Saturday, October 26, 2013

ሁለት ታላላቅ አቅርበዉና አጉልተዉ የሚያሳዩ መነጽሮች ወይም ቴሌስኮፕ እንጦጦ ተራራ ላይ መተከላቸዉ

ሁለት ታላላቅ አቅርበዉና አጉልተዉ የሚያሳዩ መነጽሮች ወይም ቴሌስኮፕ እንጦጦ ተራራ ላይ ትናንት መተከላቸዉ ተሰምቷል።
ወደ15 ሺ ኪሎ እንደሚመዝኑ የተነገረዉ አቅርቢና አጉሊዉ መነጽሮቹ በሕዋ ብቻ ሳይሆን የመሬትን ምርምርም ሆነ የአየር ንብረት ጉዳይ ላይ የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እንዳለም ተገልጿል።
በእንጦጦ በከፍተኛ ወጪ የተገነባ የህዋ ሳይንስ ቴክኒዎሎጂ የምርምርና ማሰልጠኛ ማዕከል ተጠናቆም ለሥራ ዝግጁ መሆኑን የቴሌስኮፖቹ ተከላ ሲከናወን በስፍራዉ የተገኘዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በዘገባዉ ጠቅሷል። በስራዉ የተሳተፉትን ባለሙያዎች በማነጋገር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ

AUDIO http://www.dw.de/popups/mediaplayer/contentId_

17184131_mediaId_17184104

No comments:

Post a Comment