***መቼ ነው የሚማሩት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና የደህንነት ሀይሎች ***
**ሳይያዙ ነበር ሳይያዙ ከተያዙ በኋላ ብዙ ነው መዘዙ !!!** ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና የደህንነት ሀይሎች;
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና የደህንነት ሀይሎች ከህዝብ ኧረ የተገኙት መቆምም ያለባቸው ከህዝብ ጎን ነው።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና የደህንነት ሀይሎች ለመንግስት ህዝብን የመጨቆኛ መሳሪያ መሆናቸውን አቁመው ከህዝብ ጎን መቆም አለባቸው!!
ሥር የሰደደ ቂም ካለው የትግራይ ታሪክ የተያያዘ መነሻ ያለው የትግሬዎች ነፃ አውጪ ድርጅት፤
ኢትዮጵያን ማፈራረስ ዋና ዓላማው ነው።
እንደ ኢትዮጵያዊያ ሳይሆን፤ የተገነጣጠልን ሆነን ራሳችንን እንድንመለከት ነው መርሁ። አንዳንድ የአካባቢ የፖለቲካ ድርጅቶች፤ ለምን ሀገር አቀፍ የሆነ ድርጅት እንዳልመሠረቱ ወይንም ሀገር አቀፍ ከሆኑ ድርጅቶች እንዳልተቀላቀሉ ሲጠየቁ፤ የሠጡት መልስ ወንዝ አያሻግርም።
ህውሀት ኢህአዴግ በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው በደልና ግፍ ሊያበቃ ይገባል
አፋኝ የሆኑ የሚዲያና የሽብርተኝነት ህጎች በሙሉ እንዲሰረዙ መታገል ይገባል
ግብፅ ዉስጥ ወታደሩ እና ፖሊሱ ከፓርቲ የተለዩ እና በራሳቸው የቆሙ ስለሆነ ሕዝብ ለሰልፍ ሲወጣ ጣህሪር አደባባይ ድረስ በታንክ እና በሄሊኮፕተር እያጀቡ ሰልፉን ያደምቁለታል:: ከእኛ ሀገር ግን በገዥዉ ፓርቲ እና በወታደሩ እና በፖሊሱ መካከል ምንም አይነት የሚለያያቸው መስመር የለም ፤ ገዥዉ ፓርቲ ማለት እራሱ ወታደሩ እና ፖሊሱ ነው::
ፖሊስ እና ወታደር ማለት የገዥዉ ፓርቲ ስልጣን አስጠባቂወች እንጅ የህዝብ መብት አስጠባቂወች አይደሉም ስለዚህ እንድግብፆች የመንግስትን ስልጣን ባሰጋ መልኩ ሰልፍ ብትወጣ ወታደሩ እና ፖሊሱ እንደግብፅ በታንክ እና በሄሊኮፕተር ሳይሆን የሚያጅብህ ልክ እንደ ዘጠና ሰባቱ በስናይፐር እያነጣጠረ ግንባር ግንባርህን ይልሃል:: በሁለቱ ሃገራት መካከል በነፃ ሚዲያ እና በሲቪክ ማህበራት መካከል ያለው ልዩነት እንደተጠበቀ ሁኖ ማለት ነው::
ከግብፆች የወደድኩላቸውና ልንማርላቸው የሚገባ ነገር፦
1. እምቢ አልገዛም.... ፍትህን ለምኜ ሳይሆን ጠይቄ አገኛለሁ ባይነታቸው
2. አንድነታቸውና ህብረታቸው
3. ዘመናዊ አስተዳደር መሻታቸው..... እስላማዊ መንግስት ሳይሆን ነፃና ዴሞክራሲያዊ መንግስት መፈለጋቸው
4. ለህዝብ የወገነ ጦር መያዛቸው
እኛጋርስ?
ለወታደሩም ሆነ ለደንነቱ ሀይል የሚሻለውና የሚበጀው ህዝቡን አለውል ሊል ይገባል ከጎረቤቶቻችን ግብፅ ልንማር ያስፈልጋል ያለበለዚያ ሳይያዙ ነበር ሳይያዙ ከተያዙ በኋላ ብዙ ነው መዘዙ !!!
ከሰብኣዊ

No comments:
Post a Comment