Wednesday, August 26, 2015

የትግራይ ነጻ ዓውጭ ድርጅት ወያኔ የተባለ ወሮበላ ቡድን፥ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመው በደል ያስመረረው የሰሜን ጎንደር ሕዝብ የሚያሰማው በምስል የተደገፈ የድረሱልን ጥሪ፥

ጎንደርን ከትግራይ በሰሜን በኩል የሚለየው የተፈጥሮ ወሰን፣ የተከዜ ወንዝ፣
በምዕራብ ከሱዳን የሚለየው የተፈጥሮ ወሰን የ ጓንግ ወንዝ መሆኑ ይታወቃልና፥ ከዚህ እውነታ ንቅንቅ ማለት በምንም መንገድ የማይሞከር ነው፥
እርስታችንን የማስከበርና ድንበራችን የመከላከል ሃላፊነት ዓለብን እያለ ነው ገበሬው፥ ስለዚህ ይህ እኩይ የወያኔ ዓላማ ዓገራችንን ወደከፋ የእርስበርስ እልቂት እንዳይወስዳት ሁላችንም በዓንድነት የወያኔን ሥርዓት በቃ ልንለው ይገባል፥
ዓማራን ዓጥፍቶ ኢትዮጵያን ለመበታተንና ታላቋን ትግራይ ለመመስረት የሚያደርገው ከንቱ ምኞት በቸልተኛነት የማይታይ ዓይን ያወጣ ወረራ ነው፥
በተለይም በሸዋ፣ በወሎ፣ በጎጃምና በጎንደር ዓማራ ሕዝብ ላይ የተያዘው የማፈናቀልና የዘር ማጥፋት ዘመቻ፥ ደረጃውን ከፍ ዓድርጎ በሰሜን ጎንደር ክፉኛ እየሰሩበት ይገኛል፥


ወንድሞቻችንን ዓስረው ሚስቶቻቸውን በወያኔ ታጣቂዎች በማስደፈር ትግርኛ ተናጋሪ ሕጻናት ማስወለድና፥ ወጣት እሴቶችን በመዳህኒት ማምከን ዓንሷቸው፥
ስሜን ጎንደርን ጨምረው የወገራ ዓውራጃን ከጠለምት እስከ ወልቃይት ጠገዴ፣ ከሰቲት ሁመራ እስከ ዳንሻ በጉልበት ቀምተውታል፥ በዓሁኑ ሰዓት የጎንደር ተወላጅ ሰቲት ሁመራ ለመሄድ ከመቀሌ የይለፍ ጠይቆ እንደሆነ ይሰማል፥
ዓሁን የመጨረሻውን ዓላማቸውን ለመፈጸም፥ ታች ዓርማጭሆን፣ ከዓብርሃ ጅርሃ እስከ ዓብደራፊ፣ ከመተማ እስከ ቋራ በርሃ ድረስ በመጠቅለል ታላቋን ትግራይ ከሱዳን ጋር ድንበርተኛ ዓድርገው ለመኖር፥ ቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ከሚገኘው የዓባይ የሕዳሴ ግድብ ድረስ የትግራይን ግዛት በመለጠጥ ታላቋን ትግራይ ለመገንባት፥ የወያኔ ባለስልጣናት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ፥
እሄን እኩይ የወያኔ ዓላማ ተረባርቦ ማስቆም የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሃላፊነትና፣ የሁሉም ዓማራ ግዴታ ነው፥

No comments:

Post a Comment