Monday, September 23, 2013

ወያኔ በባሕርይው ጅብና ውሻ ነው

ይነጋሌ በሊቸው
አውሬ አውሬነቱን አይረሳምአሇ ሌበሌ ተወሌዯ (ተቦርነ) ስሇአንበሣው ቀሊቢውን መግዯሌ ሲያወራ አሁን? አዎ፣ ብሎሌ፡፡ እውነት ነው አውሬ አውሬነቱን አይረሳም፡፡ ወያኔም ወያኔነቱን አይረሳም - እባብ የትምና መቼም ቢሆን እባብነቱንና የወጣበትን ጉዴጓዴ እንዯማይረሣ ሁለ፡፡ ወያኔ ፀረ-ኢትዮጵያ ነው፤ ወያኔ ፀረ-አማራ ነው፤ ወያኔ ፀረ-ሃይማኖት ነው፤ ወያኔ ፀረ-ሰሊምና ፀረ-ዳምክራሲ ነው፡፡

ወያኔ ኢትዮጵያንና ትውፊቶቿን ሇማጥፋት የተነሱ የውጭ ኃይሊት ብቸኛ ወኪሌ ነው - ‹የአዴኅሮት ኃይሊት ተሊሊኪ፣ የኢምፔሪያሉዝምና የቢሮክራሲያዊ ካፒታሉዝም አራማጅ ቅጥረኛሌበሌና የዯርግን ዘመን አብዮታዊ ትዝታ ሌቀስቅስባችሁ ይሆን? ወያኔ እነኚህን መሰልቹን የተፈጥሮ ሣይሆን የተጋቦት ባሕርያቱን መቼም አይረሳም - ቢጠግብም - ቢወፍርም -አገርና አካባቢ ቢሇውጥም - እርስ በርሱ ቢጣሊም - በልሚ ተራ ተራ አንደ አንደን ቢያስርና ቢገርፍም - በማንኛውም ረገዴ ወያኔ የተነሣበትን የወያኔነት ጠባይና ምግባሩን አይረሳም፡፡
በዚያ ሊይ ዯግሞ ሰውን ጨምሮ በብዙ እንስሳት የማይታይ አንዴ እጅግ አስገራሚ ጠባይ አሇው፤ ያምአህያ ሇአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርምእንዱለ በወያኔዎች መካከሌ ዯም እስከመቃባት የዯረሰ ጠብና ቅራኔ በነሣም እንዯቃሌ ኪዲን ሆኖ ወያኔ ወያኔን ሇላሊ አካሌ አጋሌጦ የማይሠጥ መሆኑ ነው፤ ሇዚህም ነው አቶ ስዬ አብርሃ ሇአሳሪው ሇአቶ መሇስ ዜናዊ ሞት ፍራሽ አንጥፎ ከነቤተሰቡ ሌቅሶ ተቀምጦ እንዯነበር መስማት የቻሌነው - መቼም ስዬ እንዯክርስቶስ መሓሪ ወይም እንዯእግዚአብሔር ሁለን ታጋሽና ቻይ ሆኖ ነው ብንሌ ራሱ ስዬ ይታዘበናሌ - ይህ አስገራሚ ክስተት ከዘረኝነትና ከጎጠኝነትጋር የተያያዘ መሆን አሇበት፡፡
ይቅርታ ይዯረግሌኝና ያን ሁለ ግፍና በዯሌ በኔና በቤተሰቤ ያዯረሰብኝ ዯብረታቦሬ ሀገር መሪቢሞት ከሞራሌና ከሃይማኖት እንዱሁም ከባህሌ አንጻር በዯስታ ጮቤ መርገጡ ቢቀርብኝ ማቅ መሌበሱና ሀዘን መቀመጡ ግን በሟቹ የመቀሇዴ ያህሌ እንዯሚያስመስሌብኝ እገምታሇሁና የምሞክረው አይመስሇኝም፡፡ የነእንትና ነገር ግንአታሃዛዚቡናእንዯተባሇው ነው፡፡ እያሌኩ ያሇሁት በመሇስም ሆነ በላልች ወያኔዎች የተበዯለ ወያኔዎች አይዘኑ አይዯሇም፡፡ ከፈሇጉ ቅጥ ባሇው መንገዴ ማዘን ይችሊለ፤ በይለኝታቢስነታቸው ቀጥሇውበት ትዝብት ውስጥ መግባትን ከቁብ ካሌጣፉት ዯግሞ ፊታቸውን መንጨትና ሰባትም ዏሥራ አራትም ዓመት ከሌ መሌበስ ይችሊለ፡፡ መጠቆም የፈሇግሁት የነሱን ጠብ በውኃ እንዯሚፀዲ ተራ ነገር የሚቆጥሩ ሲሆኑ፣ በላልች ሊይ ቂምና የነገር ቁርሾ ከቋጠሩ ግን ባሊጋራዎቻችን ናቸው ብሇው የፈረጇቸውን ዕዴሇቢስ ወገኖች መቀመቅ ካሊስገቡ በቀሊለ የማይሇቁ እጅግ ሲበዛ መርዘኛ መሆናቸውን ነው፡፡
አሇመሇከፍ ማሇት ቀዴሞውን ወያኔን አሇመሆን ወይም ወያኔን ሆኖ አሇመፈጠር ነው እንጂ አንዳውኑ በወያኔነት ሌምሻ ከተኮዯኮደ በኋሊ የፈውሱ ነገር አዲጋች ነው - በተሇይ እንዲሁኑ ዘመን ጊዜ እየነጎዯ በሄዯ መጠን የተፈጠሩበትን ዕሇት እስከመራገም ሇሚያዯርስ አሰቃቂ የመጨረሻ ዕጣ ይዲርጋሌ፡፡ ከዚህ ከወያኔው ዓይነት የዘረኝነት ሌክፍት የሚፈወሱና ጤነኛ ሰው የሚሆኑ - ጤነኛ ሆነውም አውቀው አምነውበትም ይሁን ሳያውቁ ተታሌሇው የበዯለትን ሀገርና ሕዝብ ሇመካስ የሚተጉ እጅግ ጥቂቶች ናቸው - ያም እንዯገና የመወሇዴ ያህሌ መታዯሌ ነው - ሇነሱም ሇሀገርም፡፡ እንዯነዚህ ዓይነት ሰዎች ዯግሞ የዕንቁ ያህሌ ውዴ ናቸው፤ በቀሊለና የትም አናገኛቸውም፡፡ እናም እንግባባ - ወያኔ ወያኔነትን የትም ሆኖና በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ሇአፍታም አይዘነጋትም፡፡ መዘንጋት ሇኅሌውናው አዯጋ እንዯሆነ ያህሌ ስሇሚቆጥረው ይመስሇኛሌ፡፡
አንዱት ማረሚያ ቤት የምትገኝ የወያኔ ወታዯር ሰሞኑን በርዕዮት ዓሇሙ ሊይ ፈጸመቺው የተባሇው አስነዋሪ የዘረኝነት ዴርጊትም ከዚህ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ነው - ሇዚህች ዯንቆሮእሥረኛወያኔነት ማሇት የገነትም የመንግሥተ ሰማይም ገዢ ነው - ‹እሥር ቤቱና አሣሪዎቹ እኛው እስከሆን ዴረስ፣ ገዢዎቹ እኛው እስከሆን ዴረስ ይበሌጥ እሥረኞች ላልች እንጂ እኛ አይዯሇንምብሊ ሳታምን አሌቀረችም(ይህ ዓይነቱ ከፍተኛ ሞኝነት የሚነበብበት የወያኔዎች አካሄዴ የጆርጅ ኦርዌሌን “All animals are equal, but some animals are more equal than the others.” የሚሇውን ያስታውሰኛሌ፡፡) የብዙዎቹ
ወያኔዎች መርሆ እነዚህ ብሂልች ሌብ እንዴንሌ ያዯርጉናሌ፡- “የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝትንሽ ሥጋ እንዯመርፌ ትወጋየሥጋ ትሌ የዘመዴ ጥሌ በእንግሉዝኛው ዯግሞ “Blood is thicker than water.” ይህ የወያዎችየዋህነትየሚያሳየን ግን የእግዚአብሔርን መንገዴና ትክክሇኛውን ማኅበረሰብኣዊ የዕዴገት ዯረጃን ሣይሆን በዝቅተኛ የንቃትና የዕውቀት ዯረጃ የሚገኙ የላልች እንስሳትን ነሲባዊ የመሳሳብ ጠባይ ነው፡፡ ሰው ከሰውነት ዯረጃ ወርድ እንዱህ ያሇ የዯምና የአጥንት ማነፍነፍ ቅላት ውስጥ ሲገባ ማየት ዯግሞ በማኅበረሰብም ይሁን በሀገር ዯረጃ ከፍተኛ አሇመታዯሌና የሀፍረት ምንጭም ነው፡፡
የተወሌዯ በየነ ንግግር እንዯዏረብ ጣቢያ ዴንገት ጣሌቃ ገብቶብኝ በርሱ አባባሌ ጀመርኩ እንጂ አነሳሴ ቲቪ እያየሁ ሳሇ በተጓዲኝ እያነበብኩት በነበረውና አሁን በጨረስኩት አንዴ ዴንቅ መጣጥፍ ሊይ ተመርኩዤ የበኩላን ጥቂት ሇማት ነበረ፡፡ ይህን መጣጥፍ ያገኘሁት በዘሀበሻ ዴረ ገጽ ሊይ ነው - በፒዱኤፍ የቀረበና ከሰሞነኛ መጣጥፎች ቀሌቤን ክፉኛ የሳበ ቆንጆ ጽሐፍ ነው፡፡ ይህ ግሩም ጽሐፍ የቀረበው ከአንዴ በስዯት ሊይ እንዯሚገኝ የገሇጸ የቀዴሞ የመንግሥት ሚዱያ ዘጋቢና የኮሚኒኬሽን ባሇሙያ ነው፡፡ ጽሐፉ የሚያትተው ወዯፊት መጽሏፍ ሆኖ ይወጣሌ ከተባሇና አንዴ የወያኔ ከፍተኛ ባሇሥሌጣን ይሄው የመንግሥት ሚዱያ ዘጋቢ ከሀገር ሉወጣ ሲሌ ሇሰባት ሰዓታት ያህሌ በመቅረፀ ዴምጽ አጋዥነት ሰጠው ከተባሇው የኑዛዜ ቃሌ ተቀንጭቦ የቀረበ እንዯሆነ ተጠቅሷሌ፡፡ ርዕሱበሚኒስትር ዳኤታ ማዕረግ ከሚገኝ የሌብ ወዲጄ ጋር በአገራዊና ወቅታዊ ጉዲዮች ሊይ ያዯረግሁት ምሥጢራዊ ውይይትይሊሌ፡፡
ትንሽ ረዘም ቢሌም መነበብ ያሇበት ማሇፊያ ጽሐፍ ነውና እባካችሁ አንብቡት - ሀገር በጣር ሊይ እያሇች ሇማንበብ መዴከም የሇብንም፡፡ በተፋፋመ ጦርነት ውስጥ ገብቶ ሇሀገር መዋዯቅስ አሇ አይዯሌ? እየቀነጨብኩ ሇፈርጥ ያህሌ በዚች መጣጥፍ ውስጥ በመጠኑ እንዲሌጠቅስሊችሁ ጽሐፉን ከፒዱኤፍ ወዯወርዴ ስሇውጠው አንዲንዴ ሆሄያት ቅርጻቸው እየተንሻፈፈብኝ ተቸገርኩ፡፡ ወያኔ ኢትዮጵያን ሇማጥፋት የሚተገብራቸውን ሥሌቶች ብዙዎቹን ታገኙበታሊችሁ፡፡ ወያኔ የቱን ተመርኩዞ የቱን እንዯሚያጠፋና ቀጥልም አንደን ሇማጥፋት የተጠቀመበትን ምርኩዝ ሰባብሮ የትም እንዯሚጥሌ - ባጭሩ ሕወሓት አስብቶ አራጅ መሆኑን ትረደበታሊችሁ፡፡ በምታምኑት ይሁንባችሁና ግዳሊችሁም አንብቡት!
ወያኔ በባሕርይው እንዯጅብም፣ እንዯውሻም፣ እንዯዓሣማም፣ እንዯእስስትም፣ እንዯእባብምነው፡፡ ሇወያኔ የባሕርይ መግሇጫነት የማይሆኑ ርግብን የመሳሰለ የዋሃን ፍጡራን ብቻ ናቸው፡፡ በተረፈ ወያኔ ማሇት የክፋት ተምሳላት የሆኑ የተፈጥሮም ይሁኑ ሰው ሠራሽ ነገሮች ውሁዴ ሥሪት ነው፡፡ የክፋት አዴማሱ ዯግሞ ወሰን የሇውም፡፡ ዴንበር የሇሽ ክፋት ዯግሞ ዴንበርን ተሻግሮ ብዙ ዘመናትን የማጣቀስ ጠባይ አሇው፡፡ ሇዚህ ነው የክፋት አምባሳዯሩ ወያኔም ሞተ ሲለት እየተነሳ በአፈ ታሪክ ዘጠኝ ነፍስ ያሊት መሆኗ እንዯሚወራሊት ዴመት እስካሁኒቷ ቅጽበት ዴረስ በአፀዯ ሕይወት ሉገኝ የቻሇው፡፡
የወያኔ ውሻዊ ባሕርይ፡፡ ውሾች እርስ በርስ ሉዋዯደም ሊይዋዯደም ይችሊለ፡፡ ግን ግን እነሱም ሌክ እንዯብዙዎቹ እንስሳት ዘር መንጣሪና ”species”ኣቸው ውጪ ከላልች ጋር እምብዝም አይቀሊቀለምና በአዯንም ሆነ በሥሮት ወቅት አይሇያዩም፡፡ ወያኔዎች ከውሻ የወሰደት ጠባይ ታዱያ ውሾች በግሊቸው የፈሇጉትን ያህሌ ይጣሊለ፣ ይነካከሳለም እንጂ የውጪ ጠሊትና የአዯጋ ሥጋት ከተዯቀነባቸው ቂጣቸውን ይገጥሙና ያን ጠሊት በጋራ ይከሊከሊለ፤ በክፉ ቀን በመካከሊቸው ንፋስ አይገባም፡፡ አጥንት ሊይ የተፋጠጡና የሰገላን ጦርነት በውሻኛ “version” ሉዯግሙት የተዘጋጁ ውሾች ሳይቀሩ ያን ሆዴ-ተኮር ጠብ በጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት አቁመው የመጣባቸውን የጋራ ጠሊት በጋራ ይጋፈጣለ፤ በውነቱ ይህ መሌካም ጠባይ ነው፡፡ በወያኔዎች ሊይ ብቻ ተወስኖ መቅረቱና በሰባና ሰማንያ ሚሉዮን በሚገመተው አጠቃሊዩ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዱሁም በላልች የፖሇቲካና ማኅበረሰብኣዊ ስብስቦች ዘንዴ አሇመሥራቱ ግን ያሳዝናሌ፤ ይቆጭማሌ፡፡ እነሱ ብሌጥ ሲሆኑ ላሊው ጅሊንፎ ሆኖ እስከወዱያናው በሚመስሌ ሁኔታ ሲጃጃሌ መታዘብ ትሌቅ ቁጭት ነው፡፡ ከውሻ እንኳን መማር ያቃታቸው ኢትዮጵያውያን ተቃዋሚዎች ወያኔ በቀዯዲሇቸው የሌዩነት መስመር እየተመሙ ሇወያኔው ዕዴሜ መራዘም ጠንክረው በመሥራት ሊይ ይገኛለ፡፡ መቼ ነፍስ እንዯሚያውቁና ሇከርታታውሕዝባቸውመሢሕነታቸውን እንዯሚያሳዩ አናውቅም፡፡ ውሻ በበጎም ሆነ በክፉ ብዙ ተጠቃሽ ባሕርያት ቢኖሩትም ሇጊዜው ይህ በቂየ ነው፡፡
የወያኔ ጅባዊ ጠባይ፡፡ ጅብ ፈሪ ነው፡- ወያኔም በጣም ፈሪ ነው፡፡ ገዯሌኩት ብል የሚያምነውንጠሊቱንእንኳን የሚፈራና መቃብር ውስጥም ገብቶ ዏፅምን በምናባዊ የስዴብና የምፀት ጅራፍ የሚገርፍ፣ በሙታንም ሊይ የሚሣሇቅና የሚቀሌዴ ነው - ወያኔ፡፡ ሇምሳላ አማራንና ኦርቶድክስን ገዴል እንዯቀበራቸው በወያኔዊ መዴረኮች ካሊንዲች ሀፍረትና ይለኝታ እየተዯሰኮረ ነው፡፡ ግዳሇም ሞቱ እንበሌ፡፡ በሕይወት ያለ እየመሰሇው ታዱያን በባነነ ቁጥር በሚናገራቸው የዕብሪት ቃሊቱና
በሚያከናውናቸው ፀረ-ሕዝብ ተግባራቱ ሇትዝብት እንዯተዲረገ አሇ ፡፡ ፍርሀት በራስ የመተማመን ችልታን ያሳጣሌ፤ ፍርሀት ቤቱን የሠራበት ሰው እንዯመሇስ ተሳዲቢና አሽሟጣጭ ይሆናሌ፡፡ ፍርሀት ያሸነፉትን ጠሊት እንዲሊሸነፉት በማስቆጠር ቀን በእውን ላት በውን እያስባተተና እያስቃዠ ወንጀሇኛና ኃጢኣተኛ ያዯርጋሌ፡፡ የወያኔ ወንጀሌ እየተቆሇሇ ሄድ ሇፍርዴ አስቸጋሪ እስኪሆንበት ዴረስ ፈጣሪን እያስጨነቀ ያሇው እንግዱህ ከዚህ መሠረታዊ ምክንያት በመነጨ መሆን አሇበት፡፡ እንዱያ ባይሆንስ ቁናው ከሞሊ ሰንብቷሌ፡፡
ጅብ ሆዲም ነው፡፡ የጅብ ሆዴ ዯግሞ የሚመርጠው የሇም፡፡ ያገኘውን እየሰሇቀጠ ወዯጎሬው ይገባሌ፡፡ የነጋበት ጅብ በተሇይ አይጣሌ ነው፡፡ ወያኔ እንዯዛሬው ሳይነጋበትም ሆነ እንዯደሮው በጊዜ ያገኘውን ሁለ ማግበስበስ መነሻና መዴረሻ ዋና ጠባዩ ነው፡፡ ወያኔ አይጠግብም - እምብርት የሇውምና፡፡ ከመሰሌ ሰብኣዊ ጅቦች ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ራቁቷን እያስቀራት ያሇ ወያኔ ነው፡፡ ጅብ ሆዲም ብቻ አይዯሇም፡፡ የብዙ ብሌሹ ምግባራት ተምሳላት ነው፡፡
ሇአብነት እርስ በርሱ አይተማመንም፡፡ ከዚያም የተነሣ ሲሄዴ እንኳን ፊትና ኋሊ ሆኖ ሳይሆን ጎን ሇጎን ሆኖ ነው ይባሊሌ፤ በተሇይ የቆሰሇ ጅብ በመንጋው ውስጥ ካሇ በጣም ካሌተጠነቀቀ በስተቀር ከአህያ ያሌተናነሰ ዕዴሌ እንዯሚገጥመው ይነገራሌ - በቁሙ ነው አለ እሚዘረጥጡት፡፡ ወያኔም እንዯዚሁ ነው፡፡ አይተማመኑም፤ እርስ በርስ ይበሊሊለ፡፡ ተባሌተው ተባሌተው መጨረሻቸው ዯርሷሌ እየተባሇ ነው አሁን፡፡ ሇሰው ማን እንዱህ ሹክ እንዯሚሇው አሊውቅም፤ ግንመዥገሩ ወያኔ በዯም አብጦና በዯም ሰክሮ ሉፈርጥና ሉበታተን ነውእየተባሇ በየቦታው ሲወራ እሰማሇሁ - ወፍ ትሆናሇች እንዱህ እያሇች ምሥጢር እያወጣች ያሇች - እንዲፏ ያዴርግሌን፡፡ ሇመሆኑ ግና - መሇስ ብሇን መሇስን ስናስታውስ የወዱ ዜናዊ ሠይፍ ያሌቀሊው ትሊሌቅና ትናንሽ ወያኔ አሇ ወይ? እንዳ፣ ያሌተቆረጠመ ሰው እኮ የሇም፤ የመሇስ ነዱዴና ፍሊጻ ሞኛሞኙንና ቅን ታዛዡን ብቻ መርጦ ትቷሌ፡፡
በሌዩ ወርቃማ ዕዴሌ ከዏይኑ የተሠወሩበት ጥቂት ብሌጣብሌጦችና አዴርባዮች ሇዘር እንዱተርፉ የመሇስ ውቃቢ አምሊክ ምሯቸው እንዯሆነ እንጂ መሇስ የፈጀው ሕዝብ እኮ በውነቱ ከግምት በሊይ ነው፤ መሇስ ዜናዊ? ኧሯ! በጊዜ መሰብሰቡ በጄ(/-ኣቸው(?)) እንጂ ከርሱ ሾተሌ ማን ሉተርፍ ይቻሇው ነበር? በተሇይ እሱ የወያኔ ባሇሥሌጣን ከሆነበት የብረት ትግለ የመጀመሪያ ዓመታት ጀምሮ በዚህ ሰውዬ ሥውርና ግሌጽ ትዕዛዝ እንዱሁም የሽርና የተንኮሌ ሤራ በመርዝና በጥይት ብዙ የወያኔ ታጋይ እንዲሇቀ ሇጉዲዩ ቅርበት ባሊቸው ሃቀኛ ወገኖች የተጻፉ ዴርሳናት ይመሰክራለ - የገብረ መዴኅን አርአያ ጽሐፎችን ያነቧሌ፡፡
ይሄ ሁለ እየታወቀ ግን መሇስን እስከማምሇክ ተዯርሷሌ - ምክንያቱም መሇስን መቃወምና መንቀፍ ማሇት ከጥቅምና ከጋርዮሽ ዘውጋዊ ቁርኝት ጋር ይጣረሳሊ! ምክንያቱም መሇስን መቃወም ማሇት አሁን የተዯረሰበትን የአንዴ ብሔር ሸፋፋና ቅጥየሇሽየበሊይነትሉያሳጣ እንዯሚችሌ ይታመናሊ! ዴንቄም የበሊይነት! የበሊይ የሆኑትስ እየተበዯለና እየተረገጡ የሚገኙት በርካታ ሚሉዮን ወገኖች ናቸው፡፡ የበሊይ የሆኑትስ እየተራቡና እየተጠሙ፣ እየታረዙና እየታመሙ፣ እየተጋዙና እየተገዯለ፣ በእሥርና በስዯት አሰቃቂ ሕይወትም መከራቸውን እየበለ ያለት ምሥኪኖች ናቸው፡፡ የበሊይ የሆኑትስ በገዛ ሀገራቸው እንዯሦስተኛና አራተኛ ዜጋ ተቆጥረው የማንኛውም የኢኮኖሚና የፖሇቲካ መብታቸው ሳይከበርሊቸው እንዯከብት እንዱኖሩ የተገዯደ ትግሬውን ጨምሮ የየትኛውም ዘውግ አባሊት ናቸው፡፡ የበሊይ የሆኑትስ ሇኅሉናቸው ያዯሩና ሀገራቸውን ከወያኔ ጋር ተባብረው ያሌሸጡ የሁለም ዘውግ አባሊት ወገኖቻችን ናቸው፡፡ ማን የበሊይ ማን ዯግሞ የበታች እንዯሆነ በጊዜ ሂዯት የምናየው ይሆናሌ፡፡ በጮማ ግሣትና በውስኪ ብስናት ሕዝብ ሊይ እያቀረሹ መኖር የበሊይነት መገሇጫ ሳይሆን የአውሬነትና የእንስሳነት ጠባይ ማሳያ ነው፡፡ ኤዱያበቃኝ እባክሽ፤ አናጋሪዎች!

No comments:

Post a Comment