Aseged Tamene
ጃዋር ማህመድ የተባለው ግለሰብ ባገኘው መድረክ ላይ ሁሉ በጣም የተሳሳቱ አዘናጊና አግላይ ንግግሮችን በማድረግ ይታወቃል :ባለፈው ወር በሙስሊም ኦሮሞች ስብሰባ ላይ በመገኘት የሰጠውም በጣም አደገኛ አስተያየት ብዙ ሰዎችን አስደንግጥዋል:: ጃዋር በንግግሩ ሙስሊሞች ያለኦሮሞ ነጻነት ሊሳካላቸው እንዳማይችልና የኦሮሞ ድል የ ሙስሊም ድል እንደሆነ ገልጽዋል::ክርስቲያን ኦሮሞዎችን እንዲሁም አማራና እንዲሁም ሌሎች ብሄሮችን ባገለለ መልኩ ጃዋር ጅቡቲ ና ሶማሊ ስላሉ ሙስሊሞች ሲናገር ተደምጥዋል:: የዘር ጉዳይና ሀይማኖት ሲደባለቁ ምን አይነት ችግር እንደሚፈጥሩ ያልተገነዘው ጃዋር በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የተወሳሰብ የህዝብ ግንኙንት ባላገናዘብ መልኩ በየመድረኩ ላይ የሚሰጣቸው ይተጣመሙና በውሸት ላይ ይተመሰረቱ አስተያየቶች ብዙ ኢትዮጵያውያን እያስቆጣ ይገኛል::
ጃዋር ሞሀመድ የፖለቲካ እብደት “እኔ ባለሁበት 99% ሙስሊም ነው ማንም ሰው ደፍሮ ቀና አይልም #በሜንጫ ነው አንገቱን የምንለው ” በአሜሪካ በተደረገ ስብሰባ ላይ ከተናገረው(ሜንጫ የማጭድ ቅርፅ ያለው ረዘም ያለ ባለስለት የቁጥቋጦ መቁረጫ መሳሪያ ነው)
ከሁሉ በባሰ ብዙ ኢትዮፕያውያንን ያስደነገጠው የሀጂ ነጅብ በጃዋር አስተያየት መስማማት ነው:: እንደ ሀጂ ነጅብ አስተያየት ከሆነ 50 ሚሊዮን ሙስሊም እንዳለና 80% ሚሊዮኑ ኦሮሞ እንደሆነ ተናግረዋል:: ይህም ማለት 40 ሚሊዮኑ ኦሮሞ ሙስሊም እንደሆነና ይህም ማለት መቶ በመቶ የኦሮሞ ህዝብ ሙስሊም ነው ማለት ነው:: የኦሮሞ ህዝብ ብዛት 34.4 ሚሊዮን መሆኑ መዘንጋት የለበትም::
ሀጂ ነጅብ በማስከተልም ኦሮሞች ሙስሊሙን ነጻ ማውጣት እንዳለባቸው አስምረውበታል::ይህ በውነቱ በጣም አሳዛኝና ከሙስሊም ትግል ጀርባ ያለውን ኢትዮጵያን እስላማዊ ለማድረግ የታለመውን እቅድ ያሳያል::
የሙስሊምን እንቅስቃሴ
በመደገፍ ክርስቲያኖች
ያረጉት አስትዋጾኦ
ቀላል አይደለም
ከ ጳጳስት ጀመሮ የፖለቲካ መሪዎች አክቲቭኢስቶች ጭምር ይህንን ትግል በመደገፍ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ አድርገዋል:: ይህንን ያረጉት በኢትዮጵያዊንት መንፈስ እንጂ መስሊም ወይም ኦሮሞ ስለሆኑ አይደለም ::አቶ ነጂብ እንደ ኢትዮጵያ ሙስሊም ተወካይነታቸው ሁሉንም ሙስሊም መወከል ሲኖርባቸው ወደ ዘር በተደራጀና ሀይልን መሰረት ባደረገው የጃዋርና የአክራሪዎች ስብሰባ ላይ ተገኝቶ እናንተ ናቹ ነጻ ምታወጡን ማለት በጣም ሚያሳዝን ነገር ነው::
ጃዋር መሀመድ ሌሎች የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ባገለለ መልኩና የራሱን ዘር ባስቀደመ መልኩ ባድረገው ንግግርን መደገፍ የሙስሊም እንቅስቃሴ ከጀርባው የያዘው ድብቅ አጀንዳ እንዳለ ሚያመላከት ነው::
ጃዋር መሀመድ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ድምጻችን ይሰማ ከሚባለው የሙስሊም የዲያስፖራ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ አስተዋጾ ሲያድረግ እንደነበር ይታወቃል:: የጃዋር አጀንዳ የሆነውን የኦሮሞ ሙስሊሞች ስልጣን መያዝ ከመድረክ ጅርባ ይነጋግሩበት እንደነበር ሀጂ ነጅብ አምነዋል:: ኢትዮፕያውንን አብሮ ሚያኖረው የህግ የበላይነት, ዲሞክራሲ, ፍትህና እኩልነት መሆኑ እየታወቀና ኢትዮጵያ የብዙ ሀይማኖቶች ብሄሮች አገር እንደሆነች እየታወቀ በየመድረኩ ላይ እንደዚህ አይነት ሀላፊነት የጎደለውና ዘረኛ አስተያየት መስጠትና ያንንም መደገፍ በጣም ሚያሳዝን ነው::
የነጃዋር አላማ ይፍትህ የበላይነትን በኢትዮጵያ ምድር ለማምጣት አይደለም::አላማቸው ግልጽና ግልጽ ነው:: የኦሮሞ ሙስሊሞችን የበላይነትን በክርስቲያን ና ኦሮሞ ባልሆኑ ሙስሊሞች ላይ ለመጫን ነው::ይህንን ደግሞ በፍጹም ምንቀበለው አይሆንም::ክርስቲያኑ አንድ ነን በሚል መማማል አንድ መሆን እንደማይቻል ሊገነዘበው ይገባል::
የጃዋር ነገር
ሰው ዝም ብሎ ከንቱ ሲሆን ያሳዝናል:: ጃዋር ''ኦሮሞ'' የምትለዋን ካርድ ሲያነሳ መጨረሻው ወዴት እንደሆነ ያልገመተ ካለ በእርግጥ የዋህ ነው:: ያን ጊዜ እኔም ሆንኩ በእኔ አከባቢ ያሉ ሰዎች የጃዋርን ቀጣይ እርምጃ ገምተን ነበር::" ከኦሮሞም እስላም እንጂ ክርስቲያን የለም'' የሚል ሌላ ነጠላ ዜማ ይዞ ብቅ እንደሚል ቤቱ በሙሉ ተስማምተን ነበር:: ጃዋር ፍጥነቱ የሚገርም ነው:: አንዱን ዜማ ሰምተን ሳንጨርስ በአናታችን ላይ ሌላ ይለቅብናል:: እንደገመትነውም 'ኦሮሞ ሙስሊም እንጂ ሌላ ከሆነ አንገቱ በሜንጫ ይቀነጠሳል; አለና አረፈው;; ሰው ደፋር ነው;; እይኑን ጨፍኖ ገደል ለመግባት መድፈር ግን ድንቁርና እንጂ ሌላ ትርጉም የለውም:: ጃዋር በገዛ ጥይቱ ራሱን ገድሏል:: ነፍስ ይማር!! ቀጣዩ ነጠላ ዜማው ''ከእስላምም እንደኔ ቤተሰብ ያለ ከቶ ከየት ሊመጣ ይችላል?'' እንደሚሆንም አትጠራጠሩ:: ''ምን ሲከፈት ምን ይታያል'' አሉ:: ይልቅስ የእኛን የቤት ስራ እንጨርስ ሀገር የማዳን ስኬታማ ስራ ጀምረናል:: ራሱን ያጠፋን ሰው እያነሳንና እያፈረጠን ከምንወቅስ ትኩረታችን የቤት ስራችን ላይ እናድርገው:: አዲዮስ ጃዋር!
ወንድም ጃዋርን ምን ነካው?
ወንድማችን ጃዋር ሙስሊሞች መብታቸውን ለማስከበር የጀመሩትን እንቅስቃሴ ወደየት እየወሰደው ነው? ለመሆኑ ከጃዋር የፖለቲካ አጋሮች መካከልስ ሙስሊም ያልሆኑ የሉም ወይ? ለመሆኑ በኢትዮጵያችን(በኦሮሚያ
ክልል) ክርስቲያን
ወይም ሙስሊም ያልሆኑ ኦሮሞዎች የሉም ወይ? በኢትዮጵያ፦ ሙስሊም አማራዎች፣ሙስሊም ጉራጌዎች፣
ሙስሊም አፋሮች፣
ሙስሊም የሱማሌ ክልል ተወላጆች፣ ሙስሊም ትግራዮች፣ ሙስሊም ጋምቤላዎች፣ወዘተ የሉም ወይ? ይህ ንግግር ሙስሊሞች የጀመሩትን መብታቸውን የማስከበር ትግል የሚከፋፍል አይሆንም ወይ? ዛሬ ሙስሊሞች መብታቸውን ለማስከበር እያደረጉ ያሉትን ትግል በሞራልም ሆነ በተለያዩ መንገዶች ከሙስሊም ውጪ ያለነው ሁሉ እየደገፍን አይደለም ወይ? በጎሳና በሀይማኖት የተጀመረ ነገር ማቆሚያው ምን ይሆን?ኢሕአዴግስ ከዚህ በላይ ምን አደረገ?
ጫካውን ስንጠብቅ
ሆነን እንደ ማገር፣
ከሜዳው መጣብን ያላሰብነው ነገር።
በበኩሌ የሀይማኖቱ
ተከታይ ባልሆንም
በእስልምና እምነት ዘንድ ጎሰኝነት ቦታ እንደሌለው ነው የማውቀው።ይህ የጃዋር ንግግር ሙስሊም ኦሮሞዎችን በሙሉ እንደማይወክልም አምናለሁ።ትልቁንና ሰፊውን የኢስላም ሃሳብ በዘርና በጎሳ መሸንሸን፤ በምድርም፤በሰማይም
ነውር ነው።ይህ
ፈጽሞ ከጃዋር አይጠበቅም።የሚያራምደውን የፖለቲካ
አቋም እንደፖለቲካ
ፕሮግራም ቀርፆ የማራመድ መብቱ የተጠበቀ ነው። ነገር ግን ሙስሊሞች ጀመሩትን እንቅስቃሴ ለሱ ፖለቲካ ሲጠቀምበት እኛም በዝምታ አናይም።
በዚህ አጋጣሚ ድምፃችን ይሰማም ሆነ ሌሎች የሙስሊም ሀይማኖት አባቶችና መሪዎች በዚህ ቪዲዮ ዙሪያ የጠራ አቋማቸውን እንዲነግሩን እንሻለን!!!
የሰው ልጂ ተማረ የሚባለው ከራሱ አልፎ ለሰወች መልካም አርያ ሲሆን ነው። ዶክተር ፕሮፌሰር መሆን የአዋቂነት ምልክት የሚሆነው የሰውን ልጂ በዕኩልነት እደራሱ ማየት ሲችል እንጂ እንደዚህ እንደምናየው ጀዋር ያለሰው ትምህርት ግን የዕብደት ብቻ ሳይሆን የሰይጣን መልዕክተኛ ነው ማለት ብቻ በቂ አይደለም እስላም ማለት የሰላም እምነት ከሆነ የጀዋር እና መሰሎቹ እምነት ሰውን በመከፋፈል እና የአንድ ዘር የበላይነት እንዲከበር እና እንዲገን መስበክ ምን የሚሉት እምነት እና እውቀት ነው?ጀዋር እንዳንተ የእብደት እና የቅዠት አስተሳሰብ ሳይሆን፤ የኢትዮጵያ ሙስሊም እና ክርስቲያን ለዘመናት በመከባበር እና በመፈቃቀር የኖረ ታላቅ ሕዝብ ነው።ጥለነው ለምንሄደው ዓለም መልካም ሰርተን እና በመለያየት እና በድህነት መንፈስ የሚጨነቀውን ሕዝባችን በተማርነው ትምህርት የአንድነት የኩልነት የፍቅር የተስፋ ብርሃን መሆን ስንችል እንዴት ይሄን መሳይ ለጀሮ የሚቀፍ ያደምጡኛል ብለህ የምዘባርቅላችው ሰወች እንኳ እስኪታዘቡህ ድረስ ይሄን መሳይ የገማ ንግግር ትናገራለህ?ያለንበት ዘመን እኮ21ኛው ክፍለዘመን ነው።የሰውልጅ ችግሮችን በውይይት በሰላማዊ መንገድ መፍታት ሲቻል ለምን በንፁሁ ህዝብለይ የጥላቻና የመለያየት መርዝሕን ትረጫለህ?በዕውነት እግዚያብሄር የስራህን ይስጥህ እንጂ ሌላ ምን እልሃለሁ።እንድታውቀው የኢትዮጵያ ክርስቲያን ለሙስሊም ወንድሞቹ ጠላት አይደለም በታሪክ ሆኖም አያውቅም።የኢትዮጵያ ሙስሊም ለክርስቲያን ወንድሞቹ ጠላት አይደለም በታርክም ጠላት ሁኖ አያውቅም።ይህ ያአንተ መልዕክት ግን የሰይጣን እንጂ የእስልምና ተከታይ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ሃሳብ እና ፍላጎት እይደለም። ለምን ቢባል ያደግነው አብረን ነው እና እስላም ሰላም እንደሆነ እነሱ ሲነግሩን እኛም ክርስቶስ ፍቅር እንደሆነ ስንነግራቸው ለዘመናት በፍቅር አብረን ኖረናል እና ወደፊትም በእግዚያብሄር ፈቃድ በሰላም እና በፍቅር እንደምንኖር ጥርጥር የለንም።ምክንያቱምእግዚያብሄር የመለያየት አምላክ አይደለም የፍቅር የሰላም የአንድነት አምላክ እንጂ...እግዚያብሄር አምላክ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን በሰላም በፍቅር እና ባአንድነት ተዝቆ በማያልቀው ቸርነቱ ይባርክ።ጠላቶቿን ያጥፋላት!
ጃዋር መሃመድ፣ በፖለቲካዊ ትንተናውና በምሁራዊ አስተያየቱ በጣም የማከብረው ሰው ነው! ባለፈው አልጀዚራ ስትሪም ላይ i am oromo first ሲል ከዚህ በፊት ከማውቅለት ማንነቱ በጣም ቢወርድብኝም ስለሱ ጠቅላላ ፍርድ ለመስጠት ተጨማሪ መረጃ ፈልጌ ነበር።ዛሬ የሰማሁት ግን ለጃዋር የነበረኝን አይን ደምስ ሼ ሌላ ልቀዳበት ነው።የሰማሁትን ማመን ስላልቻልኩኝ ምናልባት ጃዋር አንዳች አጋንንታዊ መንፈስ ተገዶ የተናገረው ሊሆን ይችላል? ውይ ደግሞ አንዳንዴ ሼሽ ይጠቀም ይሆናል? ብቻ ማመን ከብዶኛል! ጃዋርን አላውቀውም ነበር ማለት ነው!? ቢታኒያ አለማየሁ
ጃዋር አሜሪካ ተቀምጦ እንደ ቢላድን በሜንጫ አንገት እንቆርጣለን አለን ነገ ምን አለ በሎ
E T V ቆንጆ NEW አገኝ የሞስሊም ወገኖቻችን ትግል በንደዚህ አይነት ሰው አነጋገር
ወደ አልተፈለገ
አቅጣጫ አስገብቶ
ሞስሊም ወገኖቻችንን
በወያኔ ለማስጨረስ
የተሰወረ ድብቅ ሴራ እራሶ አፈንዳው
እናም ይህ ሰው እዚህ ተቀምጦ ህዝብ ሊያጨራርስ ነውና እዚህ በህግ ፊት ያወጣውን VIDEO ምስክር በማድረግ መከሰሰ አለበት የሞስሊም ወገኖቻችንን ትግል በዚህ ተራ ሰው ንግግር አይቀለበስም መከሰስ አለበት
Abraham Tezera
#JawarMohammed ሆይ፡ እባክህን ተመለስ!! ወደ ራስህ ተመለስ!! ባለፈው#Ajstream ላይ ያልከው ከውስጣችን ሳይወጣ መልሰህ የባሰ አዘቅት ውስጥ የሚሰድ አስተሳሰብ- #ሜንጫ ፖለቲካችን ውስጥ አታስገባብን!! ሁላችንም የሙስሊም ወገኖቻችንን ጩኸት በትክክል እንረዳለን!! እንዳንተም ባይሆን ወገኖቻችን በጠየቁበት አግባብ ተረድተናቸዋል። ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ዳግም #መለስዜናዊ ዓይነት አስተሳሰብ (ከፋፋይ የሆነ) አትንዛ!! ታላቁ የኦሮሞ ሕዝብ #ሜንጫን ከእርሻ መገልገያነት ባለፈ የሚያነሳው ራሱን ለመከላከልና ሕይወቱን ለማቆየት ብቻ እንደሆነ አንተ የምታውቀውን ያህል እኛም አብረን አድገናልና - እናውቃለን። በተረፈ "እኔ ባለሁበት 99% ሙስሊም ነው ማንም ሰው ደፍሮ ቀና አይልም #በሜንጫ ነው አንገቱን የምንለው " ብለህ ያደክበትን ማህበረሰብ ሌላው የማያውቀው አታስመስለው!!"የኦሮሞ ሙስሊሞችን ከክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ነጻ ማውጣት" የሚሉትን ከንቱ ጩኸት የገደል ማሚቶም ቢሆን ሊያስተጋባልህ አይፈቅድም!!
እባክህን #ስንዋደድ ያምርብናል! #ስንስማማ ሃሳባችን ይሰምራል!! ማስተዋል በተሞላ ሁኔታ ስንንነጋገር እንተማመናለን!! ተመለስ ወደ ራስህ !!
ጃዋር ማህመድ የተባለው ግለሰብ ባገኘው መድረክ ላይ ሁሉ በጣም የተሳሳቱ አዘናጊና አግላይ ንግግሮችን በማድረግ ይታወቃል :ባለፈው ወር በሙስሊም ኦሮሞች ስብሰባ ላይ በመገኘት የሰጠውም በጣም አደገኛ አስተያየት ብዙ ሰዎችን አስደንግጥዋል:: ጃዋር በንግግሩ ሙስሊሞች ያለኦሮሞ ነጻነት ሊሳካላቸው እንዳማይችልና የኦሮሞ ድል የ ሙስሊም ድል እንደሆነ ገልጽዋል::ክርስቲያን ኦሮሞዎችን እንዲሁም አማራና እንዲሁም ሌሎች ብሄሮችን ባገለለ መልኩ ጃዋር ጅቡቲ ና ሶማሊ ስላሉ ሙስሊሞች ሲናገር ተደምጥዋል:: የዘር ጉዳይና ሀይማኖት ሲደባለቁ ምን አይነት ችግር እንደሚፈጥሩ ያልተገነዘው ጃዋር በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የተወሳሰብ የህዝብ ግንኙንት ባላገናዘብ መልኩ በየመድረኩ ላይ የሚሰጣቸው ይተጣመሙና በውሸት ላይ ይተመሰረቱ አስተያየቶች ብዙ ኢትዮጵያውያን እያስቆጣ ይገኛል::
ጃዋር ሞሀመድ የፖለቲካ እብደት “እኔ ባለሁበት 99% ሙስሊም ነው ማንም ሰው ደፍሮ ቀና አይልም #በሜንጫ ነው አንገቱን የምንለው ” በአሜሪካ በተደረገ ስብሰባ ላይ ከተናገረው(ሜንጫ የማጭድ ቅርፅ ያለው ረዘም ያለ ባለስለት የቁጥቋጦ መቁረጫ መሳሪያ ነው)
ሰው ዝም ብሎ ከንቱ ሲሆን ያሳዝናል:: ጃዋር ''ኦሮሞ'' የምትለዋን ካርድ ሲያነሳ መጨረሻው ወዴት እንደሆነ ያልገመተ ካለ በእርግጥ የዋህ ነው:: ያን ጊዜ እኔም ሆንኩ በእኔ አከባቢ ያሉ ሰዎች የጃዋርን ቀጣይ እርምጃ ገምተን ነበር::" ከኦሮሞም እስላም እንጂ ክርስቲያን የለም'' የሚል ሌላ ነጠላ ዜማ ይዞ ብቅ እንደሚል ቤቱ በሙሉ ተስማምተን ነበር:: ጃዋር ፍጥነቱ የሚገርም ነው:: አንዱን ዜማ ሰምተን ሳንጨርስ በአናታችን ላይ ሌላ ይለቅብናል:: እንደገመትነውም 'ኦሮሞ ሙስሊም እንጂ ሌላ ከሆነ አንገቱ በሜንጫ ይቀነጠሳል; አለና አረፈው;; ሰው ደፋር ነው;; እይኑን ጨፍኖ ገደል ለመግባት መድፈር ግን ድንቁርና እንጂ ሌላ ትርጉም የለውም:: ጃዋር በገዛ ጥይቱ ራሱን ገድሏል:: ነፍስ ይማር!! ቀጣዩ ነጠላ ዜማው ''ከእስላምም እንደኔ ቤተሰብ ያለ ከቶ ከየት ሊመጣ ይችላል?'' እንደሚሆንም አትጠራጠሩ:: ''ምን ሲከፈት ምን ይታያል'' አሉ:: ይልቅስ የእኛን የቤት ስራ እንጨርስ ሀገር የማዳን ስኬታማ ስራ ጀምረናል:: ራሱን ያጠፋን ሰው እያነሳንና እያፈረጠን ከምንወቅስ ትኩረታችን የቤት ስራችን ላይ እናድርገው:: አዲዮስ ጃዋር!
ወንድማችን ጃዋር ሙስሊሞች መብታቸውን ለማስከበር የጀመሩትን እንቅስቃሴ ወደየት እየወሰደው ነው? ለመሆኑ ከጃዋር የፖለቲካ አጋሮች መካከልስ ሙስሊም ያልሆኑ የሉም ወይ? ለመሆኑ በኢትዮጵያችን(በኦሮሚያ ክልል) ክርስቲያን ወይም ሙስሊም ያልሆኑ ኦሮሞዎች የሉም ወይ? በኢትዮጵያ፦ ሙስሊም አማራዎች፣ሙስሊም ጉራጌዎች፣ ሙስሊም አፋሮች፣ ሙስሊም የሱማሌ ክልል ተወላጆች፣ ሙስሊም ትግራዮች፣ ሙስሊም ጋምቤላዎች፣ወዘተ የሉም ወይ? ይህ ንግግር ሙስሊሞች የጀመሩትን መብታቸውን የማስከበር ትግል የሚከፋፍል አይሆንም ወይ? ዛሬ ሙስሊሞች መብታቸውን ለማስከበር እያደረጉ ያሉትን ትግል በሞራልም ሆነ በተለያዩ መንገዶች ከሙስሊም ውጪ ያለነው ሁሉ እየደገፍን አይደለም ወይ? በጎሳና በሀይማኖት የተጀመረ ነገር ማቆሚያው ምን ይሆን?ኢሕአዴግስ ከዚህ በላይ ምን አደረገ?
ጫካውን ስንጠብቅ ሆነን እንደ ማገር፣
ከሜዳው መጣብን ያላሰብነው ነገር።
በበኩሌ የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም በእስልምና እምነት ዘንድ ጎሰኝነት ቦታ እንደሌለው ነው የማውቀው።ይህ የጃዋር ንግግር ሙስሊም ኦሮሞዎችን በሙሉ እንደማይወክልም አምናለሁ።ትልቁንና ሰፊውን የኢስላም ሃሳብ በዘርና በጎሳ መሸንሸን፤ በምድርም፤በሰማይም ነውር ነው።ይህ ፈጽሞ ከጃዋር አይጠበቅም።የሚያራምደውን የፖለቲካ አቋም እንደፖለቲካ ፕሮግራም ቀርፆ የማራመድ መብቱ የተጠበቀ ነው። ነገር ግን ሙስሊሞች ጀመሩትን እንቅስቃሴ ለሱ ፖለቲካ ሲጠቀምበት እኛም በዝምታ አናይም።
በዚህ አጋጣሚ ድምፃችን ይሰማም ሆነ ሌሎች የሙስሊም ሀይማኖት አባቶችና መሪዎች በዚህ ቪዲዮ ዙሪያ የጠራ አቋማቸውን እንዲነግሩን እንሻለን!!!
E T V ቆንጆ NEW አገኝ የሞስሊም ወገኖቻችን ትግል በንደዚህ አይነት ሰው አነጋገር
ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ አስገብቶ ሞስሊም ወገኖቻችንን በወያኔ ለማስጨረስ የተሰወረ ድብቅ ሴራ እራሶ አፈንዳው
እናም ይህ ሰው እዚህ ተቀምጦ ህዝብ ሊያጨራርስ ነውና እዚህ በህግ ፊት ያወጣውን VIDEO ምስክር በማድረግ መከሰሰ አለበት የሞስሊም ወገኖቻችንን ትግል በዚህ ተራ ሰው ንግግር አይቀለበስም መከሰስ አለበት
#JawarMohammed ሆይ፡ እባክህን ተመለስ!! ወደ ራስህ ተመለስ!! ባለፈው#Ajstream ላይ ያልከው ከውስጣችን ሳይወጣ መልሰህ የባሰ አዘቅት ውስጥ የሚሰድ አስተሳሰብ- #ሜንጫ ፖለቲካችን ውስጥ አታስገባብን!! ሁላችንም የሙስሊም ወገኖቻችንን ጩኸት በትክክል እንረዳለን!! እንዳንተም ባይሆን ወገኖቻችን በጠየቁበት አግባብ ተረድተናቸዋል። ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ዳግም #መለስዜናዊ ዓይነት አስተሳሰብ (ከፋፋይ የሆነ) አትንዛ!! ታላቁ የኦሮሞ ሕዝብ #ሜንጫን ከእርሻ መገልገያነት ባለፈ የሚያነሳው ራሱን ለመከላከልና ሕይወቱን ለማቆየት ብቻ እንደሆነ አንተ የምታውቀውን ያህል እኛም አብረን አድገናልና - እናውቃለን። በተረፈ "እኔ ባለሁበት 99% ሙስሊም ነው ማንም ሰው ደፍሮ ቀና አይልም #በሜንጫ ነው አንገቱን የምንለው " ብለህ ያደክበትን ማህበረሰብ ሌላው የማያውቀው አታስመስለው!!"የኦሮሞ ሙስሊሞችን ከክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ነጻ ማውጣት" የሚሉትን ከንቱ ጩኸት የገደል ማሚቶም ቢሆን ሊያስተጋባልህ አይፈቅድም!!
እባክህን #ስንዋደድ ያምርብናል! #ስንስማማ ሃሳባችን ይሰምራል!! ማስተዋል በተሞላ ሁኔታ ስንንነጋገር እንተማመናለን!! ተመለስ ወደ ራስህ !!
No comments:
Post a Comment