አቶ ዮሀንስ ታደሰ የቀድሞው የአዲስ አበባ መስተዳደር ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩና በመስተዳዳሩ የግንባታ ፍቃድና ክትትል ሀላፊ የነበሩ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በመኖርያ ቤቶች ግንባትታ ወይም REAL STATE መሬት ከያዙት ውስጥ ከአንድ - ሶስተኛው (1/3) ማለትም 33% የሚሆኑት የትግራይ ተወላጆች መሆናቸውን አጋለጡ :: በሕንጻ እና ሆቴል ግንባታ መስክም ይበልጥ ወጥነት በትግራይ ተወላጆች ዘንድ ይታያል.. ቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ መቀሌ ተብሎ የሚጠራውም አካባቢው በትግራይ ተወላጆች መያዙን በመሆኑ ነው ብለዋል....እንዲሁም በ 22 ማዞሪያና ካሳንችስ አካባቢ የሚገኙት ህንጻዎች በአብዛኞቹ በትግርኛ ተናጋሪዎች መያዙን አመልክተዋል
በትግራይ ተወላጆች ተይዘዋል ተብለው ከተዘረዘሩት የሪል ስቴት ኩባንያዎች ውስጥ....ሳትኮን ኮንስትራክሽን;አምባሳደር ሃላፊነቱ የተወሰነ የግ.ማህበር: አካካ የሪል ስቴት:ክንዴ ሃጎስ የሪል ስቴት:ተክለ ብርሃን አንባዬ ሪል ስቴት: ጊፍት ትሬዲንግ:ሲቲ ዋይድ ኢንጂነሪንግ:አሴ ትሬዲንግ: ስብሃቱ እና ቤተሰቡ ይጠቀሳሉ...
የአቶ ዮሐንስ ታደሰን ሙሉ ቃለ መጠየቅ ከዚህ ላይ ያዳምጡ ::
http://welkait.com/audio1/
No comments:
Post a Comment