Tuesday, August 6, 2013

ኢትዮጵያ ሰራዊቷን ወደ ሱዳን ድንበር አስጠጋች እርምጃው የግብጽን ወታደራዊ ዛቻ ተከትሎ እንደመጣ ይነገራል

Hiber Radio  080413-081113
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ፕሮግራም
<> ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የወቅቱን በሙስሊሞች ላይ የተደረገው ጭፍጨፋ ሰላማዊ ትግሉን ይገታው እንደሁ ተጠይቆ ከመለሰው (ሙሉውን ያዳምጡት)
<<…በአርባ ምንጭ ሕዝቡ የራሱን መፈክር ሲያሰማ ነበር<መልካችን ልዩ ኢትዮጵያዊነታችን አንድ ነው!፣ ተጨቁነናል፣ነጻነት የለም>
ከአርባ ምንጭ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት አስተባባሪ ግብረ ሀይል ም/ል ቃል አቀባይ አቶ ሀብታሙ አያሌው ሰልፉን አስመልክቶ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያድምጡ)
ሙጋቤን እውን ሕዝቡ መረጣቸው ወይስ ራሳቸውን ቀቡ? የአፍሪካ አምባገነኖች የስልጣን ጥም ማሳያ የሆኑት ሙጋቤ በሕዝባቸው በጎ ፈቃድ ተመርጠዋል? ተቃዋሚዎች ያልተቀበሉትን የምርጫ
ውጤት ተከትሎ አለመረጋጋት ይከሰት ይሆን? (የዙምባብዌን ምርጫ በወቅታዊ ዘገባ ዳሰነዋል) ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን
ዜናዎቻችን
አባይ ወልዱ በቬጋስ ከትግራይ ተወላጆች ጋር ስብሰባ ሊቀመጡ ነው
በኦሮሚያ አርሲ ዞን የመንግስት ታጣቂዎች የገደሏቸው ሙስሊሞች ቁጥር እየጨመረ ነው
ጋዜጠኛ አበበ ገላው በአዘዛዙ የተወሰደውን ጭፍጨፋ ነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊያወግዘው ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ
ኢትዮጵያ ሰራዊቷን ወደ ሱዳን ድንበር አስጠጋች
እርምጃው የግብጽን ወታደራዊ ዛቻ ተከትሎ እንደመጣ ይነገራል
ኬኒያውያን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያለው ቢሮክራሲ እንዲቆም ጠየቁ
ኤርትራውያን ስደተኞች ከእስራኤል እንዳይጠረዙ ለአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የተማጽኖ ደብዳቤ ላኩ
ከስራ ማቆም አድማ የገቡ የዋይ.ሲ.ኤስ አሽከርካሪዎች የጤና ኢንሹራንሳቸው በኩባንያው ተቋረጠ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
(ህብርን ከዘሐበሻ፣ማለዳ ታይምስና አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾች በተጨማሪ በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር
ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።

No comments:

Post a Comment