Monday, February 25, 2013

ማስተዋል ከልብ! ልብ ያለ ልብ ይበል !



ከ3000 ዓመት በላይ በሐይማኖት፣ በበዓል፣በታሪክ ተደጋግፋ ያለችውን ሀገር በ21 ዓመት አምባገነናዊ የወያኔ ስርዓት ለመቀየር  መሞከር የማይሳካ የህልም እንጀራ ነው!!
የኢህዴግ/ ህውሃት መንግስት ከሙስሊሙ ሰላማዊ የመብት ጥያቄ ጋር ለማጣመር ያሰበውን አረመኔያዊ የጭካኔ የሽብር ስራ እጅግ ጥብቅ በሆኑ ታማኞቹ እየተሰራ አንደሆነ ያውቃሉ ?? 

ሰላ ሰዎችን ለፖለቲካው ጥቅም ሲል እጅግ ዘግና የሆነ የሽብር ተግባር ሰርቶ ለማሳየት ዝግጅት ላይ ነው ፡፡ በሰርቶ ማሳያው ሰለባ ለማድረግ ካሰባቸው ሰዎች ውስጥ ክርስያን ወንድሞቻችንንና በጣም ጥቂት ኢህዴጋዊ ሙስሊም የሆኑትን ሰዎች ታርጊት ያደረገ ኦፕሬሽን ነው፡፡በተመሳሳይ ሁናቴ

ውሸት የባህሪው የሆነው ፣ወራዳው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ተብዬ አዲስ ፊልም እያዘጋጀ መሆኑ ተሰማ።
የሙስሊሙን መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ የሚወነጅል አዲስ የወያኔ ፊልም መጪውን ማክሰኞ እንደሚቀርብ ታውል፣ ይህ ፊልም፣ ክርስቲያኖች እንዲታረዱና እንዲጨፈጨፉ ለሕዝቡ ቅስቀ ሲያደርጉ ነበር በማለት ይወነጅላቸዋል። ይህንን መልዕክት ከሚታውቁት ሙስሊምም ሆነ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ጋር የመጋራት ግዴታ አለብን። የዚህ መልዕክት ስርጭት ሕዝቡ ከወዲህው እውነቱን እንዲገነዘብ ይረዳል። 
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!!
ከሰብኣዊ

No comments:

Post a Comment