Wednesday, June 5, 2013

ልማታዊው ጋዜጠኛ ከበደ ካሳ ስለ ሰማያዊ ፖርቲ መታሰር ፍንጭ ሰጠ።

ሰማያዊ ፖርቲ ግንቦት 25 በጠራው ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልም ላይ አቅጣጫ ከሚያስቱ ንግግሮች ሪፖርት በማድረግ የዘገበ ሆድ አደር ግለሰብ ነው።
በጣም ናለሁ ፃፍከው ፅሁፍ ህሊና እንዴት አድርገ እንደለወጥከው አላውቅም ከሙያ ስነ ምግባር ጋር ግን አዬድም የምሰራው ስራ። ሀገን ወደ አላስፈላጊ ነገር መውሰድ በህግም ወንጀል ነው እንዲሁም በሐይማኖትም ሀጥያት ነው።ህዝባችንን ክርስቲያኑን ከሙስሊሙ ጋር ለማጣላት ነገር መጠምጠም ጥቅሙ፣ትርፉ ምኑ ላይ ነው?
እንደወንድችን ጋዜጠኞች  እውነት መመስከር ባትታደ እንደ አንዳንድ ብርቅዬ ጋዜጠኞች ስለ ነጻነት ማቀንቀን ባትች እንደ አንዳንድ ጋዜጠኞች ዝም ማለት ይሻል ነበር !!!
 የደርሰብኝ ባልከው ወከባ  ምክንያቱም ማጤን የኔ ምነት ማንም በማንም የማይገፋባት ኢትዮጵያ አንድትኖረ ሰለሆነ  የምፈልገው ነገርግን ላንተ መገፋት ችግሩ ምን ነበር ብሎ መነሻ ምንጩን መፈተሽ ግን ያስፈልጋል ዘገባውን በተመለከተ ግን ኢንጅነሩ ያለው ነገር ትክክል ነው ደጋፊ ካልሆንክ አነደ አሸባ መቆጠር አየተለመደ መቷል ታዲያ ምኑ ላይ ነው ስህተቱ ? ባይሆን በቅርቡ አንደሚታሰር ፍንጭ መስጠትክ ግን ጥሩ ነው አይገርማቸውም አንተ አስቀድመ ነገርህናል አና አሁን አንተ ጋዜጠኛ ከሆንክ "በአዲስ አበባየታሰሩት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትእንዲፈቱ የሚጠይቅ አንድ የተቃውሞ ሰልፍ ተዘጋጀ" ብለህ ነው አሁን የገለፅክው ይሄ ብቻ ነበር ጥያቄው? የመንግስት ሌቦች ጉዳይ አልተነሳም? ነፃነት ነፃነት አልተባለም ?የኑሮ ወድነት ጉዳይ አልተነሳም ?የታሠሩ ጋዘጠኞች፣ፖለቲከኞች ይፈቱ አልተባለም ለምን ስለ አታወራም ይሄ ነው ዋጋ የሚያስከፍልክ አንተ ግን አደርባይነትህ መርጠ ህዝብን ታስጨርሳለህ!
ስንቱን እናስተምር እናንተዬ?


የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ 2ማንኛውም ዜጋ፣ የመንግሥት አካላት፣ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ሌሎች ማኅበራት እንዲሁም ባለሥልጣኖቻቸው ሕገ መንግሥቱን የማስከበርና ለሕገ መንግሥቱ ተገዢ የመሆን ኃላፊነት አለባቸውሲል ይደነግጋል፡፡ 
ባለፈ የኢቲቪ ዜና ላይም፣ ሚኒስትር ደኤታ ሺመልስ ከማልየፖለቲካ ፓርቲዎችና ወገኖች ይሄንን ሕገ መንግሥት የማክበር ብቻ ሳይሆን የማስከበርም ህገ መንግሥታዊ ግዴታ ጭምር ተጥሎባቸዋል፤ሲሉ ሰምተናል፡፡ ጥያቄ አለን ጓድ ሺመልስ! ታዲያ የእርስዎ መንግሥት እየደረማመሳቸው ያሉትን ከሃይማኖት ጉዳይ ጋር የተያያዙ የሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 11 እና 27 የት አባታችን ሄደን እናስከብራቸው?! 

ጓድ ሺመልስ፣ እርስዎ  በኢቲቪ “‘ፖለቲካ ከሃይማኖት መነጠል አለበት፤ ሃይማኖትም በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ መግባት የለበትም፤ሲሉ በሕገ መንግሥቱ ውስጥ ያልተፃፈ ድንጋጌ አጣቀሱ፡፡ ይህንን ያልተጻፈ ድንጋጌ በማጣቀስም ሰማያዊ ፓርቲ በሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 9 የተጣለበትንሕገ መንግሥቱን የማስከበርኃላፊነቱን ለመወጣት ያደረገውን ጥረት ማድነቅ ሲገባዎ ኮነኑ፡፡ ታዲያ፣ እርስዎን የት ሄደንየሕገ መንግሥቱን አንቀጾች በአየር ላይ በመቀየር ወንጀልእንክሰስዎትና ሕገ መንግሥቱን የማስከበር ህገ መንግሥታዊ ግዴታችንን እንወጣ?! … ቸገረን እኮ! … “አለእኔ ጩሉሌ የለምባይነትዎ ለከት አጣብንኮ! … ምንድነው የሚሻለን?! …
አንደበታችን ' እጃችን እስከመቼ ታስሮ
እርሳቸውም በአካል ቀረቡና እንዲህ አሉ፡- 
“‘
ፖለቲካ ከሃይማኖት መነጠል አለበት፤ ሃይማኖትም በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ መግባት የለበትም፤የሚል ግልፅ ሕገ መንግሥታዊ ትዕዛዝ አለ፡፡ ይህ ህገ መንግሥታዊ ትዕዛዝ በመንግሥት ብቻ ሳይሆን በሁሉም ወገኖች መከበር ያለበት ትዕዛዝ ነው፡፡ መንግሥትም ይህንን አጥብቆ የሚያከብረው ነው፡፡ […] ይህ ሆኖ ሳለ ግን በፖለቲካና በሃይማኖት መካከል ህገ መንግሥቱ ያሰመረው መስመር ሲደረመስ የሚታይበት ሁኔታ አለ፡፡” … 

በዚህ ንግግራቸው ክቡር ሚኒስትር ደኤታው ሕገ-መንግሥቱንየደረመሱበትን ሁኔታአስተዋላችሁን? ደረማመሱት እንጂ! ኧረ ጓድ ሺመልስ በሕግ አምላክ! … 

የአገሪቱ ሕገ መንግሥት በየትኛው አንቀጽ ነውፖለቲካ ከሃይማኖት መነጠል አለበት፤ ሃይማኖትም በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ መግባት የለበትም፤ብሎ የደነገገው? የሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 11 እኛ ሳንሰማ ተቀይሮ ነው ወይስ አቶ ሺመልስ በአየር ላይ ቀየሩት? የህገ መንግሥቱ አንቀጽ 11 “(1) መንግሥትና ሃይማኖት የተለያዩ ናቸው፤ (2) መንግሥታዊ ሃይማኖት አይኖርም፤ (3) መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፡፡ ሃይማኖትም በመንግሥት ጉዳይ ጣልቃ አይገባምእንደሚል ነው የምናውቀው፡፡ 

ኢህአዴግ ጭንቅ ይዞታል፡፡ የግድ ሆኖበት ሰላማዊ ሰልፍን ሲፈቅድም ይህን ያህል ሰው ይወጣል ብሎ አልጠበቀም፡፡ አሁን ደግሞ ፍጹም ሰላማዊ በነበረው ሰልፍ ላይ ህጸጾችን ለማውጣት ጥሯል፡፡ በርካታ ህዝብ በተገኘበትና በርካታ ጥያቄዎች በተነሱበት ሙስሊሞቹ ብቻ እንደተገኙና የሙስሊሞ ጥያቄ ብቻ እንደተነሳ አቅርበውታል፡፡ ነገሩ ምን ይበል? መጀመሪያም ቢሆን በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ምንም አይነት ጩኸት እንዳይፈጠር ፈልጎ እንጅ 10 ሰዎች የሚወጡበትም ቢሆን ሰላማዊ ሰልፍ የሚባለው ያስበረግገዋል፡፡ አሁን ግን ሳይፈልገውና አይኑ እያየ ዝምታው ተስብሯል፡፡* የሰላማዊ ሰልፍ መብት ህዝብ እጅ ገብቷል*፡፡ ኢህአዴግ ከአሁን በኋላ እንደለመደው ህጸጾችን እያወጣ መቀጠል ካልሆነ በስተቀር ሰላማዊ ሰልፍን ከህዝብ ለመቀማት አቅም የሚያጥረው ይመስለኛል፡፡ ሰላማዊ ሰልፍን ዳግም አፍናለሁ ብሎ ከሚያተርፈው ኪሳራ ይልቅም የዜጎችን ነጻነት በማክበሩ የሚያገኘው ጥቅም የተሻለ ነው፡፡
 የሚገርመዉ የመንግስት ሁለት አንደበት መጋጨት ነዉ።ጅሃዳዊ ሃረካት የተሰኘዉን ዘጋቢ ፊልም ካሰራጩ በላይ በፍርድ ሂደቱ ላይ የሚያመጣዉ የራሱ የሆነ ተፅእኖ አለና ስለምን ቀረበ? ተብለዉ አቶ ሽመልስና ጌታቸዉ ሲጠየቁ ፍርድ ቤት የሚመራዉ በራሱ መርህ፣ህግናደንብ እንጅ በዘጋቢ ፊልም አይደለም ብለዉ መልሰዉ ነበር። ታድያ ሰማያዊያኖችን ስለምን የፍርድ ሂደቱ ላይ ጫና ለመፍጠር ነዉ ብለዉ ዘበቱ?
ኢትዮጵያን ተቃዋሚ ከግብፅ ህዝብ ጋር ማቆራኘት ተገቢ አይደለም። ተቃዋሚ የሚሰራው ለኢትዮጵያ አንድነት፣ለፍትህ፣ለነፃነትባጠቃላይ ለዲሞክራሲ እንጂ እንደ ኢህአዴግ/ ወያኔ አገርን ለመገንጠልና የአገርን ጥቅም አሳልፎ ሰጦ አገርን ወደብ አልባ ማድረግ አይደለም።
ኢቲቪ ሌባ ለተባለው አትገረም የአገር ሀብት የሆነውን መሬት ህዝባችን እያፈናቀለ ለውጪ ዜጋ ሲሸጥ የመንግስትን አስተዋዋቂና አደራዳሪው አፈ ቀላጤ ኢትቪ አይደለምን!ህዝባችን ፍትህና መኖር ባልቻለበት ሁኔቴ ህዝብ ሰብኣዊ መብቱና መሰረታዊ ነገሩ ሳይሟላለት እንደ ተሟላለት ኘሮፓጋንዳውን የሚለፈልፈው ኢቲቪ እኮ ነው ።አይግረምህ ሌባ፣ ውሸታም ቢባል እውነት እውነት ነው።
በጣም የሚያሳፍረው አንድ ሃሙስ ለቀረው አምባገነናዊ መንግስት ዘላለማዊ መስ አድርባይ ከመሆን ይልቅ ህሊና ለእውነት ብትመሰክር መልካም ነው።በዋላ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምና !!
ለማንኛዉም አንተ ባልከው ሳይሆን ህዝብ ለእውነት ቆሟል።
 ሰማያዊ ፓርቲ እንኳን ደስ አለህ፡፡ የዘራኸውን በመልካም ልታጭድ  ቀኑ ሩቅ አይሆንም። እውነቱ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናቹ ነው።
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!!
ከሰብኣዊ

የሱን ፅሁፍ አያይዠዋለው አንቡት

No comments:

Post a Comment