Monday, October 14, 2013

Hiber Radio: “ተስፋዬ የወያኔን ዓላማ ለማሳካት ኢትዮጵያውያንን ለማጋጨትና በተወሰኑ የኦነግ ሰዎች ሞገስ ለማግኘት ሆን ብሎ እየሰራ ነው” ዳኛ ወ/ሚካኤል ቃለምልልስ

 ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2006 ፕሮግራም 
<.. . በኤርትራ በኩል ትግል አያዋጣም የሚሉት በሌላ በኩል ለምን አያሳዩንም? እነዚህ በፊትም ሲቃወሙ የነበሩ ስራቸው መቃወም ብቻ ነው? በአሁኑ ወቅት በኤርትራ ካልሆነ በየት በኩል ነው ትግል የሚያዋጣው?
..ተስፋዬ የወያኔን ዓላማ ለማሳካት ኢትዮጵያውያንን ለማጋጨትና በተወሰኑ የኦነግ ሰዎች ሞገስ ለማግኘት ሆን ብሎ እየሰራ ነው።ለሻዕቢያ የሚሰልለው ግን…> ከዳኛ ወ/ሚካኤል መሸሻ ጋር ካደረግነው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

(ዻኛ ወ/ሚካኤል መሸሻን በስፋት አወያ ተናቸዋል። ያዳምጡ)
<<… የአቶ ስብሃት አጃቢዎች ለማምለጥ የፈለጉት አቶ ስብሃት ፖሊስ ከመጣ እንደሚታሰሩ ስለፈለጉ ነው። ነገር ግን…>አክቲቪስት መስፍን አስፋው ትላንት አቶ ስብሃት እና አጃቢዎቻቸው ስለ ፈጸሙት ጥቃት ለህብር ከሰጠው ምስክርነት )
<<..በዋልያዎቹ ላይ ናይጄሪያ በጎል ብልጫ ቢያሸንፉም እኛ ግን አሸንፈናል። ዘረኝነት ተሸንፏል። ለሃያ ሁለት ዓመታት ስርዓቱ ኢትዮጵያውያን ተነጣጥለው እንዲቆሙ የሰራው መርዝ በአደባባይ ሕዝቡ ለአገሩ በአንድነት ቆሟል..>> የህብር ምልከታ
ልዩ የስፖርት ዘገባ
ህወሃት ለይስሙላ ስልጣን ለሶስተኛ ጊዜ ከኦሮሞ ብሄር ያስቀመጣቸው ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የሹመት ሒደት ሲቃኝ
በቬጋስ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት እንቅስቃሴን ለመደገፍ ስለ ተጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ቃለ መጠይቅ
(ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን)
ዜናዎቻችን
በጣሊያን የወደብ ዳርቻ በድጋሚ ጀልባ ሰጥሞ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ስደተኞች ሞቱ
ኤርትራ ባለፈው ሳምን የቱ ዜጎቿን አስከሬን ጠየቀች
የጋዜጠኛ ርዮት እህት የማረሚያ ቤቱን ይቅርታ ጠይቂ እንደማትቀበል ገለጸች
አሜሪካ ለግብጽ የምትሰጠውን ወታደራዊ ዕርዳታ አቋርጣ ለኢትዮጵያ ለማሳደግ ማሰቧ ተገለጸ
አቶ ስብሃት ነጋና አጃቢዎቻቸው ከአሜሪካ ሳይወጡ ለፍርድ ለማቅረብ ጥረት ተጀመረ
ታዋቂ ኢትዮጵያውያን የሕግ ባለሙያዎች ጉዳዩን ለመያዝ ተዘጋጅተዋል
የኢትዮጵያ ብ/ቡድን በመልሱ ጨዋታ ናይጄሪያን ማሸነፍ ግዴታው ነው
ሌሎችም ዜናዎች አሉን

No comments:

Post a Comment