ባለፈው የህወሓት ጉባኤ ባለስልጣናቱ በሁለት እንደተከፈሉና በነአባይ ወልዱ የሚመራው የትግራይ ቡድን በነአርከበ (ወይ ደብረፅዮን) ለሚመራው የአዲስ አበባው ቡድን ማሸነፉ ጠቅሼ ነበር። የነአርከበ ቡድን በህወሓት አመራር ምርጫ ቅሬታ ነበረው።
የህወሓት ሰዎች በመሃከላቸው ችግር መኖሩ ቢክዱም እነ አርከበ ዕቁባይ ቡድን ግን ከሌሎች አመራር አባላት ጋር ለመስራት ፍቃደኛ አልሆነም። ለምሳሌ አቶ አርከበ ከጉባኤው በኋላ ስራው በአግባቡ እየሰራ አይደለም። እንደሰማሁት ከሆነ አቶ አርከበ ስልጣኑና ሐላፊነቱን ትቶ ከሀገር ወጥቷል።
ህወሓቶች ይህን ሓቅ ያስተባብሉት ይሆን?
No comments:
Post a Comment