Tuesday, October 1, 2013

ሸረኛ ጥጃ ቢያርዷትም አትተኛ!!፡ የፖለቲካው ጀዋሪ የሚለው

በለው!~ 
“አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም፤ …ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው”
>>>እጅግ የተለጠጠ፣ ግን የዘቀጠና የወረደ ጥያቄና መልስ! ለነገሩ ግለሰቡን እንደገና ለዝና ለማምጣት የተፈተለች የሥራ አጦች ሸማ ናት በለው! ግን በሀሳብም በባሕርይም ቁጭ መለስ ዜናዊ! ዘይገርም ነገር አለ…አንዳንድ ሰወች ያሳዝኑኛል ዕውቀት ሲቸግራቸው ምሁር ማንቆለባባስ ይጅምራሉ ልክ እነደ ኢህአዴግ ማለት ነው። ” እኔ ጃዋርን በጣም ማከብረው አድናቂው የምከታተለው የምደግፈው የማፈቅረው የሚቀጥለው ጠ/ሚ አድርጌ የምመርጠው ወጣት የፖለቲካ ተንታኝ (በታኝ) የአ እንግዲህ ታንክ ተደግፈው መፅሀፍ ካነበቡት ኢኮኖሚስት ምሁር ፌዘራሊዝም በፌኢዘ ቡክ የምትነፋ ቱልቱላ አንዳንዴም የሚሽነሪስት ሹንባሽ፣ የወተትና ፋፋ ዲቄት በአፍ ሲበን ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል።

***እኔ እንደ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ለሁሉም በተለይ ለወጣቱ የምመክረው እራሰን ሆኖ መገኘት አለበት። ዘመኑ ትውልድ የማምከን ሀገር የማጥፋት ነውና” እኔ ለእራሴ ዕውቀት አለኝ ክፉና ዱን አውቃለሁ፣ስሀገሬ ስለማንነቴ ስለሃይማኖትና ባሕሌ ሰባኩ አያስፈልገኝም። ቢቻል ቤተሰቦቼ አርዓያዎቼ መምህሮቼ ሆነው መልካሙን በማስቀጠል የተሳሳተውን በማረም የምኖር ሰው(ሙሉ ሰው) የሀገር ዜጋ ነኝ ተንታኝ አያስፈልገኝም ብሎ መነሳት አለበት!።” ተንታኝ ኢሆናል በታኝ በለው! ” ለመሆኑ አቶ መለስ ለስንት ሰዎች አባት ሆኑ?የጃዋር አባትና እናት ፖለቲካ መዋቅር ወይም የሃይማኖት መሠረት ናቸውን ሁሉም እነዴት በእርሱ ለእርሱ ብቻ ሆነ?ቱሪናፋ በለው! በቀጥታ ወደቀባጠረው እናመራልን^^^^
፩) ሃይማኖት የፖለቲካ ዘፈን ሳይሆን ቤተሰባዊ ነው” እና ምን ይጠበስ?
**ታዲያሜንጫ ተሸክሞበአሜሪካ በእየከተማው እየተዘዋወረ የሚሸልልው የሚፎክረው ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ! በእየአዳራሹ የሚያናፋውና የሚፎክረው የሚጨበጨብለት ማነው?ለመሆኑ ኢትዮጵያዊነት በግድ የተጫነበትና ያስጫነችበት እዴት ልጅ ወለዱ ብሎ ቤተሰቡን እየረገመ ይሆን?( ወይስ በግድ ተደፋፍረዋል ብሎ ሊከስ?) ለመሆኑ ግለሰቡ ከከተማ ከተማ ተዘዋውሮ እስልምና ለመስበክና አማፂያን ለመመልመል ወጪውን ማን ይሸፍናል? እነደሌሎች ሀገር ወጣቶች ግቡ በአክሱም በፋሰለደስ መጅሊስ ይቆማል ለመሆኑ “ይህ ድምፅ!” ቅላጼው አልተሸራራፈም? ቶኑ አልበዛም?ወደታችና ወደላይ ትልቅ መንሸራተት አሳይቷል ስለዚህ ህዝብ ይፍረድ ተሳክቷል ወይስ አልተሳካም?
፪) “አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም፤ …ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው”!
**አዎን! በሜንጫ እየቆላ ሊያበስለው ነው።
**የፖለቲካው ጀዋሪ የሚለው ” የድሮ ተማሪዎቼ፤አድናቂዎቼ፣የወደፊት ሥልጣን ተጋሪዎቼ፣ትንሽ ስሳሳት ይህን ያህል እኔን በኅብረት ከእዳር እዳር ማዝቀጣችሁ አንቅራችሁ ስለተፋችሁኝ ታዝቤአችኋለሁ። እናንተ ለዚያ ምሁር ተጠቅላይ ሚ/ር በቁሙ ጠልታችሁት፣ ስትሰድቡት፣ ስታዋርዱት፣ ኖራችሁ እሱም እንዲያ እንደፈራችሁ ድንገት ሲሞት ተጠራርታችሁ በባንዲራ ጠቅልላችሁ፣በጭፈራ፣ በባሕላዊ የለቅሶ ትዕይንት፣በዘጠኙም ክልል ቀብራችሁት የለምን?በኋላስ መለስ አልሞተም ብላችሁ ድርቅ አላላችሁምን?እኔን በቁሜ እነዲህ ማድረጋችሁን ሳይ እነኝህ ሥልጣን ቢይዙ እኔስ ውልጣን ብይዝ ምን ያደርጉኛል ብዬ በጣም አዝኜባችኋለሁ።ከእንግዲህ አላስተምራችሁም! ከኅብረትና አንድነት በተሻለ ሁኔታ ሀገር ለመፍጠር “ኦሮሞ ፈርስት!”የሚል የሙስሊም ኦሮሞ ፓርቲ መመሥረቴን በዚሁ ሬዲዮ መግለጫዬ ይድረሳችሁ” በማለት በዚሁ ሬዲዮ የዘር ማጥፋትና ሜንጫን አብዮት ሲተነትንና ሲያስተምር እነደነበር አስታውሷል።
**በኢህአዴግ የተቸረን የትግላችን ውጤት” ቋንቋችን ተከብሯል፣ባሕላችንን አስጠብቀናል፣በሰፈርንበት ሁሉ የአማራው መሬት ተነጥቆ ተሰጥቶናል፣እኛም ለኢህዴግ አማራን ሥልጣን ላይ እንዳይመለስ ስውር ዘር ማጥፋትን፣ ከቀዬው ማባረሩን፣ዘር ማምከኑን እንቀጥላለን፡መሬቱን ደግሞ እንዳያገኘው የመግዛትም አቅም አይኖረውም ለማስተማመኛ ለሕንድ ለቻይና ለዓረብ መሸጡ በበለጠ አዋጭና አስተማማኝ እንደሆነ አብራርቷል።
*”ሞኙ በሬ ሆይ!ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ ቅልጥ ካለው ገደል ገብተህ ቀረህ ወይ?” የኢትዮጵያ ኢኮኖሚና የመከላከያው ሠራዊትን መቆጣጠር አማረው፡ ሞኙ ኦሮሞ ዛሬም የአልቅት ውሃ ይጠጣል፣መጫሚያ የለው፣ ለጎኑ ልብስ የለው፣ለልጆቹ ጥሬ እህል የለው፣ ለመሆኑ ከመሬት ሽያጭ ተጠቃሚው ማነው? ጀዋሪውን እንቁልልጭ በለው!
*ሙስሊም ኢትዮጵያውያንን ጨፍልቀን፤ክርስቲያን ኦሮሞን ረግጠን፣ ቤተክርስቲያን አቃጥለን፣ የሠላማዊ ሙስሊሙን ትግል በመጥልፍ ማክሸፍ ኦሮሞ ከተገነጠለ በኋላ ማናቸውንም ጥያቄ መፍታት የሚቻለው “የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነህና” በመጀመሪያ ድምፃችን ይሰማ የኦሮሞ ሙስሊም ቁጥር ፹ ከመቶ ነው በማለት ሙስሊሙን አፉን አዘጋው ጃዋር ሙስሊሙን ጀወረው!ጅዋር የኢህአዴግ ክንፍ የጂነዲን ሳዶ የውጭ ቃል አቀባይ ሆኖ የኢህአዴግ ፌደራሊዝም እንዳይቀለበስ ከመድረክ ጋር ኦሮሚኛ ቋንቋ ፌደራላዊ እንዲሆን እያጠናከረ በሌላ በኩል ኢኮኖሚውንና መከላከያውን መድረስ በሚችሉ ሁሉ ሠርጎ በመግባት አብሮ የሚሰራ፣ የሚሠረስር፣ ቅጥረኛ፣ ሠላይ፣ ትግል አምካኝ፣የዘር በታኝ !መሆኑን በራሱ አንደበት አሰምቷል!ተሰምቷል ይሰማል በለው! ጮክ በል!!!!!
፫) “የተዳፈነውን ቁስል የቆሰቆስነው እኛ አደለንም!መወንጀል ያለበት ዘለፋ ከፈተብን ነው…?
“ባለጌ ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል’እውነትም ከአቶ መለስ ሞት በኋላ ሰው(ብሔር ብሔረሰብ)ሆደ ባሻ ሆኖ ለቅሶ አምሮታል!?” ቁስለኛው ቁስሉ ሳይሽር ሸርን በሻርብ ጠቅልለህ ማን ቅረብ አለው? ኢትዮጵያውያን እነደሚሉት “ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት” አመረቀዘ ቂም ሲፈነዳ እና በአፍ ሲፀዳዳ አንድ ሆነ በለው!የሙስሊም ኦሮሞ ሜንጫ አብዮት!!የጃዋር ሀረካት.. እኔ ይልና እኛ ይላል ፡፤ በንብረታችን አንደራደርም!በፌደራሊዝማችን ቀልድ የለም!ዋ በለው! ተጠንቀቁ! የሚለው አማራውን ነውን? ክርስቲያን ኦሮሞ ነውን?ንፁሕና ሠላማዊ ኢትዮጵያዊውን ሙስሊም ኅብረተሰብ ነውን? ከጎኑ የማይሰለፉ ብሔር ብሄረሰቦች ነውን?የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ነውን? ለመሆኑ ማን ነው ይህን ሁሉ ሴራ አብሮ የሚሸርበው ኀይል? ? አንዳንዶች በአውሮፓ በካናዳ በደቡብ አፍሪካ ያሉ’የኦሮሞ ፈርስት’ ተከታዮቹ አክራሪና ጽንፈኖች ኢትዮጵያ ገብተው ለመሞት ሥልጠናና የተልኮ ትምህርት መውሰዳቸውን አሁንም በአሜሪካ ከፍተኛ ቅስቀሳና ትምህርት እየሰጠ ለመሆኑ አስረድቷል። ለመሆኑ አንገቱን ለመቀላት ተዘጋጀው ማነው? አቶ ስዬ አብርሃ እስር ቤቱ ኦሮምኛ ይናገራል አላሉም? አቶ ጁነዲን ሳዶ በእኔ ውልጣን ዘመን አንድም ኦሮሞ አልታሰረም አልተሰቃየም አላሉምን? ጃዋር ድሮ አማራ ሲበድለን ሲጨቁነን እንዳንናገር ባህል እነዳናስፋፋ በግድ ኢትዮጵያዊ አደረገን ይህ መንግስት ገንዘብና ሥልጣን ይስጠን አማራ ተመልሶ ሥልጣን እንዳይዝ መብታችንን ይወስድብናል ሲል ኢህአዴግን በማወደስ አማራን በማኮሰስ አስተምሯል!!። ታዲያ ሀገሩ ገብቶ ለምን አያገለግልም? በውጭ ሀገር የተነዙ የቴሌቪዥን፣ሬዲዮ፣ድረኞች ባለቤቶችና ባለሀብቶች በመናገር ነፃነት ሞኝ ያገኘው ፈሊጥ..በሀገርና በሕዝብ ላይ ለሚሰራ ሸፍጥና ሴራ ሙሉ ተባባሪ ናቸው።ይህንን ሐሳብ መናገርና ማስተማር ነበረበት በኢህአዴግ ደጋፊ ዜና ማበሳጫ ላይ ብቻ መሆን ነበረበት።አራት ነጥብ።
፬) እኔ ኦሮሞ ነኝ ማለቴ ካስቆጣው ኅይል ጋር አብሮ መሥራት አልችልም! በዛ ሀገር ፀረ ኦሮሞ አማላካካት አለ”! ይች ጩጬ እውቀቷ ገንፍላል…ሰው ለመጨፍጨፍ አብሮት የሚሰራው ኅይል ተጋልጦ ለፍርድ ይቀርባል!። “ሸማቂ አሸባሪዎች ፀረ ሕዝቦች” አሁን ” አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ልማታዊ መንግስት ” ሆነው ሕዝብን አጭበርብረው መሬቱን እየሸጡ የአበባ ጉንጉን አንገቱ ላይ ያስራሉ በፍቃዱ መብቱን ለመልቀቁ የምስክር ወረቀት ተሰልፎ እጅ እየነሳ ይወስዳል።” የኦሮሞ ፈርስት ሙስሊም አብዮት” ምን ይሰጣል ምን ይወስዳል ከማን ይሻረካል? ይህ ሁሉ የኦሮሞ የህወአት ሙስና ሻንጣ ተሸካሚ ከሆኑ አማራ ምን ያድርግ ?የእራሳቸው አዕምሮ መጥበብ እንጂ ወ/ሮ አዜብ እንዳሉትም አድርባይነትም ይሆናል ጃዋር ለምን የአዞ እንባ ያነባል ለማስመሰል እንደቁራ ይጮሃል?”በተወለድኩበትና በአደኩበት ሀገሬ ኦሮሚያ መንግስት ቀና ብሎ አይናገረንም አንገቱን ይባላል’። መንገስት ማለት ህዝብ ነው። ለመንግስት የማይገዛ ወንበዴ አሸባሪ ነው። ሰው የሚገድል ከእነነፍሱ ገደል የሚጨምር ጨካኝ አረመኔ ነው ሰው በላ ይባላል። በጀዋር ፖለቲካ ቡልጠቃና ጅወራ የራሱን ቋንቋ ከተናገረ፩፤ በእራሱ ብሔር ተወላጅ ከተዳዳረ፪፤ ለሠፈረበት መሬት ሁሉ እውቅና ተሰጥቶት ከተከለና ካርታ ላይ ከወጣ፫፤ የሚቀረው ብቻ ኢኮኖሚውን ተቆጣጥሮ፣ መከላከያውን ወርሶ መገንጠል ብቻ ነው። በማለት እረሱን አግዝፎ ለራሱ አጨብጭቦ ደንቆሮ እያስፎከረ የመንደር ኅይሎችን አሰባስቦ ግንፍሌ ሊገባ ነው! አይ የድሃ ጭንቅላትና የአሜሪካ ትምህርት!!? ያለፈው ቅስቀሳ ሃይማኖት ተኮር ነበር አሁን ቤተሰባዊ ጀመረ ወያኔ/ህወአት/ኢህአዴግ በሥማቸው እነደሚነግድ ከውስጣቸውም ተበባሪ እንዳለው ደርሰውበታል።ከአርባ ኣመት በፊት ነበረን ተበላበት ራዕይ አንግቦ ይቅበዘበዛል፡**ጥሩ ነገሩ አፉን በከፈተ ቁጥር ብዙ ሚስጠር ማውጣቱ ከማን ኀይል ጋር አብሮ እንደተመሳጠረ ተከታኦጩ እነማን እነደሆኑና የት እነዳሉ መቼና እንዴት እንደሚበትኑና እንደሚያጫርሱ ማሳወቁ በእጅጉ እናመሠግናለን።”አላህ ይክፈላችሁ በለው! ከሀገረ ካናዳ በቸር ይግጠመን
በለው! you can meet him by email. aferawm@sympatico.ca

No comments:

Post a Comment