Monday, July 15, 2013

አውራምባ ታይምስ እንዯ ወንዳ ንብ አንዳ ተኩሶ ሞተ!

አዜብ ጌታቸው
ከሁለ አስቀዴሜ ሰሊምና ጤና ሇዱሞክራሲ ናፋቂው ወገኔ እመኛሇሁ። ወዴ አንባቢያን ሆይ! የዛሬው መጣጥፌ ወይም አስተያየቴ የሚያጠነጥነው፦ ጥቂት ከማይባለ ወራት ጀምሮ የተወሇጋገዯ አካሄደና የተንሸዋረረ አመሇካከቱ አነጋጋሪ ሆኖ የቆየው፤ በቅርቡ ግን የመወሇጋገደም ሆነ የመንሸዋረሩ ምክንያት ምን እንዯሆነ ግሌጽ በሆነው በአውራምባ ታይምሱ ባሇቤት በጋዜጠኛ ዲዊት ከበዯ ዙሪያ ነው።
ዲዊት ከበዯ በምርጫ 97 ማግስት የወያኔ መንግስት ሽንፈቱን አሌቀበሌ ብል በወሰዯው የኃይሌ እርምጃ ወዯ ዘብጥያ ከተወረወሩት የአሸናፊው ፓርቲ አመራሮች ጋር አብረው ሇእስር ከተዲረጉት የነጻ ሚዱያው ባሌዯረቦች አንደ እንዯነበር ይታወቃሌ።

ሇ20 ወራት በዘሇቀው እስር ቃሉቲ ቆይቶ ከተፈታ በኋሊ፦ አዱስ ፈቃዴ አውጥቶ አውራምባ ታይምስን ማሳተም ጀመረ። ሇዲዊት ከበዯ የተሰጠው ፈቃዴ በግዜው እንዯሱው ከእስር ሇተፈቱት ሲሳይ አጌናና ዛሬም በእስር ሇሚገኘው እስክንዴር ነጋ መከሌከለ ጥርጣሬ ያጫረ ቢሆንም ሇንባብ የበቃቺው የአውራምባ ታይምስ ይዘት ጥርጣሬውን አዯበዘዘው። ዋና አዘጋጇ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በሽብርተኝነት ተከሶ ሲታሰርና እሱንም ተከትል ማኔጂንግ ኤዱተሩ ዲዊት ከበዯ እስከተሰዯዯበት ግዜ ዴረስ አውራምባም መንግስትን ስትፈትን ቆየች ....
በነገራችን ሊይ ዲዊት ከበዯ በቅርቡ ትታሰራሇህ የሚሌ መረጃ ስሇዯረሰኝ ሃገር ሇመሌቀቅ ተገዯዴኩ ብል ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወዯ አሜሪካ ከመብረሩ ጋር በተያያዘ፦ በግዜው የተሇያዩ አስተያየቶች ይሰነዘሩ እንዯነበር አስታውሳሇሁ። ገሚሶቹ ዲዊት ሇሽሌማት ወዯ አሜሪካ በመጣበት ግዜ የተሰጠው የአንዴ አመት ቪዛ ከመቃጠለ በፊት አሜሪካ ሇመግባት ፈሌጎ እንጂ ከመንግስት አካሊት ትታሰራሇህ የሚሌ ምንም ማስፈራሪያ አሌዯረሰውም የሚለ ሲሆኑ፤ አንዲድቹም ምንም ይሁን ምን የጋዜጣውን ባሌዯረቦች በትኖ ራሱን ሇማዲን መሮጡ ራስ ወዲዴነት ነው ሲለ ይወቅሱት ነበር።
ይሁን እንጂ አውራምባ ታይምስ በሃገርቤት የህዝብን ብሶት በማስተጋባት ረገዴ ትጫወት ከነበረው ሚና አኳያ በዲዊት ሊይ ይሰነዘሩ የነበሩት ወቀሳና ትችቶች ውኃ የሚቋጥሩ አሌሆኑም። በዛም ሊይ የውብሸት ታዬ መታሰር ዲዊትን እንዲስበረገገውና ታስሮ ከሚማቅቅ በተገኘው አጋጣሚ ራሱን ከእስር አዴኖ ሇስዯት ያበቃውን ስርዓት ቢታገሌ ይሻሊሌ የሚሇው አመሇካከት የብዙዎች ነበር።
በመሆኑም የዲዊት ከበዯን ወዯ ስዯት አሇም መቀሊቀሌና ብልም የወረቀቷ አውራምባ በዴህረ ገጽ ብቅ ማሇቷን ሁለም የተቀበሇው በጸጋ ነበር።
በርግጥ የወረቀቷ አውራምባ የብዙ በሳሌ ጸሃፊያን ተዋጽኦ ያሇባት ከመሆኗ አንጻር የዴህረ ገጿ አውራምባ ስሟን እንጂ ይዘቷን ሌትተካ እንዯማትችሌ የብዙዎቻችን ግምት ቢሆንም፦ የማኔጂንግ ኢዱተሩ አስተዋጾዎም ቀሊሌ እንዲሌሆነ ከግምት በማስገባት የዴህረ ገጿ አውራምባም የማይናቅ ስራ ሌትሰራ እንዯምትችሌ ተስፋ ተጥልባት ነበር።
ይሁንና ብዙም ሳይቆይ የዴህረ ገጿ አውራምባ የተጣሇባትን ተስፋ የሚያሌፈሰፍስ ስራዎችን በገጿ ይዛ መታየት ጀመረች። ከወረቀቷ አውራምባ በብስሇት ብቻም ሳይሆን በአቋምም የተሇየች መሆኗን የሚጠቁሙ አካሄድችን አዘወተረች።አውራምባ ስሟ እንጂ ነፍሷ እንዲሌተሰዯዯ የሚያመሊክቱ ህጸጾች በገጾቿ ዯጋግመው ታዩ።
ይህን ያስተዋለም ጥርጣሬያቸውን ተናገሩ። ዲዊት ከበዯም ምሊሽ ሇመስጠት ሞከረ። ምሊሹ ግን ከራሱ ጋር የሚቃረን ነበር። “እኔ እንዯላልቹ ዴህረ ገጾች ተቃዋሚውን ብቻ የምዯግፍ ወገንተኛ አይዯሇሁም” የሚሇው መሌሱ፦ ሁለንም እረ እንዳት ነው ነገሩ? ያስባሇ ነበር።
ዲዊት በዚህ ምሊሹ፦ ሇሽሌማት ያበቁትን፤ ስዯት ሲቀሊቀሌም በብዙ መሌኩ የሚዱያ ሽፋን ሰጥተው የረደትን ፕሮ ዱሞክራሲ ሚዱያዎች በሙለ የተቃዋሚ ሌሳን ናቸው ብል መፈረጁ ብዙዎችን አስከፍቷሌ።
በላሊ በኩሌ ዯግሞ በሃገር ቤት ያሇውን የሚዱያ አውታር መቶ በመቶ ተቆጣጥሮ እራሱንም ሇስዯት የዲረገውን የወያኔን መንግስት ፕሮፓጋንዲ በመዘገብ ሚዛናዊ ወይም “ነጻ ጋዜጠኛ” ማሇት እኔ ብቻ ነኝ በሚሌ፤ ፍየሌ ከመዴረሷ አይነት ሇራሱ በሰጠው ከፍተኛ ግምት መኮፈሱ ብዙዎቻችን ስሇ እሱ ያሇንን በጎ አመሇካከት አወረዯው፡፤ ይሁን እንጂ
አዴራጎቱ ከግብዝነት የመነጨ እንጂ “ወገን ከወገንህ ቢለት የመቶ አመት ቁርበት ከብት መሃሌ ቆመ” እንዱለ የዯም ጥሪ ዯውሌ ነው ብሇን አሌጠረጠርንም።
በተሇይ የዲዊትን አካሄዴ መወሇጋገዴ ከመነሻው ያስተዋሇ አንዴ ጸሃፊ ሇንባብ ያቀረበው ጽሁፍ በግዜው መነጋገሪያ ሆኖ መሰንበቱ ይታወሳሌ። ዲዊት የጽሁፉ አቅራቢ የኢትዮ ሚዱያ አዘጋጅ አብርሃ በሊይ እንዯሆነ ወፍ ነገረቺኝ በሚሌ ጽሁፉ በአብርሃ ሇመጻፉ ማስረጃ ሳይዝ በዯፈናው አብርሃ በሊይ ሊይ ወረዯበት። እኔ ዯግሞ ዲዊት ሇአብርሃ የጻፈውን ጽሁፍ ካነበብኩ በኋሊ ዲዊት ራሱ ወረዯብኝ።
ዲዊት ሇአብርሃ የጻፈውን ጽሁፉ ሳነብ ግሌጽ የሆነሌኝ ነገር፡ የአውራምባ ታይምስ ሞገስና ብስሇት አገር ቤት ያለት ጸሃፍቶች መሆናቸው ነው። ያነበባችሁት እንዯምታስታውሱት ጽሁፉ ከአጻጻፍ ስሌት ጀምሮ ተራነት የተስተዋሇበት በአለባሌታ የታጨቀ፤ ኢሳትን ከአብርሃ በሊይ ሇማቃረን የሞከረ ተራ መናኛና አጸያፊ ይዘት ነበረው፡፤
ከሁለ በሊይ የዲዊትን ግብዝነት ያስተዋሌኩት፤ አብርሃ በሊይን ከዘመኑ ቴክኖልጂ ጋር መዋሃዴ ያሌቻሇና ዴህረ ገጹ ኋሊ ቀር እንዯሆነ የገሇጸበትን ክፍሌ ሳነብ ነበር። ይህን አስተያየት የሚሰጡት በዴህረ ገጽ ስራ ቆየትና በሰሌ ያሇ ሌምዴ ያሊቸው ሰዎች ቢሆኑ ባሌገረመኝ ነበር። ነገር ግን ይህን አስተያየት የሰጠው ዲዊት ከበዯ ነው። ዲዊት ዯግሞ ይህን አስተያየት በሰጠበት ግዜ፤ ጽፎ ሇማሳተም ወዯ ማተሚያ ቤት ከሚሮጥበት የፕሪንት ሚዱያ ወዯ ዴህረ ገጽ ከተሸጋገረ አመትም አሌሞሊውም። እናም ይህ ሰው በርግጥም ራሱን የማያውቅ ግብዝ ነው አሌኩ....
የዴህረ ገጽ አሰራርን ቴክኒክ ብዙም ባሊውቅ በአሁኑ ወቅት ቴክኖልጂው ሁለንም ነገር አቅልት የዴህረ ገጽ አዘጋጅ ሇመሆን ጠሇቅ ያሇ የአይ ቲ እውቀት የማይጠይቅና እንግሉዘኛ አንብቦ መረዲት የሚችሌ ሁለ ሉሰራው የሚችሌ እንዯሆነ ሙያው ካሊቸው ወዲጆቼ ተረዴቻሇሁ። ዲዊትም አውራምባ ሊይ ሇመፈናጠጥ ግዜ ያሌፈጀበት በዚሁ ቴክኖልጂው ባቀሇሇው መንገዴ መጠቀም መቻለ እንዯሆነም ተገንዝቤያሇሁ።
እንዱያውም ዲዊት የአብርሃ በሊይን ዴህረ ገጽ ኋሊ ቀር ማሇቱ ትክክሌ ነውን? ብዬ የጠየቅኩት አንዴ የአይቲ ባሇሙያ ወዲጄ ሲያጫውተኝ፡ በርግጥ ኢትዮ ሚዱያ የዘመኑ ቴክኖልጂ ማንም በቀሊለ እንዱጠቀምባቸው ያዘጋጃቸውን አፕሉኬሽኖች እንዯማይጠቀም ገሌጾሌኛሌ። ነገር ግን እንዯ ወዲጄ እምነት ኢትዮ ሚዱያ ባሇመፈሇጉ እንጂ ፤ የዘመኑን ቴክኖልጂ በመጠቀም በሰአታት ውስጥ ዴህረ ገጽ ሇመክፈት ከሚጠይቀው የአይቲ እውቀት የበሇጠ ሌምዴና እውቀት እንዯሚኖረው በርግጠኝነት ገሌጾሌኛሌ። ይህን ማወቄ ዯግሞ የዲዊትን ሳይሞቅ ፈሊ...ግብዝነት ያዯመቀብኝ።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዲዊት በአንዴ ፓሌቶክ ሩም ቀርቦ ተቃዋሚዎች እጄን ጠምዝዘው እነሱ የሚፈሌጉትን እንዴሰራ ሉያስገዴደኝ ይፈሌጋለ ብል መናገሩንና በተሇይ አብርሃ በሊይ፤ ወይ የመንግስት ዯጋፊ አሌያም ተቃዋሚ መሆን እንጂ “ግሬይ” የሚባሌ ...የሇም እንዲሇው መናገሩን ሥሰማ ሇአብርሃ በሊይ ቁርጠኛ አቋም ከወገቤ ሰበር ብዬ እጅ ነስቻሇሁ።
የዲዊት አንዳ ነጭ አንዳ ጥቁር የሆነው አካሄደ ሇወራት ሲያነጋግር ቆየ፤ ሇአውራምባ ታይምስ (ሇጋዜጣዋ) ክብር የሚሰጡ ወገኖችም የዲዊት እዚህም እዛም መራገጥ ከእሌህና ከኔ በሊይ ከሚሌ ባህሪ የመነጨ መስሎቸው በመሌካም ስራው ያተረፈውን መሌካም ስም በውዥቀቱ እንዲያጠፋው በማሰብ ሇመምከር ሞከሩ። በኢሳት ሊይ የሚነዛውን የስም ማጥፋት እንዱያቆምም መከሩ።
በቅርቡ ይፋ እንዯሆነው ዲዊትን በጥፋት ጎዲና የሚዘውረውና የሚያስጨፍረው ግን የባህሪ ችግር ሳይሆን የዘር ዛር ነበር። አሁን የሁለም ጥያቄ ዲዊትን የዘር ዛሩ የሇከፈው መቼ ነው? የሚሌ ነው።
ሇዚህ ጥያቄ ዯግሞ የተሇያዩ ግምታዊ መሌሶች እየተሰጡ ይገኛለ።ገሚሶች ቃሉቲ እስር ሊይ እያሇም የስሇሊ ስራ እየሰራ እንዯነበር ይናገራለ።ገሚሶቹ ዯግሞ ከእስር ከወጣ በኋሊ እንዯተሇከፈ ይገምታለ።የሇም ውብሸት ከታሰረ በኋሊ ነው የሚለም አለ።ሁለም የሚስማሙበት ነገር ቢኖር፡ ዲዊት ወዯ ስዯት የመጣው አሁን እየፈጸመ ያሇውን ተሌዕኮ ቢቻሌ ኢሳት ውስጥ ገብቶ እንዱያከናውን ሃሊፊነት ተቀብል መሆኑን ነው።
ኢሳት ውስጥ ገብቶ ቢሆን ኖሮ ሉያዯርስ የሚችሇውን ጥፋትና ሉያቀብሌ የሚችሇውን መረጃ ሳስበው ይዘገንነኛሌ። ዲዊት ወዯ ኢሳት እንዲይገባ በር የዘጋበት መሌአክም ይሁን ሰው እሱ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ወዲጅ ነው።
ዲዊት ሰሞኑን የፈጸመው ተግባር የጠቀመው ከወያኔ ይሌቅ ተቃዋሚውን ነው። የዲዊት የተሳሳተ አካሄዴ ሉታረም የሚችሌ የባህሪ ችግር እንዯሆነ ሊመነው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እራሱን ግሌጽ አዴርጎ ያሳየበት መሌካም አጋጣሚ ሆኖ አሌፏሌ።
ላሊው ቢቀር ከወያኔ የመረጃ ቢሮ የተሊከሇትን የድ/ር ብርሃኑን ዴምጽ በዴህረ ገጹ ሲያወጣ ያሇምንም አጃቢ መግሇጫ እንዲሇ ቢያቀርበው ኖሮ፤ ያገኘውን አቀረበ ታዱያ ጥፋቱ ምንዴነው? የሚለ 2+2=4 ነው ካሌተባለ ዞር ያሇ ሂሳብ የማይታያቸውን ጥቂት የዋህ ተቆርቋሪዎችን ባሊጣ ነበር። ይሁንና ድ/ሩ ያሌተናገሩትን “ግብጽ” የሚሌ ቃሌ ጨምሮ ግንቦት ሰባት ከግብጽ የገንዘብ እርዲታ እንዯተቀበሇ መጻፉ ፤ ነጻና ዯፋር ነኝ የሚሇውን ራሱ ሇራሱ የሰጠውን መገሇጫ ጥሊሸት አሌብሶበታሌ። ከግዜጠኝነት ሥነ ምግባር ያፈነገጠ ዴርጅታዊ የፕሮፓጋንዲ ስራ እየሰራ መሆኑን መስክሮበታሌ። እንቅስቃሴና ተግባሩን ከሙያዊ መርህ አኳያ ብቻ በሚመሇከቱ ወገኖችም ሳይቀር አስተፍቶታሌ።
የአውራምባ ታይምስ ሰሞነኛ ተግባር Drones በሚሌ መጠሪያ የሚታወቀውን የወንዳ ንብ ተፈጥሮ እንዲስታውስ አዴርጎኛሌ። የነዚህ ወንዳ ንብ ተግባር ከንግስቲቷ ጋር ተገናኝቶ ዘር መፈጠር ብቻ ነው። እናም ሰራተኛው ንብ ወንዳ ንቦቹን ሇአቅመ ንብ እስኪዯርሱ ይንከባከቧቸዋሌ። ከንግስቲቷ ጋር ግንኙነት የሚያዯርገው አንደ ብቻ ነው፡፤ ግንኙነቱን እንዲዯረግም ወዱያውን ይሞታሌ። አንዳ ተኩሶ የህይወቱ ፍጻሜ ይሆናሌ። አውራምባም አንዳ ተኩሶ ከነጻ ሚዱያው አሇም ተሇየ።
እንዯኔ እምነት ዲዊት ዴምጹን የተቀበሇው ከወያኔ መረጃ ክፍሌ ከሆነ፤ የወያኔ መረጃ ክፍሌ ትሌቅ ስህተት ሰርቷሌ።ምክንያቱም የድክተሩ ዴምጽ በአውራምባም ወጣ በአይጋ ፎረም ምንም ሇውጥ ስሇማይኖረው፤ ዴምጹን በሇየሊቸው የወያኔ ዴህረ ገጾች አውጥተው፤ አውራምባ በተቃዋሚው ጎራ ማሳሳት የሚችሇውን እያሳሳተ ቢቆይሊቸው የበሇጠ ተጠቃሚ ይሆኑ ነበር ባይ ነኝ። እንዯ ወንዳ ንብ አንዳ ተኩሶ ከሚሞት ማሇቴ ነው።ነገር ግን ዲዊት ይህን ዴምጽ ያገኘው ከወያኔ መረጃ ክፍሌ ሳይሆን ከላሊ አካሌ ከሆነ ግንቦት 7 ውስጡን ሉፈትሽ ይገባዋሌ ማሇት ነው።
ዛሬ አውራምባ ታይምስን ከፍተን የምናየው ሌክ እስከዛሬ አይጋ ፎረምንና ትግራይ ኦን ሊይንን ከፍተን በምናይበት “ ምን ዋሽተው ይሆን?” በሚሌ ስሜት መሆኑ ስራችንን አቅልሌናሌ። ከእንግዱህ በኋሊ በአውራምባ ሊይ የሚወጡ ዘገባዎችን ሁለ የምንመሇከተው በአንዴና አንዴ መነጽር በመሆኑ ከስህተት አዴኖናሌ።እናም በኔ እይታ አውራምባ ከወያኔ ይሌቅ የጠቀመው ተቃዋሚውን ነው።
ዲዊት ከበዯ በነጻ ጋዜጠኝነት ባርኔጣው ህዝብ የሚያከብራቸውን የፖሇቲካ ሰዎች ሇመቅረብና ሇመተዋወቅ ብልም ሇመወዲጀት መቻለን በበርካታ አጋጣሚዎች ተረዴቻሇሁ። በተሇይ ብርትኳን ሚዯቅሳ ቃሌሽን ሇውጭ አሌያ ታሰሪ የሚሌ ሌትቀበሇው የምትችሇው አማራጭ በቀረበሊት ወቅት የተሰማትን ስሜት ያማከረቺው ሇዲዊት እንዯነበር በአውራምባ ሊይ እንዲስነበበን አስታውሳሇሁ።
ቃላን ከምሇውጥ እስርን በጸጋ እቀበሊሇሁ ያሇቺው ይህቺ ጀግና የመጨረሻ ቀን ጭንቋን ያዋየቺው ሰው የነጻ ጋዜጠኛን ጭንብሌ ያጠሇቀ የአሳሪዎቿ አገሌጋይ እንዯነበር ስትረዲ ምን ይሰማት ይሆን?
እርግጠኛ ነኝ፡ብርትኳንም ሆነች ላልች ከዚህ ሰው ጋር የሌባቸውን ሃሳብ የተሇዋወጡ የፖሇቲካ ሰዎች ሁለ ወዯ ኋሊ መሇስ ብሇው ውይይታቸውን በትውስታ እንዱመረምሩ ይገዯዲለ። ያም ሆነ ይህ ሲታመኑ መክዲት እንጂ አምኖ መከዲት ጥፋትም፤ ሇጸጸት የሚዲርግም አይዯሇምና እዲው ገብስ ነው።
በሃገርቤት ያለ በአውራምባ ታይምስ ሊይ ይሳተፉ የነበሩ ጋዜጠኛና ጸሃፍቶችም ሇአውራምባ ቀብር ባይዯርሱም በአውራምባ የውርዯት ሞት ግን ማዘናቸው የሚቀር አይመስሇኝም።
እናም በኔ እይታ አውራምባ ታይምስ ሇበርካታ ወራት በውስጧ ተዯብቆ በቆየው ፈውስ የሇሹ የዯም ካንሰር በሽታ ስትሰቃይ ቆይታ በቅርቡ ከነጻው ሚዱያ ዓሇም በሞት ተሇይታሇች።
እንሆ በሃውሌቷ ሊይም ይህ አጭር ታሪኳ ተጻፈ።
አውራምባ ታይምስ በ1999 ከአባቷ ከ.... ከእስር መሌስ በዴንገት ተወሇዯች። በጥሩ ምግባርም አዯገች! በህዝብም ተወዯዯች! በኋሊም በዴንገት ተሰዯዯች! በስዯት አሇምም ተዋርዲ ሞተች!
አዜብ ጌታቸው
azebgeta@gmail.com

No comments:

Post a Comment