Tuesday, April 7, 2015

ቅጥረኛው ትግሬ ብአዴን አማራን የመከፋፈል እና የማንቋሸሽ ሴራ

Chanyalew Bezabeh
አማራውን ለማዳከም ለፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች ተገዢ የሆነ በራሳቸው በትግሬዎች ብአዴን ተብዬ የበግ ለምድ የለበሱ የትግሬ ተኩላዎች ቅጥረኛ ድርጅት እንተቋቋመው እና በውስጡ ትግሬዎች እንደተሰገሰጉ ሁሉ ፣የአማራውን ህብረተሰብ ለማንቋሸሽ እና ለማዳከም በውስጡም አንድነት እንዳይኖር እርስ በእርሱ እንዲባላ እና በጠላትነት እንዲተያይ ለማድረግ ለአማራው ተብሎ በተካለለው ክልል ያለው መሬት የፋስቱ-ናዚ-ወያኔ ቅጥረኛ ብአዴን አሽከር ካድሬ መሬት ፣ ተራ ዜጋ መሬት እና የቢሮክራት መሬት በማለት በመከፋፈል እስከሁን ድረስ እየተሰራበት ይገኛል /creating division among the same people for sustaining tigre dominance by organizing tigre groups in the name of kimant/፡፡
ይሄንን ላመረጋገጥ እዛው በበታው ተገኝታቹ መጠየቅ ብቻ በቂ ነው፡፡ የሚገርመው ይህ በይፋ የሚታወቅ ሴራ ህብረተሰቡ ላይ ሲጫን ለሆዳቸው ብለው ቅጥረኛ ከአማራው የጉቡ ካድሬዎች እየወቁ ዝም ማለታቸው ነገ ምን ሊያመጣ እንደሚችል መገንዘብ የማይችሉ ውዳቂ ደነዞች በመሆናቸው ነው፡ከዚህ በተጨማሪ አማራው እስካሁን ለሀገሪቱ የከፈለውን መስዋትነት e በማጥላላት በየቦታው በፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔ መድረክ እየተዘጋጀ በታሪኩ እንዲያፍር፣እንዲሸማቀቅ፣ ነፍጠኛ ፣ትምከተኛ …ወዘተ የሚል ስም በመለጠፍ ለስነ-ልቦና ጥቃት እየተዳረገ ይገኛል፡፡

No comments:

Post a Comment