Tuesday, August 4, 2015

ስድስት የወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣን ስርሃቱን መክዳታቸው ተነገረ

914e2-tplf_failing
ስድስት በከፍተኛ ሃላፊነት ቦታ ላይ
ይሰሩ የነበሩ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መራሹ
ጉጀሌ መንግስት ዲፕሎማቶች ባሉበት ሃገር
የወያነን ስርዓት ከዱ !

1.አቶ ዪሃንስ ጌታሁን የሚንስተር አማካሪ ዋሽግተን
ዲሲ
2.ወ/ሮ እመቤት ብሩ ዋሽግተን ዲሲ
3.አቶ ኤልያስ ወርቁ ደቡብ አፍሪካ
4.አቶ ጌታቸው ሙሉአለም ደቡብ አፍሪካ
5.አቶ እሸቴ ምስጋናው ጋና
6.አቶ ሄኖክ አስናቀ ህንድ ኒውደህሊ ላይ
መክዳታቸው ታወቀ !

No comments:

Post a Comment