ለአንድ ህዝብ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ የዲሞክራሲያዊ ስርአት
ለምሳሌ በሰብኣዊ መብት፣በመልካም አስተዳደር፣በህግ የበላይነትና የዜጎች እኩልነት የመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ መጥነኛም ሆነ ጥልቅ ግንዛቤ እንዳያገኝና እንዳይኖረው ተግተው በመስራት ህዝቡ በዲሞክራሲያዊ ስርአቱ ግንባታ ላይ ምንም አይነት ተሳትፎ እንዳይኖረው ማድረግ የህውሃት ተግባር ከሆን አመት አመታትን እየወለዱ አለፉ::
ስለ ሰብኣዊ መብት ፣መልካም አስተዳደር ፣የህግ የበላይነትን ለህዝቡ በማስተማርና በማስረፅ ላይ የተሰማሩትን መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ነፃ ጋዜጦች፣ የራዲዮና የቴሌ ፕሮግራሞችን ሆን ብሎ የተለያዩ አፋኝና ሰንካላ ( የብዙሀኑን መብት የሚያቀጭጩ የሌቦችንና የጥቂቶችን ቡድኖችን ስልጣን የሚያፋፋ) ህጎችንና መመሪያዎችን አውጥቶ ለህዝቡ እንዳይደርሱ ማድርግ በተጨማሪም በከፍተኛ ወጪ በማፍሰስ ከሀገር ውጨ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚያስተላልፉዋቸውን ጋዜጦች፣የራዲዮና የቴሌ ፕሮግራሞችን ማፈንና ከነዚህም ድርጅቶች ጋር የሚሰሩትን ግለሰቦች ኮተት የሆነ የውሸት ክሶች በመደርደር በአሸባሪነት እየከሰሰ ህዝቡ መብቶቹን እንዳያውቅና እንዳይጠቅም አድርጎዋል የህውሃት ተግባር ከሆን አመት አመታትን እየወለዱ አለፉ:: ::ለምሳሌ በሰብኣዊ መብት፣በመልካም አስተዳደር፣በህግ የበላይነትና የዜጎች እኩልነት የመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ መጥነኛም ሆነ ጥልቅ ግንዛቤ እንዳያገኝና እንዳይኖረው ተግተው በመስራት ህዝቡ በዲሞክራሲያዊ ስርአቱ ግንባታ ላይ ምንም አይነት ተሳትፎ እንዳይኖረው ማድረግ የህውሃት ተግባር ከሆን አመት አመታትን እየወለዱ አለፉ::
የኢትዮጵያን ህዝብ የሀገር የመሬትና የንብረት አልባ አድርጎ የወያኔ አባላት ብቻ የመሬትና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ ማድርግ፣ ሀገርንና መሬትን ለባእዳን መሸጥና ለጎረቤት ሀገሮችም ትላልቅ መሬቶችን ቆርሶ በመስጥትን በመሸጥ አሳልፎ መስጠት እኛ በቅርጽና በመጠን የምናውቃትን ታሪካዊ ኢትዮጵያን ማጥፋት፣ህዝቡም በሀገሩ ላይ ስለ መሬት እንዳይጥይቅ በጠመንጃ ማስፈራራት፣ምንም እንደማያመጣ በጥጋብና በስድብ ንቀቱን መግለፅ የህውሃት ተግባር ከሆን አመት አመታትን እየወለዱ አለፉ::
ሌላው የወያኔ ቡድን የኢትዮጵያን ታሪክ መካድ፣ አሳፋሪ በሆነ መልኩ ማቅረብ፣ታሪክን መበረዝ፣ የፈጠራ ታሪክ መፍጠር የህውሃት ተግባር ከሆን አመት አመታትን እየወለዱ አለፉ::
የኢትዮጵያን ህዝብ ባህል፣ ስብእና፣ ዕምነት፣ኩራት፣ ማንነት፣ ብሄራዊ እሴቱን፣ አንድነቱንና ብሄራዊ መገለጫዎቹን ማጥፋት የህውሃት ተግባር ከሆን አመት አመታትን እየወለዱ አለፉ::
የኢትዮጵያን ታራክ የወያኔን ታሪክ ብቻ አድርጎ በካድሬዎቹና ለሆዳቸው ባደሩ ተራ ግለሰቦች ገንዘብ ከፍሎ ማፃፍ የህውሃት ተግባር ከሆን አመት አመታትን እየወለዱ አለፉ::
ልክ እንደ ውጭ ጠላቶቻችን ኢትዮጵያዊነትን ማዋረድ፣ ማጥላላት፣ማናናቅና የመሳሰሉትን አስነዋሪ የቅጥረኝነቱን ተግባር እየፈፀመ እየኖረ ነው ይህም የህውሃት ተግባር ከሆን አመት አመታትን እየወለዱ አለፉ::
አያሌ ችግሮችን አሁንም እየፈፅመ ይገኛል::
በቃን ልንለው አሁን ግን ግድ ይላል!!!
ከሰብኣዊ
No comments:
Post a Comment