Friday, August 16, 2013

ዝነኝነትን መሸከም አለመቻል እና የዝና ሱስ (ከአብዱራህማን አህመዲን የቀድሞ ፓርላማ አባል)

ባለፈው ሰሞን ለአንድ ፖለቲከኛ “ይድረስ” ብዬ የጻፍኩት መጣጥፍ ርዕስ፤ “የፖለቲከኞቻችን ዝናና ክብርን መሸከም ያለመቻል መርገምት” የሚል እንደነበር ይታወሳል። ያንን ጽሁፍ ያነበቡ አንዳንድ ወዳጆቼ፤ “ዝናና ክብር መሸከም አለመቻል” ስትል ምን ማለትህ ነው?… ሃሳቡን ሰፋ አድርገህ ብታብራራው ጥሩ ነበር የሚሉ ተደጋጋሚ አስተያየቶችን አቀረቡልኝ። ይህንንም አስተያየት መነሻ በማድረግ ተጨማሪ ሰነዶችን ፈተሽኩ። የመረጃ መረቦችን በረበርኩ። “ዝናና ክብርን መሸከም አለመቻል ብቻ ሳይሆን፤ ስለዝና ሱሰኝነት መጠነኛ ቅኝት አደረኩ።
እናም ይህቺን ጽሁፍ አዘጋጀሁ። ሙሉውን የአቶ አብዱራህማን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ex-MP Ato Abdurahman Ahmedin
Ex-MP Ato Abdurahman

No comments:

Post a Comment