Wednesday, October 23, 2013

የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ እና አስተያየት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ለአሥር ቀናት በመላ ሀገሪቱ እና ከሀገር ዉጪ የሚገኙ አብያተክርስቲያናት ተወካዮች በተገኙበት የሀገረ ስብከቱን ጳጳሳት ጠርታ በውስጧ ስላሉ ችግሮች አወያይታለች።
በጉባዔው ለችግሮቹ መፍትሔ ለማፈላለግ የተደረሰውን ስምምነት አስመልክቶ ቅዱስ ሲኖዶሱ በፓትሪያርኩ ሰብሳቢነት ዛሬ ጠዋት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ከቤተ ክርስትያኒቱ ምሁራን አንዱ የሆኑት በቅድሥት ሥላሤ መንፈሣዊ ኮሌጅ የሚያገለግሉት ሊቀ ማዕምራን መምህር ደጉ ዓለም ጉባዔው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች መልካም መሆናቸውን ቢናገሩም፣ በተግባር መተርጎማቸውን እንደሚጠራጠሩት ገልጸዋል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ here audio

No comments:

Post a Comment