል በመሳሰሉት ከተሞች ስብሰባ ለመካፈል ነበር ወደ አሜሪካ ሊመጣ የነበረው።

ተወዳጁ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመነበር የነበሩት አቶ በላይ ፍቃዱ ከወራት በፊት በነበረ እቅድ መሰረት ለተወሰኑ ሳምንታት በአሜሪካ ቆይታ አድርገው ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል።
ኢንጂነር ይልቃል ከአገር እንዳይወጣ ሲከለክል ይሄ ሁለተኛ ሲሆን፣ ሕወሃት የዜጎች ሰብዓዊ መብት ረጋጭ መሆኑ ከሚያሳዩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ማስረጃዎች መካከል ይሄም አንዱ ነው።
No comments:
Post a Comment