Sunday, March 15, 2015

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትትህ የድጋፍ ማህበር በስዊድን ባለው መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ወስኖል

ማርች 7ቀን 20015 በተደረገው ስብሰባ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትትህ የድጋፍ ማህበር በስዊድን ባለው መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ወስኖል እኛ በሰዊድን የምንገኝ የአንድነት የድጋፍ ማህበር የአንድነት ፓርቲ አመራር መመሪያ እሰከሚሰጥበት ድረስ አሁን በያዝነው መስመር እንድንቀጥል የታሰሩትንም የአንድነት ፓርቲ አባላት ቤተሰቦች መደጎም ማህበራችን በቀጣይ ከሚያደርገው ተግባር አንዲሆን ማህበራችን አንድነት ፓርቲን መደገፍን ጨምሮ በሃገራችን ፍትህ ዲሞክራሲ እኩልነት እስኪረጋገጥና የሰብአዊ መብቶች እስኪከበሩ የሚታገል ማህበር እንደመሆኑ ምንም አይነት እንቅፋቶች ቢደረደሩ የተነሳንበት አላማ እውን እስኪሆን ድረስ ትግላችንን አጠናክረን እንድንቀጥል የድጋፍ ማሕበራችን በማህበራዊ ኑሩዋችንም ትልቅ ትርጉም ያለውና ለህብረተሰቡም ትልቅ ስራ በመስራት ጠቃሚነቱን ያሳየ ማህበር እንደመሆኑ አሁን ባለው መልኩ ተጠናክሮ እነደሚቀጥል ወስኖአል፡፡
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትትህ የድጋፍ ማህበር በስዊድን Unity for Democracy and Justice Support organization of Sweden - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/39715#sthash.KgAnjqIv.dpuf

No comments:

Post a Comment