Monday, December 21, 2015

የዲሞክራሲ መብት መሳሳት ጭምር ነው!!!

 ግርማ ሠይፉ ማሩ 
girmaseifu32@yahoo.com
 ሰሞኑን በሀገራቸን ያሇው ትኩሳት በኦሮሚያ ክሌሌ የተከሰተው በአብዛኛው ተማሪውን ያሳተፈው “እንቢ የተቀናጀ ማስተር ፕሊን” በሚሌ የተነሳው ንቅናቄ ነው፡፡ ሇዚህ ንቅናቂ መንሰዔ ናቸው በሚሌ የኦሮሚያ ክሌሌ እና የፌዳራሌ መንግስቱ ከፍተኛ የኦህዳዴ ሾሞች መግሇጫ እየሰጡ ይገኛሌ፡፡ በእነሱ መግሇጫ መሰረት ዯግሞ ጥያቄው ከዚህም አሌፎ የመሌካም አሰተዲዯር ጭምር መሆኑን አምነዋሌ፡፡ ሁሊችንም እንዯምናሰተውሇው ኦህዳዴ ውስጥ የሚታየው ከፍተኛ የተማረ የሰው ኃይሌ እጥረት ከተወሰኑ ሰዎች ውጭ ሇማየት እዴሌ አሌሰጠንም፡፡ ይህ ባጠቃሊይ በኢህአዳግ ውስጥ ያሇ ችግር ነው፡፡ የዚህ ችግር ምንጭ ገዢው ፓርቲ የሚከተሇው መስመር ሇተማረ ቀርቶ ሇሚያመዛዝን ሰው እንኳን ምቾት የሚሰጥ አሇመሆኑ ነው፡፡ ኤርሚያ ሇገሠ የሚባሇው የቀዴሞ ኢሕዳግ ሹም ሂሣብ ተምረህ እንዳት ኢህአዳግ ሆንክ? የሚሌ ጥያቄ እንዯቀረበሇት ሰምቻሇሁ፡፡
ይህን ሇዛሬ እንሇፈው፡፡ ሰሞኑን በተፈጠረው ንቅናቄ ሁሇት ጎራ ተፈጥሮዋሌ፡፡ አንደ መንግስት ያወጣውን የተቀናጀ ፕሊን እንዯወረዯ ዯጋፊ ሲሆን ላሊው ዯግሞ እንዯወረዯ ተቃዋሚ፡፡ ከዚህ ውጭ ሃሳብ መያዝ በሁሇቱም መስመር “ፀረ ህዝብ” በሚሌ ያስፈርጃሌ፡፡ ይህ ፅንፍ ግን ፀረ ኃሳብ በመሆኑ፣ በእኔ እምነት ተቀባይነት የሇውም፡፡ በዚህ ጉዲይ ዙሪያ የግላን ሃሳብ ሊክፍሊችሁ የወዯዴኩት እዚህም እዚያም በፌስ ቡክ የሰጠሁትን ሃሳብ ሇማጠናከር ጭምር ነው፡፡ በእኔ እምነት አሁን የተፈጠረው ችግር የኢህአዳግ እና በሽግግር ጊዜ ጀምሮ ኢህአዳግ ህገመንግሰቱን ሲያረቅ አባሪ ተባባሪ የነበሩ ቡዴኖች የተከተለት የፖሇቲካ መስመር ችግር ውጤት ነው፡፡ ማሇትም አሁን መንግሰት እተገብረዋሇሁ የሚሇው ዕቅዴ ሇማሳረፍ የሚፈሌግበት የመሬት ፖሉስ አሁን እየተቃወመ የሚገኘው ኦነግ በዋነኝነት የተሳተፈበት የሽግግር ወቅት ሃሣብ ነው፡፡ የመዴረክ አባሌ ዴርጅቶች በሙለ (የቀዴሞ አንዴነትን ሳይጨምር) የዚህ ፖሉሲ ዯጋፊዎች ናቸው፡፡ አሁንም በፊት አውራሪነት የሚቃወመው የድክተር መረራ ጉዱና ኦፌኮ ጭምር መሬት የመንግሰት መሆኑን ከምር ይዯግፋሌ፡፡ በቅንፍ ውስጥ ኦሮሞው መሬት እንጂ ገንዘብ ስሇላሇው እንዲይፈናቀሌ በሚሌ የተሳሳተ ታሳቢ ማሇት ነው፡፡ የኦሮሚያ ርዕሰ መሰተዲዴር እንዱሁም አፈ ጉባዔ አባደሊ ገመዲ ባሇፈው ሳምንት ማገባዯጃ በተከታታይ በሰጡት መግሇጫ ህዝበ ካሌተሰማማ “ይህ የተቀናጀ ማስተር ፕሊን” ተግባራዊ አይሆንም የሚሌ ቃሌ ሰጥተዋሌ፡፡ ይህን ቃሌ ሲሰጡ በተሇይ ሇአባደሊ ጋዜጠኛው ተገዲችሁ ነው ወይ? ስትሊቸው አዎ የመረጠን ህዝብ ቢያስገዴዯን ምን አሇበት ብሇው መሌስ ሰጥተዋሌ፡፡ ይህን መሌስ ወዴጄዋሇሁ፡፡ በፌስ ቡንክ ቋንቋ ሊይክ አዴርጌዋሇሁ፡፡ ከአሁን በኋሊ ታዱያ ይህን ማሰገዯዴ በመቀጠሌ አንዴ ዯረጃ ከፍ በማዴረግ በአዱስ አበባ ዙሪያ የሚኖሩ የኦሮሚያ ሌጆች ገበሬ ሆነው እንዲይቀሩ፤ ከከተሜነት ትሩፋት እንዱቋዯሱ መሬታቸው አሁን ከሚባሇው የመጠቀም መብት ከፍ እንዱሌ የመሸጥና መሇወጥ መብት እንዱጨምር የፖሉሲ/ህገ መንግሰታዊ ማሻሻያ/ እንዱዯረግ መጠየቅ ይኖርባቸዋሌ፡፡ ይኖርብናሌ፡፡ ሇምሳላ በቅርቡ በሇገጣፎ አካባቢ አንዴ ካሬ ሜትር ቦታ ከስምንት ሺ ብር በሊይ መንግሰት መሸጡን ሰምተናሌ፤ ሰሇዚህ መንግሰት ቢያንስ ከገበሬው በአንዴ ሺ ብር ሇመግዛት መዘጋጀት ይኖርበታሌ ማሇት ነው፡፡ ካሌሆነም መንግሰት ማስተር ፕሊኑን ሰርቶ መሰረተ ሌማቱን ይዘርጋ ሇማሌምታ የሚፈሌግ ዯግሞ ከገበሬው ጋር ተዯራዴሮ ይግዛ፡፡ መቼም ይህቺ የኒዎ ሉብራሌ አስተሳስብ የምትዋጥ አትመስሇኝም፡፡ ጉዲዩ ግን ይህው ነው፡፡ የተቀናጀ ማስተር ፕሊን የሚቃወሙ ወገኖች በአዱስ አበባ ዙሪያ ያለ አርሶ አዯሮች ባለበት ሁኔታ እንዱቆዮ ከሆነ በእርግጥ የአስተሳሰብ በሸታ ያሇበት መሆን አሇበት፡፡ ላሊው መነሳት ያሇበት ጉዲይ እና ሇገዢው ፓርቲም ግሌፅ መዯረግ ያሇበት “ውይይት ተዯርጎ ህዝቡ ካመነ ብቻ ነው የሚተገበረው” የሚሇው የርዕሰ መስተዲዴሩ ፈራ ተባ እያለ የሰጡት መግሇጫ እና አፈ ጉባዔው በተመሳሳይ ፈራ ተባ ሲለ የገሇፁት ጉዲይ ነው፡፡ በኢቲቪ የርዕሰ መሰተዲዴሩን መግሇጫ ተከትል በተያያዘ ዜና በሚሌ የኢህአዳግ ዝቅተኛ ሹሞች “ይህ የተቀናጀ ማስተር ፕሊን ሇአርሶ አዯሩ ጠቃሚ ነው” በሚሌ መንፈስ በተቃውሞ የቆሙ ፀረ - ሰሇም እና ፀረ-ህዝብ መሆናቸውን ሲገሌፁ ነበር፡፡ ኦህዳዴ/ኢህአዳግ ከዚህ በፊት ባሇው ታሪካቸው አቶ አባደሊ እንዯሚለት አሳምነው ሳይሆን አስገዴዯው በመስራት ነው የሚታወቁት፡፡ አስገዴዯው እንዯተመረጡም ረስተውት በተዯጋጋሚ የመረጠን ህዝብ ሲለ ሰው ይታዘበናሌ ማሇት የተዉ ይመስሊሌ፡፡ ሰሇዚህ ህዝቡን ሇማሳማን ኢህአዳግ ያመነበትን ማስተር ፕሊን ይጠቅምሃሌ ተቀብሌ ሳይሆን፤ ውይይት ሲባሌ ሇማሳመን ብቻ ሳይሆን ሇማመንም ተዘጋጅቶ መሄዴን ይጠይቃሌ፡፡ በነገራችን ሊይ በብዙ መስፈርት ጠቃሚ መሆኑ ግንዛቢ ኖሮ ቢሆን እንኳን በማነኛውም ተራ ምክንያት አሌቀበሌም ካሇ ይህን ሇመቀበሌ ኢህአዳግ መዘጋጀት ያስፈሌገዋሌ፡፡ ዱሞክራሲ ማሇት መሳሳት ጭምር ነው፡፡ ሇምሳላ የተቀናጀ ማሰተር ፕሊኑ በግሌፅ ባሌታወቀ ይዘቱ ጠቃሚ መሆኑ ቢታመን እንኳን አሁን ባሇው የመሬት ፖሉሲ ቢተገበር የበሇጠ ተጠቃሚ የሚያዯርገው ከመሬቱ ከሚፈናቀሇው አርሶ አዯር ይሌቅ ላሊውን ክፍሌ ነው የሚሌ አስተሳሰብ በፍፁም ውዴቅ ሉዯረግ የሚችሌ ምሌከታ አይዯሇም፡፡ ሇዚህም ነው አሁን የተፈጠረው ችግር መሰረታዊው መንሰዔው ህገ መንግሰታዊ መሰረት የያዘው የዜጎችን ንብረት ማፍራት መብት የሚፃረራ የመሬት ባሇቤትነት መብት ነው የምሇው፡፡ ሰሇዚህ ትግሊችን መሆን ያሇበት ዜጎችን ባሇሀገር የሚያዯርግ የመሬት ፖሉስ እንዱኖረን በሚያስችሌ ሁኔታ ህገ መንግሰታዊ ማሻሻያ መጠየቅ ነው፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ በዚሁ ጥያቄ መነሻነት አብዮት እንዱነሳ የሚፈሌጉ መኖራቸው አንደ የሚታወቅ ነገር ነው፡፡ ይህ መንግሰት በሰሊማዊ መንገዴ ሇውጥ እንዱመጣ ምቹ ሁኔታ መፍጠር እየተሳነው መሆኑን እረዲሇሁ፡፡ ይህ ማሇት ግን ኢህአዴጋዊያንን ሉጠርግ የሚመጣ አብዮት ሰሇማዊውን ዜጋ እንዯማይበሊ ማረጋገጫ ሰሇላሇኝ አብዮትን አሌወዲትም፡፡ በቅርቡ የታተመውን የቀዴሞ የዯርግ ከፍተኛ ሹም የነበሩት ፍስሃ ዯስታ “አብዮቱና ትዝታዬ” በሚሌ የፃፉትን መፅሃፍ እያነበብኩ አብዮቱ እንዳት አዴርጎ ዜጎችን ሲቀረጥፍ እንዯነበር ሳነብ ዲግም አብዮት የሚያሰኝ ነገር አሌታየኝም፡፡ ገዢው ፓርቲ መሪዎች ይህን የሚያክሌ ጥራዝ ሇማንበብ ጊዜም ሆነ ሞራሌ ባይኖራቸው እንኳን የዚህን መፅሃፍ መጨረሻ ክፍሌ ማጠቃሇያውን አንብበው ሇብሔራዊ ዕርቅ ግንባር ቀዯም ሚና እንዱጫወቱ እፈሌጋሇሁ፡፡ እዚሁ መፅኃፍ ሊይ አንባገነኑ መንግሰቱ የሚሰጠወን መክር አሌሰማ ብል በመጨረሻ ዯቂቃ ሊይ ቢወራጭም መፍትሔ ሉያመጣ እንዲሌቻሌም፡፡ ኢህአዳግም እዴለን ቢጠቀምበት ጥሩ ይመስሇኛሌ፡፡ በሀገራችን ያለ ተቃዋሚዎች አብዛኞቹ በሚያሳዝን ሁኔታ የሚገኙ መሆናቸው የሚያጋሌጠው የሰሞኑን ክስተት አስመሌክተው የሚሰጡት መግሇጫ በፍፁም ፓርቲያቸው ቆሜሇታሇሁ ከሚሇው መርዕ ጋር የሚሄዴ አሇመሆኑ ነው፡፡ እነዚህን ፓርቲዎች ይህን አስታካው ህዝቡን ወዯ ሇውጥ እንዱመሩ አንዴ አንዴ ግሇሰቦች/ቡዴኖች ጥሪ እስከ ማቅረብ ዯርሰዋሌ፡፡ እንኳን ሉመሩ መሪ የሚያስፈሌጋቸው ዯንባሮች እንዯሆኑ ግን መግንዘብ ያሌቻለት ጥሪ አቅራቢዎቹ ናቸው፡፡ ሇማነኛውም አብዮት እንዯ ቱኒዚያው ቡሃዚዝ አይነቱ በሚጭሩት ትንሽ ጉዲይ ነገር ግን ሁለም በሚሳተፍበት ሁኔታ ሉነሳ እንዯሚችሌ ባምንም፤ አሁን ባሇው ያሌተቀናጀ ሁኔታ ባሌጠራ መንገዴ እብዮት መጥራት ሀገርን አዯጋ ሊይ ሉጥሌ ይቸሊሌ የሚሌ የግሌ እምነት አሇኝ፡፡ ይህ ግን በፍፁም አንባገነኖችን እሺ ብሇን እንገዛ ማሇት አይዯሇም፡፡ ሇምሳላ የሰሞኑ ጥያቄ በመሰረታዊነት በአዱስ አበባ ዙሪያ ያለ በኦሮሚያ አርሶ አዯሮች መፈናቀሌ የሇባቸውም የሚሌ ነው፡፡ በተመሳሳይ በከተማ ያሇም ነዋሪ ተገቢ ካሳ ሳይከፈሇው በሌማት ሰም መነሳት የሇበትም ማሇት ይኖርብናሌ፡፡ በላልችም የሀገሪቱ ክፍልች በከተማ ማሰፋፋት ስም እየተነሱ ያለ ሰዎች ተገቢ ካሳ ሉያገኙ ይገባሌ ማሇት ይኖርብናሌ፡፡ በዚህ መንፈስ ጥያቄው ከተነሳ በከተማም በገጠርም ያሇነው በጋራ ሇመቆም እዴሌ ይስጠናሌ፡፡ በመጨረሻ በመሊው ሀገሪቱ ጥያቄያቸውን በተሇያየ መንገዴ ያቀረቡ ወጣቶች ህይወት በአንባገነኖች ጥይት እንዱቀሰፍ እርምጃ የወሰዯው መንግሰት ከሃያ ዓመት በኋሊም ግጭቶችን በጉሌበት እንጂ በሰሊማዊ መንገዴ ሇመቆጣጠር አቅም እንዯላሇው ማሳያ ነው፡፡ እነዚህ ግዴያዎች ዯግሞ በፍፁም የሚረሱና የሚተዉ አይዯለም፡፡ የሞቱት ሁለ በኢትዮጵያ ሇሇውጥ የተሰዉ ሰማዕታት ናቸው፡፡ በአሁኑ ሰዓት ገዢው ፓርቲና መንግሰት ዜጎች ጥያቄ የማቅረብ መብታቸውን በመጋፋት በቁጥጥር ስር ውልዋሌ የሚሇው ቀረርቶ እና በምናብ ከሚስሊቸው ፀረ-ህዝብና ፀረ-ሰሊም ጋር የሚፈጥረው ምናባዊ ቁርኝት ዴክመቱን ከማጋሇጥ ውጭ ማንንም ግርታ ውስጥ እንዯማይከት ማወቅ አሇበት፡፡ አሁን በሚዱያ የምናያቸው የህዝብ አዯረጃጀት ብል የሚሰበሰባቸው የፎረም አባሇት የሚነግሩትን ከመስማት መታቀብ እና ትክክሇኛውን የችግር ምንጭ ተቃዋሚ ከሚሊቸው ቢያዲምጥ ይሻሇዋሌ፡፡ ቸር ይግጠመን!!

No comments:

Post a Comment