Tuesday, August 11, 2015

የኢህኣዲጉ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ብሎ ላዘጋጀው ዝግጅቱን ያደምቁ ዘንድ ድርጅቱ ካድሬዎችን ከውስጥ እየመለመለ እንደሆነ ተሰማ

-በኣራት ቀና ዝግጅቱ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ሰዎች መሬት ይሰጣችዋል
-የኮንዶሚንየም ቤት እና ሌሎችንም ጥቅሞች ታገኛላችሁ የሚል ፕሮፓጋንዳ በመንግስት ካድሬዎች በስፋት እየተካሄደ ነው
ይህን ልፈፋ የሰሙ ታዛቢዎች ቤት ያጡ በየጎዳናውና በችግር የሚኖሩ ብዙ ዜጎች እያሉ ስብሰባዬን ኣጫፈራችሁ ተብሎ ይህ ነገር በመባሉ ስር፡ኣቱ ሆዳሞች በጥቅም ከመሰብሰብ በቀር እየሞተ እንዳለ እና ኣላማ እንደሌለው ሲናገሩ ተደምጠዋል
ይህ የዲያስፖራ ቀን ተብሎ በውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የተጠራው ስብሰባ ፥
በውጭ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን ኣንድነት ከመቼውም ግዜ ከኣመት እስከ ኣመት ተጠናክሮ በመቀጠሉ ትልቅ ራስ ምታት እንደፈጠረበትና መንግስትም የራሱ የጥቅም ትፎዞ ለማፍራት የተጠቀመበት ስትራቴጂ ጭምር እንደሆነም ጨምረው ኣሳውቀዋል

No comments:

Post a Comment