Monday, October 13, 2014

የተቦርነ በየነ እና የመሳይ መኮንን ውይይት በቴዲ አፍሮ የፍርድ ቤት ውሎ ላይ (Video)

ቴዲ አፍሮ ታስሮ ፍርድ ቤት ከቀረበ በኋላ በ30 ሺህ ብር ዋስ መለቀቁን ዘ-ሐበሻ በትኩሱ መዘገቧ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ ማምሻውን ኢሳት ራድዮ ተቦርነ በየነ እና መሳይ መኮንን በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎና የክሱ አንደምታ ዙሪያ ያደረጉትን ውይይት አሰምቷል። ይከታተሉት።

No comments:

Post a Comment