መስከረም 18/2006 ዓም የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ከሰማይ ወረደ ተብሎ ስለተነገረው መስቀል መሰረት አድርጎ እንዲህ ዘግቦ ነበር-
''በአቃቂ ቃሊቲ ገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን፣ ባለፈው ነሐሴ ወር መጨረሻ ከሰማይ ወረደ ስለተባለው መስቀል፣ ቅዱስ ሲኖዶስ መርምሮ ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የፓትርያርኩ ረዳትና የጅማ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ አስታወቁ፤ ሕዝቡ የቅ/ሲኖዶሱን ውሳኔ በትዕግሥት እንዲጠባበቅ ብፁዕነታቸው አሳስበዋል....''
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሰማይ የወረደው መስቀል ጋር በተያያዘ ስለታምራት እና በሶርያ የተደረገው ተአምራት ጋር አያይዞ በአዲስ ዓለም ማርያም ሰሞኑን ያስተማረው ትምህርት ወቅታዊ ግንዛቤ ይሰጣል።ይመልከቱት።

No comments:
Post a Comment