በኢትዮዽያ ዴሞክራሲ የለም፣ ግን ዴሞክራሲ የራሱ የሆነ ገደብ (ሕግና ስርዓት) አለው። ሰዎች በሚፅፏቸው ነገሮች ስርዓት ሊኖርህ ይገባል እያለ የግዜው ገዢ ስርዓት ይነገራል ሰዎች የሚፅፏቸው ሕገ መንግስት መሰረት ያደረገ መሆኑ ላረጋግጥላቹ እወዳለሁ። በኢትዮዽያ ሕገ መንግስት የሚጣሰው በተራ ዜጎች ሳይሆን በገዢው ፓርቲ ነው። ሕግ የጣሰ በሕግ ይጠየቃል። ነፃነት ገደብ አለው። ያ ገደብ ግን በተግባር በሚሰራበት ሕገ መንግስት ውስጥ የተደነገገ የጋራ የስምምነት ነጥብ እንጂ የገዢዎችን የግል ጥቅም መሰረት ያደረገ አይደለም።
በዚህ መሰረትም ሐሳብ የመግለፅ ነፃነት እስከመሳሳት ድረስ ይሄዳል። ሰው የመሳሳት መብት አለው። መሳሳት በራሱ ስሕተት አይደለም። አንድ ተግባር ስሕተት የሚሆነው የሌላውን ሰው መብት በአሉታዊ መልኩ መጉዳት ሲጀምር ብቻ ነው። ለዚህ መፍትሔም ጉዳዩ ወደ ሕግ (ፍርድቤት) ማቅረብ ነው።( ይህ ሁሉ የሚሆነው ይቅርታ ነፃና ገለልተኛ የፍትሕ ኣካላት ሲቋቋሙ ማለቴ ነው)።
ከሰብኣዊ
No comments:
Post a Comment