Tuesday, August 4, 2015

ሴራው ሲጋለጥ አጭር መልዕክት!

የወያኔ ድብቅ አጀንዳና በስመ አንዳርጋቸው የሚወጣው መጽሀፍ ከአንድ ወደ አሳትታሚው ድርጅት ውስጥ ቤተኛ የሆነ ሰው ስለ አዲሱ የ አንዳርጋቸው መጽሃፍ ነው ተብየው ያደረሰኝ አጭር መልዕክት:-
“ወንድሜ የ ዚህ መጽሃፍ ሰባ አምስት በመቶው ሻብያ እጅ ከፈንጅ አስያዘኝ፥፥ ሻብያ ስንት ታጋዮቻችንን በስውር በልቶብናል፥፥ ከሻብያ ጋር የሚደረግ ጋብቻ ዋጋ የለውም፥፥ ይህን እያወቅን አማራጭ ስለሌለን ብቻ ተሸጎጥን፥፥
አብዛኛው ገጾች ሻብያ በግፍ ገደላቸው ብሎ በሚዘረዝራቸው የ አርበኞች ግንባር ታጋዮችን ታሪክ ይዘረዝራል፥፥ በግፍ በሻብያ እስር ቤቶች ያሉትን ታጋዮችንም ይዘረዝራል፥፥ ይህን ሁሉ እያወቅን ሻብያን በፓለቲካ በልጠን መገኘት እስከቻልን ድረስ ችግር የለውም የሚል ሃሳብ ነበረን፥፥ ሻብያ የሚፈልገው ነገር ከጦርነቱ በፊት የነበረው ግንኙነት የሚቀጥልበትን እና ከኢትዮጵያ የሚያገኘውን ጥቅም ለማስቀጠል ብቻ ነው፥፥ ለዚህም ማስረጃነት ዴምህት ወደስልጣን በማምጣት ከጦነቱ በፊት ወደነበረበት የኢትዮጵያና እና ኤርትራ ግንኙነት ለመመለስና የኢትጵያን ሃብት በበላይነት ለመዝረፍ ያለመ እቅድ ነው፥፥ ከዴምህት ውጭ ያለነውን ተቀዋሚወችን የማቀጨጭ ስራ እየሰራ እንዳለ እናውቃለን፥፥ ዴምህት የተቋቋመው የቀድሞው የሕወዓት ታግዮች ሲሆን አብዛኛወቹ አላማቸው ከሻብያ ጋር ያለው የጥቅም ትስስር እንዲቀጥል የሚፈልጉ እና የብሄር በሄረሰቦችን የጥቅም እኩልነት ላይ ቅራኔ የነበራቸው ግለሰቦች ስብስብ ነው ይላል፥፥”

No comments:

Post a Comment