Tuesday, August 20, 2013

ይህንን ማወቅ በጣም ይጠቅማል!!!

ይህንን ማወቅ በጣም ይጠቅማል?
የኢትዮጵያ ሕዝብ አጠቃላይ ቁጥር 93,877,025 ሲሆን ከዚህ ውስጥ:-
34.5% ኦሮሞ፤ 26.9% ዐማራ ፤ 6.2% ሱማሌ ፤ 6.1%  ትግሬ ፤ 4% ሲዳማ ፤ 2.5% ጉራጌ ፤ 2.3% ወላይታ፤ 17.5% ሌሎች
43.5% ኦርቶዶክስ ፤33.9% ሙስሊም ፤ 18.6% ፕሮቴስታንት ፤ 2.6% ባሕላዊ ፤ 0.7% ካቶሊክ ፤ 0.7% ሌሎች
በዚህ መሠረት ኢትዮጵያ በሕዝብ ቁጥር ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ፤ከዓለም ደግሞ በ14ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

List of ethnic groups in Ethiopia

Oromo 34.5%
Amhara 26.9%
Somali 6.2%
Tigraway 6.1%
Sidama 4%
Gurage 2.5%
Wolayta 2.3%
Hadiya 1.7%
Afar 1.7%
According to the 2007 Ethiopian census, the largest first languages are: Oromiffa 24,929,567 speakers or 33.8% of the total population; Amharic 21,631,370 or 29.33% (official language[6]);Somali 4,609,274 or 6.25%; Tigrinya 4,324,476 or 5.86%; Sidamo 2,981,471 or 4.84%; Wolaytta 1,627,784 or 2.21%; Gurage 1,481,783 or 2.01%; and Afar 1,281,278 or 1.74%.[7] Widely-spoken foreign languages include Arabic (official[6]), English (official; major foreign language taught in schools[6]), and Italian (spoken by European minorities).

No comments:

Post a Comment