Tuesday, September 24, 2013

ሲ.አይ.ኤ፤ ልጆቹና የልጅልጆቹ ሴራ በኢትዮጵያ – ጌታቸው ረዳ

ላለፈው 21 አመታት ወያኔና ሻዕቢያ የተባሉ ከትግራይ ክ/ሐገር እና ከኤርትራ ክ/ሐገር የበቀሉ ሲ.አይ.ኤ. የተባለው የአሜሪካ የስለላ ድርጅት ተንከባክቦ ለስልጣን ያበቃቸው አገር በቀል ሽምጥ ተዋጊ ሃይሎች ወደ መንበረ ስልጣን ከወጡ በሗላ በሕዝብ ላይ ያደረሱትና አሁንም እያደረሱት ያለውን መከራ፤ የማስተዋል ሕሊና ላለው ሰው የተሰወረ ድርጊት አይደለም። እንደዚህ ያለው የሕዘብ መከራና ጦርነት፤ ፍትሕ ማጣትና አድለዎ፤ስደትና ሞት፤መደፈርና መዋረድ፤የማንነት ማጣት፤የራስ ፍለጋና ጎሰኝነትና የጽንፈኛ ሃይማኖት አክራሪነት፤ በኢትዮጵያና ኤርትራ ሕዝብ አንዲከሰት ያጠነጠኑት ሴራ እነማን እንደሆኑ በዝርዝርና በፎቶ ግራፍ የተደገፈ ሰነድ አንመለከታለን።

No comments:

Post a Comment