Tuesday, September 29, 2015

“የየጁ ደብተራ ቅኔው ሲጎልበት ቀረርቶ ሞላበት” (ስሜነህ ባዘዘው)

ስሜነህ ባዘዘው
በሻቢያ እርዳታ የሚደረግ ትግል በአፍንጫዬ ይውጣ የሚሉ ወገኖች ሃሳባቸውን በተለያየ መልክ ሲገልጹ ቆይተዋል፤ አብዛኞች የአመለካከት ልዩነታቸውን በሰለጠነ መልክ “በልዩነት” ይዘው የራሳቸውን ስራ እየሰሩ ነው። ይህ ደግሞ የብስለት ምልክት ነው።

ጥቂቶቹ ድግሞ አሁንም ድረስ በየሶስት ቀኑ ውሃ የማይቋጥር ሃተታ እያቀረቡ አንባቢን እያሰለቹ ናቸው። ከላይ ልገልጽ የፈለኩትም ይህንኑ ነው። በአጥር እየተንጠራሩ እንደሚሞላለጩ ቂመኛና ነገረኛ ጎርቤቶች አይነት በየሶስት ቀኑ ፍሬ ፈርሲኪ ነገር እየለቀለቁ የአንባቢን ግዜ መሻማት እራስን ትዝብት ውስጥ ይከታል።
[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

No comments:

Post a Comment