Monday, September 23, 2013

ይህ በደል እና ግፍ አይመለከተኝም ብሎ የቀረ ቀረበት!!!

በሀገር እና በህዝብ ላይ የሚፈፀም በደል ማቆም አለበት፤ መንግስት እየወሰዳቸው ያለው እርምጃ የዜጎች ሰብአዊእና ዲሞክራሳዊ መብቶችን የጣሱ ናቸው በማለት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብታቸውን ተጠቅመው ከምንም በላይ የጋዜጠኝነት ስነምግባር ጠብቀው ሚዛናዊ መረጃ ለእዝብ ያደረሱ ዓለም ዓቀፍ ተሸላሚ የሆኑ ጋዜጠኖች በእስር ላይ ይገኛሉ፡፡ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ እርዮት ዓለሙ እና ውብሸት ታዬ በስራቸው ዓለም ያደነቃቸው አድናቆቱም በሽልማት የታጀበ መሆኑ ለማናችንም ግልፅ ነው፡፡ እነዚህ የዓለም ህዝብ ቆሞ ያጨበጨበላቸው ጋዜጠኞች የወያኔ መንግስት በሽብርተኝነት ወንጅሎ በማሰር እያሰቃያቸው ይገኛል ፡፡ ይህ አይቶ ወይም ሰምቶ ዝም ማለት እንዴትስ ይቻላል ?

No comments:

Post a Comment