Saturday, July 11, 2015

ጀግናው የዓርበኞች ግንቦት 7 ሠራዊት ያቀጣጠለው የነፃነት እሳት አሁንም በሰሜን ተራሮች እየጨሰ ነው፥

ጀግናው የዓርበኞች ግንቦት 7 ሠራዊት ያቀጣጠለው የነፃነት እሳት አሁንም በሰሜን ተራሮች እየጨሰ ነው፥
ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው፣ አያያዙም እጅግ ኃያል ነው፤
የተጀመረው ትንቅንቅ እስከነፃነት አደባባይ ነውና፤ የተነሳውን ማዕበል የሚመልስ አንዳች ምድራዊ ኃይል የለም።

በግፈኛው የወያኔ ዓገዛዝ፣ ተገፍቶና ተገዶ፥ ሳይፈልግ በግድ ወደ ነጻነት ትግል የገባው ለኢትዮጵያ ሕዝብ፥ ነጻነት፥ ፍትሕና ፥ ዲሞክራዊያዊ ሥርዓት ለማስፈን ነፍጥ ያነሳው የጀግናው ሕዝባዊ ሠራዊታችን ታላቅ መልክት ለወያኔና ለባለሥልጣናቱ፥
በአገራችን ኢትዮጵያ እና በሕዝባችን ላይ የተጫነው የግፍ ቀንበር ይነሳ፥ አገራችንን ፍቱ፥ ሕዝባችንን ልቀቁ ነው!

No comments:

Post a Comment