Thursday, June 20, 2013

ባህር ዳር ለምን በፈደራል መንግስት እድትተዳደር ተፈለገ?

zz
ቅኝ ግዛት
ውብቷ የባህር ዳር ከተማ በፈደራል መንግስት እድትተዳደር መወሰኑን አንድንድ የወሬ ምንጮች ገልተጠዋል፡፤ ይህን ጉዳይ የክልሉ ህዝብ በጥልቅ እድከታተለው በዚሁ አጋጣሚ በጥብቅ አናሳስባለን
የሚመለከተው የመንግስት አካል በዚህ ጉዳይ ላይ ለክልሉ ህዝብ ማብራሪያ እድሰጥና የሚከተሉትን ጥያቄዎች እድመልስ
ሀ. ባህር ዳር ለምን በፈደራል መንግስት እድትተዳደር ተፈለገ?
ለ. ባህር ዳር የብሄር ልዩነት የሌለባት ከተማ ነቸ ማንም ስልጣን የመያዝ መብት አለው እኔ ስልጣን ይገበኛል የሚል የለም በዚህ ሁኔታ ለምን በፌደራል እድትተዳደር ተፈለገ ?
ሐ. በህር ዳር ከተማ የክልሉ ትልቅ የገቢ ምንጭ ነው ነገር ግን የፌደራል ግብር ከፋይ ከሆነች ለክልሉ ምንም የተሻ ገቢ አይኖረውም በዚህ ምክንያት ተዳክሞ የሚገኘው የክልሉ እድገት የባሰ ይሞታል ፣ ውይስ መንግስት ከበጀት ድልድል ቀመር ውጭ የተሸለ የበጀት ድጎማ ለክልሉ ይደረግለታል?

መ.ለክልሏ ለማት ናፋቂዎች የሆኑ የክልል ተወላጆች በባህረዳር ከተማ ብዙ ኢንቨስት አድርገዋል ነገር ግን ለፈደራል ግብር ክፈሉ ሲባል ልማት ናፋቂ ተወላጆችን አንቆ እንደመግደል አይቆጠረም ወይ?
ሠ. ከባህር ዳር ከተማ እጅግ የሰለጠኑ ለምሳሌ አነ መቀሌ በፌደራል መንግስት እድተዳደሩ ለምን አልተደረገም ?
ረ. ባህር ዳር ከራሷ ገቢ በላይ የፌደራል መንግስትን ድጋፍ ትፈልጋለች ወይ?
ሰ. የክልሉ ህዝብ ይህን ጉዳይ አንደ ቅጥተኛ ቅኝ ግዛት ይቆጥረዋል መንግስት ምን መልስ አለው?
ሸ. ይህ እድሆን የወሰነው ጥላታችን ማን ነው? እና ሌሎች ጥያቄዎች ተነስተው መንግስት መልስ ለክልሉ ህዝብ ካልሰጠ በስተቀር ምንም አይነት ውሳኔ በክልላችን ለይ እዳይወሰን መብት አለን
ይህ ጉደይ የክልሉን እድገት ለመጉዳት ተብሎ የታሰበ መሆኑ ግልጥ ነው የሚጠቅም ቢሆንማ ንሮ ወያኔ ያሰለጠናት ትግራይ በፈደራል እድትተዳደር ከዛሬ 22 አመት በፊት ይወሰን ነበር፡፡

ይህ ጉዳይ ለወያነዎች ብዝ ትረጉም አለው
ሀ. የክልሉ ገዥዎች ሙሉ በሙሉ ትግሬዎች ለማድረግና እደፈለጋቸው ሙልጭ አድረገው በሙስና ለመቀራመት ስለፈለጉ፡፡
ለ. አማራ ከሙስና የፀዳ ባለስልጣናት በመኖራቸውና ከ1000 በላይ ትግሬዎች በሙስና የተጠረጠሩ በመሆናቸው ከአድስ አበባ ራቅ አድረጎ እድዘረፉ መፈለጉ
ሐ.የባህር ዳር ከተማ እድገት በክልሉ ልጆች ብቻ በመሆኑ ሰላናደዳቸው እድገቷን ለማቀጨጭ
መ. የክልሉ ህዘብ ከ700 ሚሊዮን ብር በላይ ከእለት ጉርሱ አዋጥቶ ዘመናዊ ስታደየም ስለገነባ በዚህ በመናደዳቸው በተጨማሪም ከስቴድየሙ የሚገኘውን ገቢ ለፌደራል መንግስት እድገባ በመፈለጋቸው (የወያኔዎች ነገር ሳይሰሩ ገንዘብ አምጡ)
ሠ. አማራ እዳይጠቀም በግልጥ መናገራቸው ነው
ሌሎችም አያሌ ሴራዎች
ውቧ ባህርዳር ለማንም አንሰጥም ተባብረን ክልላችንን እናሳድጋለን የክልላችንን እድገት የሚሻ ሁሉ እደወያኔ በቅኝ ግዛት ሳይሆን በግልጥ መምጣት አለበት
እንዳውስ ከጫካ የመጣ መንግስት ስለ ከተማ እድገት ምን ያውቃል!!!!!
አማራ የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ነው
እነ ገብር ጉንዳን የሙስና ዋነኛ መገለጫ ናቸው

No comments:

Post a Comment