Thursday, November 8, 2012

ኢትዮጵያውያን ለለውጥ አንድ ስንሆን ማንም አያቆመንም፡፡

  


     የቀደምት ሥልጣኔ ባለቤት፣ የሰው ዘር መገኛ፣ በውጭ ወራሪዎች ሳትደፈር ነፃነቷን አስጠብቃ በሉዓላዊነቷ ፀንታ ች፣ በርካታ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን በልዩነት ውስጥ የፀና አንድነት ፈጥራ ች፤ ኢትዮጵያ። አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ የምትታወቅባቸው በርካታ አዎንታዊ ገፅታን የተላበሰች ብትሆንም ውን ዘመ በነበረችበት ሁኔታ በአሉታዊ ገፅታ ስትነሳ እየለች ተገኛለች

ታሪክን በመደለዝ ፣ በማበላሸት ያለውን መንግስት መቃወም አለብን !!
   ኢትዮጵያ አገራችንን ባህሏን ታሪኳን ተብቃ እንድትኖር ታጥቀን መጠበቅ አለብን ! ዓለም ይህች ሥልጣኔዋን በተለያየ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ምክንያቶች ተነጥቃ  ድትኖር እያደረጓት  ትገኛለች በአሁን ሰዓት የአገራችን መንግስት የአገር ፍቅር ፣ የሰንደቃላማ ፍቅር እንዳይኖረን በማድረግ   ‹‹ዱሮ ሰንደቅ ዓላማ ሲሰቀልና ሲወርድ በሰልፍ ነበር፡፡ ጥሶ የሚሔድ አልነበረም፡፡ አሁን ግን ሰንደቅ ዓላማ ተሰቅሎ ውሎ ያድራል፣ በሰዓቱ አይሰቀልም፣ በሰዓቱ አይወርድም፣ ይሄ ሊስተካከል ይገባል ብቻ ሳይሆን ሊከበር ይግባዋል›› በአንድ ወቅትም መንግስቶቻችን ባንዲራ ጨርቅ ነው ብለው ሰብከውንም ነበር,,,
‹‹ኢትዮጵያውያን ለለውጥ አንድ ስንሆን ማንም አያቆመንም፡፡ የሚያቆመን የለም፡፡ አብረን ከተጓዝን በኋላ፣ አብረን ከተፋለምን በኋላ ዛሬ ለለውጥ ጀርባችንን አንሰጥም፡፡ ጉዟችንንም አላገባደድንም፡፡ የምንጓዘው ብዙ መንገድ ይቀረናልና፡፡››

‹‹አዴግ እና ግብረ-አበሮቻቸው እጃችንን ጠምዝዞ ሊያሳምኑን አይችሉም› 
             ኢትዮጵያውያን ለለውጥ አንድ ስንሆን ማንም አያቆመንም፡፡
                                                ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!!  
                                                             ከዘካሪያስ

No comments:

Post a Comment