Saturday, July 11, 2015

ሰበር ዜና ከወደ ሸዋሮቢት!!!


የሸዋሮቢት ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ አመራርና የቀድሞው አንድነት አባላት ዛሬ ከ3:00— 4:00 ሰአት በታጠቁ የመንግስት ሀይሎች ከያሉበት ታድነው በመታሰር ላይ መሆናቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በዚህም መሰረት እስካሁን ድረስ
1 አቶ ዘነበ ደሳለኝ
(የተወካይ ም/ቤት እጩ የነበረ።

2 አቶ ቴዎድሮስ ሀብቴ
(የቀድሞ አንድነት አባል የነበረ።)
3 አቶ መንግስቱ ደባይ
4 አቶ በቀለ (የአባት ስም ያልተገለፀ) የተባሉ የሰማያዊ አመራሮች ታፍሰው የተወሰዱ ሲሆን የሌሎች ታሳሪዎን መረጃ እየተከታተልን የምናቀርብ መሆኑን እንገልፃለን።

No comments:

Post a Comment