Saturday, August 24, 2013

የዜና አንባቢዎችን የ’የበከለ’ ችግሮች (በሰይፉ ኣዳነች ብሻው)

እያደር የማዳምጣቸው ዜናዎች ፈሊጥ የያዙ ይመስለኛል በየ… በ… ከ… እና ለ… ኆኄያት የሚጀምሩት ቃላት ላይ ማላዘን በብዛት አጋጥመውኛል። በኢትዮጵያ… ከማለት ይልቅ በ(ማላዘን)ኢትዮጵያ…፣ ከአሜሪካ… የሚለውን ከ(ማላዘን)አሜሪካ…፣ ለእሥረኞች… ብሎ በአንድነት ከማንበብ ይልቅ ለ(ማላዘን)እሥረኖች… የአካባቢው… የሚለውን የ(ማላዘን)አካባቢው… ብሎ ማንበብ ዓይነት ማለት ነው። ግን ትክክል አይደለም።(ሙሉውን በPDF ያንብቡ)

የ... በ.... ከ.... ለ....
የ… በ…. ከ…. ለ….

No comments:

Post a Comment