Sunday, March 24, 2013

ስዩም መስፍን፣ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ እና አርከበ ዕቁባይ ከሕወሐት ማዕከላዊ ኮሚቴአባልነት ተሰናበቱ፡፡


የኢህአዴግ አራቱ አባልድርጅቶች በሳምንቱ ውስጥ ባካሄዷቸው ጉባኤዎች የየድርጅቶቹን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትና የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚዎችን መርጠዋል፡፡ እንዲሁም ዛሬ መጋቢት 14ቀን 2005 .ም በባህርዳር በሚከናወነውየኢህአዴግ /ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይየሚሳተፉ አባላቶቻቸውን እንደመረጡ ለመረዳት ተችሏል፡፡በዚህ መሰረት ሕወሐት በፊት የድርጅቱ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ አባይወልዱ በሊቀመንበርነት እንዲቀጥሉሲወስን፣ በምክትል ሊቀመንበርነት ደግሞ/ ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን መርጧል፡ በጉባኤው ለዓመታት ያህል በፓርቲውበማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ሲያገለግሉከቆዩ ነባር አባላት ውስጥ አምባሳደስዩም መስፍንን፣ አምባሳደር ብርሃነ /ክርስቶስን፣ አቶ አርከብ እቁባይን እናአቶ ዘርአይ አስገዶምን ጨምሮ ዘጠኙባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ከማዕከላዊኮሚቴ አባልነታቸው ተሰናብተዋል።

 ይህም ነባር አባላቱ ካቀረቡት ጥያቄበተጨማሪ ፓርቲው እየተገበረ ካለውየመተካካት ሂደት ጋር በተያያዘ በአዲስ እንዲተኩ የተወሰነ መሆኑ የተገለፀሲሆን፣ አንጋፋ አባላቱም ‹‹ላመንበት ዓላማ በመታገላችንና በመስራታችንአሁን ደግሞ በክብር በመሰናበታችን ክብርይሰማናል›› ሲሉ በጉባኤው ተናግረዋል፡፡ይሁን እንጂ እነዚህ ዘጠኙ ነባር አባላት በባህር ዳሩ የኢህአዴግ ጉባኤ ከህወሐት250 ተሳታፊዎች ውስጥ እንዲወከሉ ተደርገው መመረጣቸውን ለመረዳትችለናል፡፡የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢአሕዴን)ባከናወነው ተመሳሳይ ጉባኤም እንደ ሕወሐት ሁሉ በሊቀመንበሩና በምክትል ሊቀመንበሩ ላይ ለውጥ አላከናወነም፡፡ አቶ/ማርያም ደሳለኝ፣ በሊቀ መንበርነታቸው እንዲሁም አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በምክትልነታቸው እንዲቀጥሉ ወስኗል፡ በድርጅቱ ስራ አስፈፃሚነት ከሁለቱ በተጨማሪ አቶ ሬድዋን ሁሴን፣ አቶመኩሪያ ኃይሌ፣ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ፣ /ሽፈራው ተክለማርያም፣ አቶ አለማየሁአሰፋ፣ አቶ ደሴ ዳልኬና አቶ ተስፋዬበልጅጌ ተመርጠዋል፡፡የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊድርጅት /ኦሕዴድ/ በበኩሉ እንደሌሎቹ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ሁሉ አቶአለማየሁ አቶምሳ በሊቀ መንበርነታቸው እንዲቀጥሉ ሲወስን አቶ ሙክታር ከድርን በምክትልነት መርጧል፡፡ በስራ አስፈፃሚ /ቤቱ ውስጥ ደግሞ /ሮ አስቴር ማሞ፣ አቶ ወርቅነህ ገበየሁ፣አቶ ሱፍያን አህመድ፣ አቶ ድሪባ ኩማ፣አቶ አብዱልቃድር ሁሴን፣ አቶኡመርሁሴን፣ አቶ አበራ ኃይሉ፣ አቶ ዋቅ ቤካ፣አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ፣ አቶ ኑሬቀመር፣ አቶ ሰለሞን ቁጤ፣ አቶ በከር ሻሌና አቶ እሸቱ ደሴ፣ ተመርጠዋል፡፡የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊንቅናቄ (ብአዴን) በድርጅቱ ሊቀመንበር ላይ ለውጥ ሳያደርግ አቶ ደመቀ መኮንንንበድጋሚ ሲመርጥ፣ በምክትልነት አቶገዱ አንዳርጋቸውን እንደመረጠ ለመረዳትተችሏል፡፡በስራ አስፈፃሚ /ቤቱ ውስጥደግሞ አቶ አዲሱ ለገሠ፣ አቶ በረከት ስምኦን፣ አቶ አያለው ጐበዜ አቶ አሳምነው መኮንን፣ አቶ ካሣ /ብርሃን፣አቶ ተፈራ ደርበው፣ አቶ መላኩ ፈንታ፣አቶ ብናልፍ አንዷለም፣ / አምባቸው መኮንን እና አቶ ጌታቸው ጀምበር እንደተመረጡ ለመረዳት ተችሏል፡፡በአራቱም አባል ደርጅቶች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነውየተመረጡት 45 ግለሰቦችን ዝርዝር እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አዲስየመረጧቸው የማዕከላዊ ኮሚቴ
አባላት ስም ዝርዝር፦
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ/ህወሓት/ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው የተመረጡ
1. / ደብረፂዮን ገብረሚካኤል

2. አቶ አባይ ወልዱ

3. / አዜብ መስፍን

4. አቶ አባይ ፅሃየ

5. / ቴድሮስ አድሃኖም

6. / ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር

7. አቶ በየነ መክሩ

8. አቶ ኪሮስ ቢተው

9. አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ

10. አቶ ሚኬኤለ አብርሃ

11. / ሮማን ገብረስላሴ

12. / አዲስ አለም ባሌማ

13. አቶ አለም ገብረዋህድ

14. አቶ ጎበዛይ ወልደአረጋይ

15. / አረጋሽ በየነ

16. / አብርሃም ተከስተ

17. አቶ ጌታቸው አስፋ

18. አቶ ቴድሮስ ሀጎስ

19. አቶ ሀጎስ ጎደፋይ

20 አቶ ዳንኤል አሰፋ

21. አቶ ኢሳያስ ወልደጊወርጊስ

22. አቶ አባዲ ዘሙ

23. አቶ ገብረመስቀል ታረቀ

24. አቶ ተክለወይኒ አሰፋ

25. አቶ ነጋ በርሀ

26. / ትርፉ ኪዳነማርያም

27. / ቅዱሳን ነጋ

28. አቶ ሓዲሽ ዘነበ

29. አቶ ተስፋአለም ይህደጎ

30. አቶ ተወልደ ገብረፃዲቅ

31. አቶ ይትባረክ አምሃ

32. አቶ እያሱ ተስፋይ

33. አቶ ብርሃነ ኪዳነማርያም

34. አቶ ፀጋይ በርሃ

35. / ያለም ፀጋይ

36. / ክንደያ ገብርሂወት

37. አቶ ጥላሁን ታረቀኝ

38. አቶ ተወልደ በርሀ

39. አቶ ብርሃነ ፅጋብ

40. አቶ ሃይለ አስፋሃ

41. / ኪይሪያ ኢብርሃም

42. አቶ ጎይቶአም ይብርሃ

43. አቶ ሀፍቱ ሀዱሽ

44. አቶ ተወልደብርሃን ተስፋአለም

45. / ገብርሂወት ገብረእግዚአብሄር

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
(ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ሆነው

የተመረጡ
1.አቶ አዲሱ ለገሰ

2.አቶ በረከት ስምኦን

3.አቶ አያሌው ጎበዜ

4.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

5.አቶ ደመቀ መኮንን

6.አቶ አለምነው መኮንን

7.አቶ ካሳ ተክለብርሃን

8.አቶ ህላዊ ዮሴፍ

9.አቶ ተፈራ ደርበው

10.አቶ ታደሰ ካሳ

11.አቶ ብናልፍ አንዷለም

12.አቶ መላኩ ፈንታ

13.አቶ ከበደ ጫኔ

14.ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ

15.ዶክተር አምባቸው መኮንን

16.አቶ ፈንታ ደጀን

17.አቶ ጌታቸው አምባየ

18.ዶክተር ምስራቅ መኮንን

19.ዶክተር ይናገር ደሴ

20.አቶ ለገሰ ቱሉ

21.ወይዘሮ ዝማም አሰፋ

22.ወይዘሮ ብስራት ጋሻው ጠና

23.ወይዘሮ ሽታየ ምናለ

24.ወይዘሮ ወለላ መብራቴ

25.አቶ ፀጋ አራጌ

26.ዶክተር ስንታየሁ ወልደሚካኤል

27.አቶ ዮሴፍ ረታ

28.ዶክተር አምላኩ አስረስ

29.አቶ መለሰ ጥላሁን

30.አቶ መኮንን የለውምወሰን

31. አቶ ገለታ ስዩም

32. ወይዘሮ ፍሬህይወት አያሌው

33. ዶክተር ፋንታሁን መንግስቴ

34. አቶ እሸቴ አስፋው

35. ወይዘሮ ገነት ገብረእግዚአብሄር

36. አቶ ፍስሃ ወልደሰንበት

37. አቶ ግዛት አብዩ

38. አቶ ምግባሩ ከበደ

39. አቶ ጌታቸው ጀምበር

40. አቶ መሃመድ አብዱ

41. አቶ ባዘዘው ጫኔ

42. አቶ እዘዝ ዋሴ

43. አቶ አየነው በላይ

44. አቶ ብርሃን ሃይሉ

45. ወይዘሮ ምስራቅ ማሞ

46. ወይዘሮ አበራሽ ታደሰ

47. ወይዘሮ ወርቅሰው ማሞ

48. አቶ አህመድ አብተው

49. አቶ ደሳለኝ አምባው

50. አቶ አለባቸው የሱፍ

51. አቶ ተስፋየ ጌታቸው

52. ወይዘሮ ነጻነት አበራ

53. ወይዘሮ አበባ የሱፍ

54. አቶ ንጉሱ ጥላሁን

55. አቶ ይልማ ወርቁ

56. አቶ ዘለቀ ንጉሱ

57. አቶ ያለው አባተ

58. አቶ አባተ ስጦታው

59. አቶ ደሳለኝ ወዳጀ

60. አቶ ጌታቸው ሃይለማርያም

61. አቶ ከበደ ይማም

62. ወይዘሮ ውባለም እሰከዚያ

63. አቶ ደስታ ተስፋው

64. አቶ ስዩም መኮንን

65 አቶ ጌታቸው መንግስቴ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /
ኦህዴድ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው
የተመረጡ
1/ አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ

2/ አቶ ሙክታር ከድር

3/ ሀብታሙ ሀይለሚካኤል

4/ አቶ በዙ ዋቅቤካ

5/ / አስቴር ማሞ

6/ አቶ አብዱልቃድር ሁሴን

7/ አቶ ሲሳይ ሁሪሳ

8/ አቶ ኑሬ ቀመር

9/ አቶ ሰለሞን ቁጩ

10/ አቶ ተፈሪ ጢያሮ

11/ አቶ ጌታቸው ባልቻ

12/ አቶ ኩማ ደመቅሳ

13/ አቶ ለቺሳ አዩ

14/ አቶ ጆስፔ ሲማ

15/ አቶ አበራ አየለ

16/ አቶ አባዱላ ገመዳ

17/ አቶ ወርቅነህ ገበየሁ

18/ አቶ አልዬ ዑመር

19 / አቶ ተስፋዬ ቱሉ

20/ አቶ ዑመር ሁሴን

21/ አቶ ሻፊ ዑመር

22/ አቶ አብይ አህመድ

23/ አቶ ፈይሳ አሰፋ

24/ አቶ ሙስጠፋ ከድር

25/ አቶ ነጋ ሞሮዳ

26/ አቶ ሞቱማ መቃሳ

27/ አቶ ሰለሞን አበበ

28/ አምባሳደር ግርማ ብሩ

29/ አቶ ኢብራሂም ሃጂ

30/ አቶ ዳባ ደበሌ

31/ አቶ ረጋሳ ከፍአለ

32/ አቶ ሱፊያን አህመድ

33/ አቶ ድሪባ ኩማ

34./ / ደሚቱ ሃምቢሳ

35/ አቶ ዘላለም ጀማነህ

36/ አቶ ደዋኖ ከድር

37/ አቶ ዘውዴ ቀፀላ

38/ አቶ አብዱልአዚዝ መሀመድ

39/ አቶ ሰማን አባጎጃም

40/ አቶ ሞሾ ኦላና

41/ አቶ ዓለማየሁ ተገኑ

42/ / ራብያ ኢሳ

43/ / ፎዚያ አማን

44/ / ሮዛ ዑመር

45/ / ሎሚ በዶ

46/ አቶ ጌቱ ወየሳ

47/ አቶ እሸቱ ደሴ

48/ አቶ ፈቃዱ ተሰማ

49/ አቶ ገዳ ሮቤ

50/ አቶ ታምራት ጥበቡ

51/ አቶ ሞገስ ኤዴኤ

52/ አቶ ፈይሰል አልዬ

53/ አቶ ደምሴ ሽቶ

54/ አቶ ለማ መገርሳ

55/ / ሰዓዳ ከድር

56/ አቶ በከር ሻሌ

57/ አቶ አህመድ ቱሳ

58/ አቶ አበራ ሀይሉ

59/ አቶ አህመድ ሙሀመድ

60/ አቶ ዳኛቸው ሽፈራው

61/ / ካባ ኦርጌሳ

62/ አቶ ስለሺ ጌታሁን

62/ / ምትኩ ቴሶ

63/ አቶ ሻሎ ዳባ

64/ አቶ አብረሃም አዱላ

65/ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ

66/ አቶ ሽፈራው ጃርሶ

67/ አቶ አሊ ሲራጅ

68/ አምባሳደር ጊፍቲ አባሲያ

69/ አቶ ጫላ ሆርዶፋ

70/ አምባሳደር ደግፌ ቡላ

71/ አቶ ኤቢሳ ዲንቃ

72/ አቶ ኢተፋ ቶላ

73/ አቶ ጌታቸው በዳኔ

74/ አቶ ቶሎሳ ገደፋ

75/ ፕሮፌሰር ፈቃዱ በየነ

76/ አቶ ከፍያለው አያና

77/ ዶክተር ግርማ አመንቴ

78/ አቶ መሀመድ ጅሎ

79/ ወይዘሮ ብሌን አስራት

80/ ዶክተር መሀመድ ሀሰን

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች
ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን)
ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው የተመረጡ
1. አቶ አለማየሁ አሰፋ

2. አቶ ሙደር ሰማ

3. አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ

4. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ

5. አቶ ሃይለብርሃን ዜና

6. አቶ ሬድዋን ዜና

7. አቶ መኩሪያ ሃይሌ

8. ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል

9. አቶ ሳኒ ረዲ

10. አቶ ታገሰ ጫፎ

11. አቶ ተስፋየ በልጅጌ

12. አቶ መለሰ አለሙ

13. አቶ ሲራጅ ፈጌሳ

14. ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ

15. አቶ አብርሃም ማርሻሎ

16. ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም

17. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ

18. አቶ ምትኩ በድሩ

19. አቶ ካይዳኪ ገዛኸኝ

20. አቶ ደበበ አበራ

21. አቶ ደሴ ዳልኬ

22. አቶ ክፍሌ ገብረማርያም

23. አቶ አስፋው ዲንጋሞ

24. አቶ ተክለወልድ አጥናፉ

25. አቶ ኑረዲን ሃሰን

26. አቶ ማቲዎስ አኒዮ

27. አቶ ጥላሁን ከበደ

28. ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት

29. አቶ ኢዮብ ዋኬ

30. ወይዘሮ አልማዝ በየሮ

31. አቶ ሁሴን ኑረዲን

32. አቶ ያዕቆብ ያላ

33. ዶክተር መብራቱ ገብረማርያም

34. አቶ ይገለጡ አብዛ

35. አቶ አባስ መሃመድ

36. አቶ ሞሎካ ውብነህ

37. አቶ ዮናስ ዮሴፍ

38. አቶ ዴላሞ ኦቶሮ

39. ወይዘሮ አበባየሁ ታደሰ

40. አቶ ታገሰ ኤሮሞ

41. አቶ ተመስገን ጥላሁን

42. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

43. አቶ ቃሬ ጫዊቻ

44. ወይዘሮ አስቴር ዳዊት

45. ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ

46. አቶ ሞገስ ባልቻ

47. አቶ መሃመድ አህመድ

48. አቶ ተስፋየ ይገዙ

49. ዶክተር ዘሪሁን ከበደ

50.አቶ ገሌቦ ጎልቶሞ

51. አቶ አማኑኤል አብርሃም

52. አቶ ሰማን ሽፋ

53. አቶ ሰለሞን ተስፋየ

54. አቶ ወዶ አዶ

55. አቶ ደረጀ ዳኬጉቾ

56. አቶ አሰፋ አብዮ

57. ወይዘሮ ህይዎት ሃይሉ

58. አቶ ወንድሙ ገዛኸኝ

59. አቶ ዘሪሁን ዘውዴ

60. አቶ አድማሱ አንጎ

61.ወይዘሮ ከፈለች ደንቦባ

62. አምባሳደር ለኢላ አለም

63. አቶ ገብረመስቀል ጫላ

64. አቶ ዳመነ ዳሮታ

65. ዶክተር ካሱ ኢላላ

ስዩም መስፍን፣ ብርሃነ /ክርስቶስ እና አርከበ ዕቁባይ
ከሕወሐት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ተሰናበቱ
-አቶ አዲሱ ለገሰ ወደ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ተመለሱ

No comments:

Post a Comment