ዶ/ር አቡሽ
የዶክተሩን ብዙዎቹን ሀሳቦች ለመረዳት ወደ አማርኛ የሚመልስልኝ ሰው ባፈላልግ አጣሁና ሳይገባኝ ቀረ፡፡ እኚህ ሰው ደራሲ መሆናቸው ሲነገረኝ ደግሞ የሚጽፉትን ማን ሊረዳው እንደሚችል እያሰብኩ መጨነቅ አበዛሁ፡፡ እንዲህ የምለው እውነቴን ነው፡፡ በዚህ ቃለ መጠይቅ በተናገረው የግሉ አቋም ምክንያት ተቀይሜው ያን ልበቀለው እንዳልሆነ በግልጽ መናገር እፈልጋለሁ –
አንዴ ‹አንተ›፣ አንዴ ‹አንቱ› የምለው የአፍ ልማድ ሆኖብኝ ነውና አትታዘቡኝ(ዱሮ በወጣትነት ዘመኔ ሴት አማቴን በስህተት ‹ምን ያሉ ናት!› ብዬ ሰውን ማሳቄንና ማሳቀቄን አስታውሳለሁ፤ ጅል ልማድ መጥፎ ነው፡፡)፡፡ ስለመለስ የመሰከረውን እሱና ወያኔ ሼሪኮቹ ብቻ የሚያውቁትን ‹ታላቅ ስብዕ›ና ጊዜው ሲደርስ በአደባባይ ወጥተው በአዲስ መልክ ይመሰክሩታል፡፡
No comments:
Post a Comment