Sunday, July 26, 2015

ቁልቁለት መንገድ !

ስለዚህ ልጅ ላለማውራት ብዙ ጥሪያለሁ፣ ግን ስለኔ ካላወራቹ ብሎ ጨቀጨቀን፣ ያው በስራው ነው የጨቀጨቀን፣ የሚሰራቸው ስራዎች ትዕግስት ያስጨርሳል ሰዎች በወዳጅነት ቤታቸው አስገብተው ያሳዩትን ዛሬ እነሱን ማጥቂያ አድርጎ ሲጠቀመው ማየት ያሳዝናል፣ ያሳፍራል፣ በእልህ እያደረጋቸው ያሉ ነገሮች አድርባይ፣ ዘረኛ፣ ሌሎችም የሚገልፁት አይመስለኝም በጣም እየወረደ ነው ያለው ቁልቁል መውረድ የጀመረ እየተንከባለለ በመሃል ሊሞት ይችላል ግን ሞቶም ቁልቁል መውረዱ አያቆምም ይሆናል፣ ያ ማለት አልሞተም ማለት አይደለም፣ ያው የቁልቁል ጉዞ ቀላል ሰለሆነ ሬሳም ይጓዘዋል ማለት ነው !!!

ስለዚህ ዳዊትን የምታውቁ ዝም ብላቹ ቁልቁሉን እንዲወርድ ከምትገፋፉት ምከሩት፣ የሚከብደው ወደላይ መውጣት መወደድ፣ መከበር እንጂ፣ ቁልቁል መውረድ፣ መጠላት መዋረድ ቀላል ነው በሉት ልቦና ካለው ወደ ልቦናው ይመለስ!!!

No comments:

Post a Comment