* ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ም/ዲንና የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት ሹፌር መካከል በመኖርያ ቤት መሬት ጉዳይ በተፈጠረ የግል ፀብ ም/ዲኑ የአኝዋኩን ተወላጅ ሹፌር እጅ በጥይት መምታታቸውን አምነው ተናግረዋል ። ከዛ በኋላ ግጭቱ ከግለሰቦች ወደ ተማሪዎች የቡድን ፀብ ተጠናከረ ።
* በግጭቱ የተነሳ ቆስሎ የነበረ አንድ ወጣት በሆስፒታል ሲታከም ቆይቶ ህይወቱ በማለፉ የወጣቱ ወንድም ትምህርት ላይ ያሉ የአኝዋክ ተማሪዎች ላይ ቦንብ በመወርወር ብዙዎችን አቆሰለ ።
* የአኝዋክ ተወላጆች የታጠቁ ባለመሆናቸው ከፍተኛ ጉዳት እና የንብረት መውደም ደርሶባቸዋል ።
* የኑዌር ተወላጅ የሆነው የእስር ቤት ጠባቂ ወደ እስር ቤቱ በመዝለቅ 8 የአኝዋክ እስረኞችን
( የጋንቤላ ነዋሪዎች በስመ ኢንቨስትመንት ከመሬታቸው በተፈናቀሉበት ወቅት ከቦታው የተፈናቀሉት ነዋሪዎች መሬታችንን አንሰጥም በማለታቸው በወያኔ ፌደራል ፓሊሶች ከ420 በላይ በግፍ መገደላቸውን የሚታወስ ነው ። በወቅቱ ተይዘው ለእስር የተዳረጉ በርካታ እንደመሆናቸው መጠን በትላንት እለት ህይወታቸውን ያጡት እነዛው በግፍ የታሰሩት የጋንቤላ ነዋሪዎች ናቸው ተብሎ ይታመናል ) ገሏል ። ክፉኛም የቆሰሉ አሉ።

* የኑዌር ተወላጆች ከደቡብ ሱዳን በስደት በመምጣት በአካባቢው የሚኖሩ እና በርካታ ትጥቅ ያላቸውም ናቸው ።
ሲጀመር እስር ቤቱ በኑዌር ተወላጆች መጠበቁ ለምን ይሆን ? የኑዌር ተወላጆቹን አይዟችሁ ያላቸውስ ማነው ?
No comments:
Post a Comment