በአለም አቀፍ የፖለቲካ መመዘኛው ስናየው ለንፅፅር ጥሩ ሆኖ ልናገኘው እንችላለን ነገር ግን በወያኔ እና እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች አንፃር ምንም ለንፅፅር ሊቆሙ አይችሉም ይህን ስል ያለምንም መረጃ እና መላምት ሳዮን አንፃራዊ ምልከታ ነው.....ወያኔን እና ቀሪውን የኢትዮጲያ እዝብ ፖለቲከኛውን እና ገለለልተኛውን የምናይ ከሆነ የሰማይ እና የምድር ያክል ነው እርቀቱ ይእም ማለት ባውን ጊዜ የወያኔ ደጋፊዎች በፐርሰንት ስናይ የትግራይ እዝቦች ብዙን ቁጥር ይዘው እናገኛቸዋለን እና ከአምስት ሚሊዮን የትግራይ እዝብ አራት ሚሊዮን የትግራይ እዝብ ደጋፊ እና የፖለቲካው አስጠባቂ ሆነው እናገኛቸዋለን ይህ ማለት ደግሞ ከ100% ....95%...ፖለቲከኛ ሲሆን 5% ነው ገለልተኛ ...ከሌሎች አለም እዝቦች በተቃራኒው ማለት ነው 98%...ገለልተኛ ...2%..ፖለቲከኛ ነው...በኛም አገር ወያኔን የማይደግፉ ሰዎች የወከልናቸው 2%...ሲሆኑ...98.ቀሪው የኢትዮጲያ እዝብ ገለልተኛ ስለአገሩ ለ2% ..ለሆኑ ፖለቲከኞቻችን ጥለው እነሱ እፎይ የሚሉ ናቸው።
ስለሆነም ባውን ጊዜ ወያኔ በእዝቡ አይን ሲታይ ብዙ ደጋፊ እና የፖለቲካ ተቆርቐሪ ያለው ነው የሚመስለው ለምሳሌ ከጥቂቶች አገር ተቆርቐሪ በስተቀር ቀሪው የኢትዮጲያ እዝብ በፌስ ቡክ ላይ ሲሞላፈጥ እና የፎቶ አነሳስ ሲያሳየን የትግራይ ልጆች ግን 98% ስለወያኔ ሽንጣቸውን ይዘው ነው ሲከራከሩ የሚታዩት ስለሆነም ብዙ በፌስ ቡክ ላይ እና በፖለቲካው መድረክ ተቃዋሚዎች እንብዛም አጥጋቢ እና አይን የሚገባ ስራ ሳይሰሩ እና ወደ መሬት የሚወርድ ነገር የማይታየው ስሎነም አውን ይህን ፅሁፍ የፃፍኩት በንቃት ስለ አገራቸው ጉዳይ ያገባናል ብለው ሽንጣቸውን ይዘው ከሚከራከሩት እና ከሚቆረቆሩት ውጪ ፖለቲካ አሎድም ብለው ከጫፍ ቆመው የበይ ተመልካች ነን ለሚሉ ወንድም እና እህቶቼ ነው...ሁላችንም የአገራችን ጉዳይ ያገባናል አገራችንን ለማንም በአደራ መስጠት የለብንም ይህ ካሎነ አገራችን ለኛ ምን ትርጉም ይሰጠናል...አገራችን የሁላችን ነች...እንቐቐማቸው ከዛ እናሸንፋቸው.....አንድነት አይል ነው....የእዝብ አንድነት ያሸንፋል የተባበረ ክንድ ለውጥ ያመጣል....ለውጥ መጣ ማለት ደግሞ የምንናፍቀውን እና የምናልመውን ነፃነት በቀላሉ እና በትንሽ መሰዋትነት እናገኘዋለን ማለት ነው.....የትግራይ ልጆች ባውን ጊዜ አህያ እና ደንቆሮ የሚሉን ገለልተኛ እና የበይ ተመልካች ስለሆንን ነው እባካችው ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ የቤትነት ስሜት ይሰማችው የኢትዮጲያ ጉዳይ ያገባችዋል.....................በልጉ ካሳ ከኢትዮጲያ አዲስ አበባ....
No comments:
Post a Comment