Thursday, March 14, 2013

ህውሃት/ ወያኔ ርስት ጉልት ተመልሶ እንዲመጣ ያደረገ መንግስት


ህውሃት/ ወያኔ ርስት ጉልት ተመልሶ እንዲመጣ ያደረገ መንግስት
በፊውዳል ስርዓት ግዜ ፊውዳሎች መሬትን በራሳቸው ቁጥጥር ስር በማዋል የገበሬ ጉልበት ተጠቅመው የዓመት ምግባቸውን ይሰበስቡ ነበር።ፊውዳል ለአንድ ዓመት የሚሸፍን ምግብ ካገኙ ለዘር ማንዘራችን ብለው የሚሰበስቡበት ሃብት አልነበረም።

ህውሃት/ ወያኔ ከፊውዳል ስርዓት የሚለየው ከመሬት በሚያገኘው ጥቅም ብቻ ሳይሆን ለዘር ማንዘሩም ጭምር ብሎ ለብዙ ዓመታት የሚሆን የሚሰበስበው ሃብት መኖሩ ነው።መሬት የመንግስትና የህዝብ ነው በማለት መሬት ከገበሬዎች እየነጠቀ ቢፈልግ ለራሱ ህንፃ፣ቢፈልግ ለሃብታሞች በመስጠት፣የጥቅም ተካፋይ በመሆን፣ሲያሻው ለዘር ማንዘሩ በመስጠት፣ቢፈልግ ለውጭ ዜጎች በመሸጥ በድሃው ህዝብ ሃብታም መንግስት ሊሆን ችሏል።
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!!
ከሰብኣዊ



No comments:

Post a Comment