ሠበር ዜና በሡዳን ካርቱም ሡዳናዊያን በኡመር አልበሽር መንግስት ላይ ከባድ ተቃውሞ እያደረጉ ነው
ሠበር ዜና
በሡዳን ካርቱም ከተማ (ሠአት 7:40) ሡዳናዊያን በኑሮ ውድነት ምክንያት በኡመር ሀሠን አህመድ አልበሽር መንግስት ላይ ከባድ ተቃውሞ እያደረጉ ነው በአሁኑ ሠአት ተቃውሞው በህዝቦችና በፖሊሶች መካከል ከፍተኛ ግጭት ተፈጥሯል መኪናዎችና ነዳጅ ማደያዎች ተቃጥለዋል ግጭቱ እንደቀጠለ ነው::
/ Kedir Mohammed /
No comments:
Post a Comment