Wednesday, July 23, 2014

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያልተፈረደባቸውን ሰዎች በሚድያ ጥፋተኛ ማድረጋቸውን ተቃዋሚዎች ነቀፉ

69B94794-33D9-4BAE-A6C7-2AB0E841B85A_w640_r1_s
“በፍርድ ቤት ‘ጥፋተኛ’ ባልተባሉ ሰዎች ላይ በመገናኛ ብዙኃን የጥፋተኝነት አስተያየት መስጠት ተገቢ አይደለም” ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ተቃውመዋል።
“በፍርድ ቤት ‘ጥፋተኛ’ ባልተባሉ ሰዎች ላይ በመገናኛ ብዙኃን የጥፋተኝነት አስተያየት መስጠት ተገቢ አይደለም” ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ተቃውመዋል።

የፀረ-ሽብር ህጉ በፓርላማ የወጣ ቢሆንም በህጋዊ መሠረት እስኪሠረዝ ድረስ እንደሚያከብሩት የገለፁት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአፈፃፀሙ ላይ ያላቸውን ቅሬታ አሰምተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን የሰጡትን አስተየት መነሻ በማድረግ ተቃዋሚ ፓርቲዎቹን ያነጋገራቸው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ከድምፅ ፋይሉ ያዳምጡት፡፡

Source: voanews

No comments:

Post a Comment