ከብዙ ምልልሶች ውስጥ የተገኘች የመጨረሻ ትንሽ ቃል ዛሬ ጆሮዬን ጣል አድርጌ የሰማሁት፤ፎቶው ላይ ኢ/ር ይልቃልን የወያኔው ጋዜጠኛ ተብዬ ስለ ሰልፉ ሲጠይቃቸው ያሳያል።
ጋዜጠኛ ተብዬ፦እናንተ በዚህ አይነት ሰልፍ የምንፈልገውን እናገኛለን ብላችሁ ታስባላችሁ??
ኢ/ር ይልቃል፦ የምትጠይቀውን አታውቅም እንዴ? ታዲያ ከዚህ ሰላማዊ ትግል ውጪ ምን አይነት ትግል እናድርግ??
ጋዜጠኛ ተብዬ፦በዚህ ትግላችሁ የሚገኝ ስላልመሰለኝ ነው?
ኢ/ይልቃል፦እውነት ካሁን በኋላ በዚህ ትግል ውስጥ ላታየኝ ትችላለህ። ግን ልታውቁ የሚገባው የኢትዮጵያ ህዝብ በቅርቡ ነፃነቱን ያውጃል።




No comments:
Post a Comment