Sunday, September 22, 2013

ሌ/ጀነራል ገዛኢ አበራ ቤተሰቦቻቸውን ሰብሰበው ስዊድን ገቡ

General Gezae
(ዘ-ሐበሻ) የጦር ሃይሎች የሎጂስቲክስ ዋና ሐላፊ የነበረ ሌ/ጀነራል ገዛኢ አበራ ቤተሰቦቹን ሰብስቦ ስዊድን መግባቱን አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ባስተላለፈው መረጃ አመለከተ። አብርሃም ገዛኢ ከሃገር የወጡት ከጡረታ ከወጡ በኋላ ነው ካለ በኋላ “የህወሓት ሓለፊዎችማ የያዙትን ይዘው ከሀገር እየወጡ ነው። የተቸገሩ ታችኞቹ ካድሬዎች ናቸው። እንደ አለቆቻቸው ወደ ዉጭ በመኮብለል የግል ደህንነታቸው መጠበቅ አይችሉም።” ሲል ትችቱን አስፍሯል።
ጄነራል ገዛኢ አበራ በሱዳን አቢ ግዛት ሰፍሮ የነበረውን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል የመሩ ናቸው።

ከአንድ ዓመት በፊት የግንቦት 7 የኢትዮጵያ የጥናት ቡድን ባሰራጨው ምስጢራዊ መረጃ ወያኔ የአገዛዝ እድሜውን ለማራዘም የትግራይ ተወላጆች የሆኑትን የጦር አለቆች ከፍተኛ የሆነ ሃብት እንዲያካብቱና ዘረፋ እንዲፈጽሙ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ለተለያዩት የጦር መኮንኖች ሟቹ ጠ/ሚ/ር በ1989 ለአ/አበባ አስተዳደርና ለመከላከያ ሚ/ር መ/ቤት ለ25 የወያኔ የጦር መኮንኖች፣ ለእያንዳንዳቸው በሽልማት በአዲስ አበባ ውስጥ 500 ካሬ ሜትር 1ኛ ደረጃ መሬት እንዲሰጣቸው ትእዛዝ በሰጡት መሰረት ይህን መሬት የተቀበሉት ሌ/ጄነራል ገዛኢ አበራ በወር 170 ሺህ ብር የሚከራይ ቤት ቦሌ አካባቢ ሠርተው እንደሚያከራዩ ተጋልጦ ነበር።
ግንቦት 7 በአንድ ዓመት በፊት እንዳጋለጠው፦

የወያኔ የጦር መኮንኖች የአዲስ አበባን ከተማ በመዝረፍ ያከማቹት ሃብት

ተራ/ቁማእረግስምቦታው የሚገኝበትወርሃዊ ኪራይ በብርየዘውግ መግለጫ
1ሌ/ጄጻድቃን ገ/ትንሳኤቦሌ25,000 ከ4 ዓመት በፊትትግሬ
2ጄኔሳሞራ የኑስቦሌ28,000ትግሬ
3ሌ/ጄታደሰ ወረደቦሌ38,000ትግሬ
4ሌ/ጄገዛኢ Aበራቦሌ170.000ትግሬ
5ሌ/ጄብርሃነ ነጋሽቦሌ38,000ትግሬ
6ሌ/ጄሳእረ መኮንንቦሌ35,000ትግሬ
7ሌ/ጄአበባው ታደሰቦሌ1,2 ሚሊየን መሬቱን የሽጠአገው
8ሜ/ጄአበበ ተ/ሃይማኖትቦሌ2.5 ሚሊዮን መሬቱን የሽጠትግሬ
9ሜ/ጄአብርሃ ው/ገብርኤልቦሌ34,000ትግሬ
10ሜ/ጄዮሃንስ ገ/መስቀልቦሌ28,000ትግሬ
11ሜ/ጄአባ ዱላ ገመዳቦሌ45,000ትግሬ/ኦርሞ
12ሜ/ጄአለሙ አየለቦሌመሬቱን በ1.7 ሚሊዮን የሸጠአገው
13ሜ/ጄስዮም ሃጎስቦሌ28,000ትግሬ
14ሜ/ጄሃየሎም አርAያቦሌ?ትግሬ
15ሜ/ጄገ/እግዚአብሄር መብራቱቦሌ40,000ትግሬ
16ሜ/ጄባጫ ደበሌቦሌ20,000ኦሮሞ
17ብ/ጄታደሰ ጋውናቦሌመሬቱን 1.2 ሚሊዮን ብር የሽጠትግሬ
18ብ/ጄተክላይ አሽብርቦሌ60,000ትግሬ
19ብ/ጄፍስሃ ኪዳነቦሌ30,000ትግሬ
20ብ/ጄፓትሪስቦሌ34,000ትግሬ
21ብ/ጄመስፍን አማረቦሌ23,000ትግሬ
22ብ/ጄምግበ ሃይለቦሌ20,000ትግሬ
23ብ/ጄሃለፎም ቸንቶቦሌ22,000ትግሬ
24ኮ/ልታደስ ንጉሴቦሌ48,000ትግሬ
25ኮ/ልጸሃየ መንጁስቦሌመሬቱን 1.2 ሚሊዮን የሽጠትግሬ
ከእነዚህ የጦር አለቆች ውስጥ ባሁኑ ሰዓት በተራ ቁጥር 1, 8, እና 17 ከስርአቱ ውጭ ሲሆኑ፣ በተራ ቁጥር 14 እና 24 ያሉት ደግሞ በህይወት የሌሉ ናቸው።
ከላይ ከተጠቀሰው በተጨማሪ ወያኔ ለጦር አለቆቹ የሚሰጠው ጥቅማ ጥቅም የሚከተለውን ይመስላል።
  1. እነዚህ የጦር አለቆች በነጻ መሬት ወስደው ቤት በዘረፋ ከሰሩ በህዋላም በከተማው ውስጥ በመንግስት እጅ ከሚገኙ ምርጥ ቪላዎች መሃል ተመርጦ በተሰጣቸው ቤቶች ውስጥ በነጻ መኖር ቀጥለዋል።
  2. የውሃ የመብራት የስልክ ወጭዎችን ሙሉ በሙሉ የወያኔ መንግስት ይከፍላል። እነዚህ ሞልቃቃና ቅምጥል የጦር አለቆች በሚኖሩበት …read more
    Via: Zehabesha

No comments:

Post a Comment