Tuesday, December 16, 2014

የግፍ አገዛዝ እንዲያከትም፣ ህዝብን ማአከል ያደረገው ትግል ተጠናክሮ ይቀጥል!!/የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ/

የግፍ አገዛዝ እንዲያከትም፣ ህዝብን ማአከል ያደረገው ትግል ተጠናክሮ ይቀጥል!!/የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ/

በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ውሰጥ የታየውን ታላቅ ሰላማዊ ትእይንተ ህዝብ በአመርቂ ሁኔታ ላሰተባበሩትና ለውጤት ላበቁት አንድነት ፓርቲንና የ33ቱ ፓርቲዎች ስብስብን “እንኳን ደስ አላችሁ” እያልን የትግል አጋርነታችንንም እንገልጻለን።

እንዳለፉት ጊዜያት ሁሉ ገዥው ክፍል የሰልፍ ቦታ በመከልከል፣ ለስልፉ በመቀስቀስና በማስተባበር ተግባር ላይ የተሰማሩትን በማዋከብ፣ በማሰር፣ ወዘተ….ይህ ሰላማዊ ሰልፍ እውን እንዳይሆን ቢሞክርም፣ በብዙሺዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የፍራቻ ድባብን ሰባብረው፣ ለመብታቸው መከበር ቆርጠው መነሳታቸውን በዚህ ሰላማዊ ትእይንተ ህዝብ ላይ በመሳተፍ አሳይተዋል።
ሙሉውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ ሽንጎ መግለጫ

No comments:

Post a Comment